top of page


የኢራን ሹሞች አሜሪካን በሚሳየሎቻችን አትምጪብን አሏት፡፡
ሰኔ 12/2018 - #ዓለም_አቀፍ_ወሬዎች #ኢራን የኢራን ሹሞች አሜሪካን በሚሳየሎቻችን አትምጪብን አሏት፡፡ የኢራን የውጭ ጉዳይ ቃል አቀባይ ኢስማየል ባጋይ የኢራን የሚሳየል መርሐ ግብር አሜሪካ እና ኢራን በደረሱት የጦርነት ማቆሚያ የመግባቢያ ስምምነት አንድም ስፍራ አልተጠቀሰም ማለታቸውን ሬውተርስ ፅፏል፡፡ ቃል አቀባዩ ሚሳየላችን ለተኩስ እንጂ ለድርድር አይቀርብም ሲሉ መሳለቃቸውም ተሰምቷል፡፡ ከአሜሪካ ሹሞች በኩል የኢራን የሚሳየል መርሐ ግብር የወደፊቱ ድርድር አካል ነው የሚለው አስተያየት እየተደጋገመ ነው ተብሏል፡፡ የኢራን ሹሞች ደግሞ ምንም ቢፈጠር ሚሳየሎቻችን ለድርድር አይቀርቡም የሚል አቋም ይዘዋል፡፡ በመግባቢያ ስምምነቱ ዝርዝር ጉዳዮች ኢራን እና አሜሪካ በ60 ቀናት ውስጥ ድርድር እንደሚያደርጉ በሰነዱ ላይ መስፈሩን መረጃው አስታውሷል፡፡
Jun 192 min read


ነሀሴ 17 2017 - የውጪ ሀገራት ወሬዎች
#ጋምቢያ በምዕራብ አፍሪካዊቱ ሀገር ጋምቢያ በሰዎች ላይ ቁም ስቅል እና ማሰቃየት አድርሷል የተባለ የቀድሞ የጦር ባልደረባ አሜሪካ ውስጥ የ67 ዓመታት እስር ተፈረደበት፡፡ ግለሰቡ በጋምቢያ በለየላቸው አምባገነንነታቸው...
Aug 23, 20252 min read


ሰኔ 14 2017 - የባህር ማዶ ወሬዎች
#ኢራን የኢራኑ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር አባስ አርጋቺ እስራኤል በአገራችን ላይ የከፈተችውን ጥቃት ካላቆመች በፍጹም ወደ ኒኩሊየር ነኩ ድርድር በጭራሽ አንመለስም አሉ፡፡ አባስ አርጋቺ የአገራቸውን አቋም እወቁልን...
Jun 21, 20252 min read


ታህሣስ 1፣2017 - የባህር ማዶ ወሬዎች
#አሜሪካ ተመራጩ የአሜሪካ ፕሬዘዳንት ዶናልድ ትራምፕ አሜሪካ በወሊድ ይገኝ የነበረውን የዜግነት መብት አስቀራለሁ አሉ፡፡ አሜሪካ በምድሯ ለሚወለዱ የተለያዩ ሀገር ሰዎች ልጆች የዜግነት መብት ስትሰጥ ቆይታለች፡፡...
Dec 10, 20242 min read


የጥቅምት 7፣2017 - የባህር ማዶ ወሬዎች
#ናይጀርያ በናይጀርያ በተገለበጠው የነዳጅ ማጓጓዣ ቦቴ ፍንዳታ ሕይወታቸው ያለፈው ሰዎች ብዛት 153 ደረሰ፡፡ የነዳጅ ማጓጓዣው ቦቴ ተገልብጦ የፈነዳው በአገሪቱ ሰሜናዊ ምዕራብ ግዛት ነው መባሉን ቢቢሲ ፅፏል፡፡...
Oct 17, 20241 min read


ሚያዝያ 1፣2016 - የባህር ማዶ ወሬዎች
#ኒጀር የኒጀር ወታደራዊ መንግስት አሜሪካን በቃ ወታደሮችሽን ከሀገሬ አስወጪልኝ አለ፡፡ የኒጀር ወታደራዊ መንግስት ለአሜሪካ መሰል ጥያቄ ሲያቀርብ ወር ባልሞላ ጊዜ የትናንቱ 2ኛው እንደሆነ ቢቢሲ ፅፏል፡፡ የምዕራብ...
Apr 9, 20242 min read


ጥቅምት 1፣2016 - የባህር ማዶ ወሬዎች
#እስራኤል የእስራኤሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ቤኒያሚን ኔታንያሁ ከተቃዋሚው ብሔራዊ የአንድነት ፓርቲ መሪ ቤኒ ጋንቴዝ ጋር የጦር ወቅት ጊዜያዊ መንግስት ለመመስረት ተስማሙ፡፡ የአገሪቱ ጦር መሰረቱን በጋዛ ሰርፅ ካደረገው...
Oct 12, 20232 min read
ፕሮግራሞች
bottom of page
_edited.jpg)
