top of page
ሐምሌ 7/2018 - ዓለም አቀፍ ወሬዎች
#ኢራን የኢራን አብዮታዊ ዘብ የቀድሞ አዛዥ ሆሴን ካናኒ የአሜሪካውን ፕሬዘዳንት ዶናልድ ትራምፕን ዋይት ሐውስ ድረስ ዘልቀን እንገድለዋን ሲሉ ዛቱ፡፡ ካናኒ ኢራን ደግሞ ለዚህ አቅሙም ችሎታውም አላት ማለታቸውን ሚድል ኢስት ሞኒተር ፅፏል፡፡ በቅርቡ ለሟቹ የኢራን የቀድሞ ጠቅላይ መሪ ስንብት እና የቀብር ሥነ ሥርዓት ሲከናወን ትራምፕን የመግደል ዛቻ ሲስተጋባ ነበር ተብሏል፡፡ የቀድሞው የኢራን ጠቅላይ መሪ አያቶላ ዓሊ ኻሚኒ ከቤተሰብ አባሎቻቸው ጋር የተገደሉት በጦርነቱ መጀመሪያ አሜሪካ እና እስራኤል በፈፀሙት ጣምራ ድብደባ መሆኑ ይታወቃል፡፡ ዓሊ ኻሚኒን በመተካት ልጃቸው ሞጅታባ ኻሚኒ አዲሱ ጠቅላይ መሪ ሆነው መመረጣቸው ይታወቃል፡፡ ትራምፕ ኢራኖች እሳቸውን ለመግደል ከሞከሩ በአገሪቱ ላይ ሺህ ሚሳየሎችን አዘንብባታለሁ ሲሉ መዛታቸውን መረጃው አስታውሷል
Jul 142 min read


የካቲት 2/2018 - የውጪ ሀገራት ወሬዎች
የካቲት 2/2018 - የውጪ ሀገራት ወሬዎች #ጃፓን በጃፓን LDP መራሽ ገዢ የፖለቲካ ጥምረት አብዛኛውን የፓርላማ መቀመጫ አሸነፈ ተባለ፡፡ ጥምረቱ 465 መቀመጫዎች ባሉት የህዝብ ተወካዮቹ ምክር ቤት 352ቱን ማሸነፉን ቢቢሲ ፅፏል፡፡ LDP ብቻውን 316 መቀመጫዎችን ማሸነፉ እንደ ታላቅ የምርጫ ስኬቱ ተቆጥሮለታል፡፡ ይሄ የፓርላማ አብላጫነት ለአዲሲቱ ጠቅላይ ሚኒስትር ሳናኤ ታካይቺ ከፍተኛ አቅም ይፈጥርላቸዋል ተብሏል፡፡ ታካይቺ በአገሪቱ ታሪክ የመጀመሪያው ጠቅላይ ሚኒስትር ናቸው፡፡ ከሳቸው ቀዳሚ የነበሩ ሁለት የLDP ጠቅላይ ሚኒስትሮች የፓርላማውን አብላጫነት አጥተው እንደነበር መረጃው አስታውሷል፡፡ #ሶማሊያ የሶማሊያ የፀጥታ ሀይሎች 8 የአልሸባብ ፅንፈኛ ቡድን ታጣቂዎችን ገደልን አሉ፡፡ 8ቱ የአልሸባብ ታጣቂዎች የተገደሉት በመካከለኛ ጁባ ግዛት ቡ
Feb 91 min read


መስከረም 23 2018 - የውጪ ሀገራት ወሬዎች
#ደቡብ_አፍሪካ የደቡብ አፍሪካው ፕሬዘዳንት ሲሪል ራማፎሣ ለጋዛ ፍልስጤማውያን ሰብአዊ እርዳታ ለማቅረብ በጀልባ ሲያመሩ በእስራኤል ጦር ተይዘው የታሰሩት በጎ ፈቃደኞች እንዲለቀቁ ጠየቁ፡፡ ከታሰሩት የብዙ አገሮች ዜጎች...
Oct 3, 20252 min read


ሰኔ 7 2017 - የባህር ማዶ ወሬዎች
#ኢራን ኢራንም በእስራኤል ላይ የብቀላ አፀፋ እየሰነዘረች ነው፡፡ እስራኤል ቀደም ሲል በኢራን የኒኩሊየር ተቋማት ላይ ያነጣጠረ ያለችውን ከባድ ድብደባ መፈፀሟን አልጀዚራ አስታውሷል፡፡ የኢራን ሹሞች በእስራኤል ድብደባ...
Jun 14, 20252 min read


የካቲት 4 2017 - የባህር ማዶ ወሬዎች
#ሱዳን የሱዳኑ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዓሊ የሱፍ በአገራችን ጦርነቱ ሊያበቃ ተቃርቧል አሉ፡፡ ዓሊ ዩሱፍ የሱዳኑ ጦርነት ሊያበቃ ርዕሰ ከተማ ካይሮ ለውጭ አምባሳደሮች እንደሆነ ሚድል ኢስት ሞኒተር ፅፏል፡፡ የሱዳን...
Feb 11, 20252 min read


ጥቅምት 15፣2017 - የባህር ማዶ ወሬዎች
#ደቡብ_አፍሪካ የደቡብ አፍሪካው ፕሬዘዳንት ሲሪል ራማፎሣ የፍልስጤማዊያኑን መሪ ማሐሙድ አባስን ምንግዜም ከጎናችሁ ነን አሏቸው፡፡ ራማፎሣ እና አባስ ከብሪክስ ጉባኤ በተጓዳኝ በካዛን የገፅ ለገፅ ንግግር ማድረጋቸውን...
Oct 25, 20241 min read


ሰኔ 27፣ 2016 - የባህር ማዶ ወሬዎች
#ኬንያ በኬንያ የፓርላማ አባላትን ጨምሮ በየደረጃው ለሚገኙ የመንግስት ሹሞች ተፈቅዶ የነበረው የደሞዝ ጭማሪ እንዲቀር ተደረገ፡፡ ቀደም ሲል ጭማሪው ካለፈው ሰኞ አንስቶ ስራ ላይ ይውላል ተብሎ እንደነበር ቢቢሲ...
Jul 4, 20242 min read


ሚያዝያ 3፣2016 - የባህር ማዶ ወሬዎች
#ጆ_ባይደን የአሜሪካው ፕሬዘዳንት ጆ ባይደን ለእስራኤል የብረት ግድግዳ እንሆናታለን አሉ፡፡ የባይደን አስተያየት የተሰነዘረው ኢራን በሶሪያ ደማስቆ የሚገኝ የቆንስላ ፅህፈት ቤቷ ለመመታቱ እስራኤልን እበቀላታለሁ ብላ...
Apr 11, 20242 min read


መጋቢት 23፣2016 - የባህር ማዶ ወሬዎች
#እስራኤል በእስራኤል በጠቅላይ ሚኒስትር ቤኒያሚን ኔታንያሁ የሚመራው መንግስት ህዝባዊ ተቃውሞ በርትቶበታል ተባለ፡፡ ትናንት በብዙ ሺህዎች የሚቆጠሩ እስራኤላዊያን በኢየሩሳሌም ታላቅ የተቃውሞ ሰልፍ ማድረጋቸውን ቢቢሲ...
Apr 1, 20242 min read
ፕሮግራሞች
bottom of page
_edited.jpg)
