top of page


ዩክሬይን የአየር መከላከያ ያለህ እያለች ነው፡፡
#ዩክሬይን ዩክሬይን የአየር መከላከያ ያለህ እያለች ነው፡፡ ዩክሬይን የተጨማሪ የአየር መከላከያ ሥርዓት ጥያቄ ያቀረበችው ሩሲያ በዩክሬይኗ ርዕሰ ከተማ ኪየቭ እና በሌሎችም ስፍራዎች የሚሳየል እና የድሮን ጥቃቷን ባከፋችባት አጋጣሚ እንደሆነ ቢቢሲ ፅፏል፡፡ ጥያቄው ዛሬ በቱርክ አንካራ ከሚከፈተው የሰሜን አትላንቲክ የጦር ቃል ኪዳን ድረጅት /ኔቶ/ የመሪዎች ጉባኤ ጋር ተገጣጥሟል፡፡ የዩክሬይን ሹሞች አብዛኞቹን የሩሲያ ሚሳየሎች እና ድሮኖች ብናከሽፍባትም የአየር መከላከያዎቻችን ተመናምነውብናል ማለታቸው ተሰምተምቷል፡፡ በኪየቭ እና በዙሪያ ገባዋ በሩሲያ ጥቃት 22 ሰዎች እንደተገደሉባቸው ተናግረዋል፡፡ ዛሬ በአንካራ የመከፈተው የኔቶ የመሪዎች ጉባኤ የዩክሬይኑ ጦርነት አንዱ መነጋገሪያው እንደሚሆን መረጃው አስታውሷል፡፡ #ፍልስጤም የፍልስጤማውያኑ የጦር እና
Jul 72 min read


ነሀሴ 20 2017 - የውጪ ሀገራት ወሬዎች
#ሶሪያ የሶሪያ መንግስት የእስራኤል ጦር በደማስቆ አቅራቢያ ጥቃት አድርሶብኛል ሲል ከሰሰ፡፡ የእስራኤልን ጦር ድርጊት ወረራ ሲል የጠራው የሶሪያ መንግስት የፀጥታው ምክር ቤት ይፍረደኝ ማለቱን አናዶሉ ፅፏል፡፡ በከባድ...
Aug 26, 20252 min read


ሐምሌ 10 2017 - የውጪ ሀገራት ወሬዎች
#ዩክሬይን የዩክሬይኑ ፕሬዘዳንት ቮሎድሚር ዜሌንስኪ የአገሪቱ ጠቅላይ ሚኒስትር ሆነው የቆዩትን ዴኒስ ሺማይሐልን የመከላከያ ሚኒስትር አደረጓቸው፡፡ ዜሌንስኪ ቀደም ብለው የኢኮኖሚ ሚኒስትር የነበሩትን ዩሊያ ሲቪሪዴንኮን...
Jul 17, 20252 min read


ሰኔ 23 2017 - የውጪ ሀገራት ወሬዎች
#ኢራን የኢራኑ ምክትል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር መጂድ ታክት ራቫንቺ ወደ ዲፕማሲዊ ንግግር እንድንመለስ ከፈለገች አሜሪካ ተጨማሪ ጦር ጥቃት እንደማታደርስብን ማረጋገጫ ልትሰጠን ይገባል አሉ፡፡ ራቫንቺ አሜሪካ በሽምጋዮች...
Jun 30, 20252 min read


መጋቢት 1 2017 - የባህር ማዶ ወሬዎች
#ካናዳ ማርክ ካርኔይ አዲሱ የካናዳ ጠቅላይ ሚኒስትር ሊሆኑ ነው፡፡ ካርኔይ የካናዳ ጠቅላይ ሚኒስትር የሚሆኑት ተሰናባቹን ጠቅላይ ሚኒስትር ጀስቲን ትሩዶውን በመተካት የሌብራል የፖለቲካ ማህበሩ መሪ ሆነው በመመረጣቸው...
Mar 10, 20252 min read


ታህሳስ 16፣2017 - የባህር ማዶ ወሬዎች
#አዘርባጃን ንብረትነቱ የአዘርባጃን አየር መንገድ የሆነ የመንገደኞች ማጓጓዣ አውሮፕላን በካዛክስታን ተከሰከሰ፡፡ አውሮፕላኑ የተከሰከሰው ከ60 በላይ መንገደኞችን እንዳሳፈረ መሆኑን ሒንዱስታን ታይምስ ፅፏል፡፡...
Dec 25, 20242 min read
ፕሮግራሞች
bottom of page
_edited.jpg)
