top of page


ነሀሴ 27 2017 - ታላቁ የኢትዮጵያ የሕዳሴ ግድብ ከፕሮጀክቱ መጠናቀቅ በኃላ ምን ይጠብቀዋል?
#ምጣኔ_ሐብት ኢትዮጵያ በአንድም ይሁን በሌላ ከሀገር አልፋ በቀጠናው የአፍሪካ ጎዳናዎች የኢነርጂ የኃይል ደህንነቷን ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ አሳክታዋለች። ይህ የኃይል ማረጋገጫው የኢትዮጵያ ታላቁ የህዳሴ ግድብ ነው።...
Sep 21 min read


ነሐሴ 26 2017 ኢትዮጵያ በገንዘብ እና አስተዳደሩ ዙሪያ የወሰደችው ጠበቅ ያለ መስመር ለፋይናንስ ሥርዓቱ ምን ዓይነት መልክ ሰጠው?
#ምጣኔ_ሐብት ኢትዮጵያ ገንዘብ ሥርዓቱን ይያዝ ወግና ደንቡን ይወቅበት፤ አገዛዙንም ይረዳበት ስትል ጥብቅ የገንዘብ መጓዣ መንገድ ለይታለች። አጠቃላይ የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያውንም በብሔራዊ ደረጃ በሀገር ውስጥ ልጆች...
Sep 11 min read


ትምህርት የማህበረሰብ አገልግሎት መሆን ሲገባው እንዴት ወደ ንግድ መስመር ሊገባ ይችላል?
#ምጣኔ_ሐብት ሁሉም ፊቱን ወደ ትምህርት ያዙር፣ ትምህርት ከንግድ እና ቢዝነስ ጠባይ ይላቀቅ፣ ትምህርት ፈፅሞ ንግድ አይደለም ሊሆንም አይችልም ሲባል ምን ማለት ይሆን? በእርግጥ በኢትዮጵያ #ትምህርት ንግድ ነው፤...
Aug 141 min read


ሰኔ 18 2017 - ምጣኔ ሐብት - የማክሮ ኢኮኖሚ ስርዓት ለውጡ
#ምጣኔ_ሐብት የኢትዮጵያ የውጭ ምንዛሪ ገበያው፤ ሽያጭ ልዋጩ በሶስት የተከፈለ ነው። አንደኛው መደበኛው በባንኮች የሚከናወነው የየእለት ምንዛሪ ገበያ ነው። ሁለተኛው ፍቃድ ያገኙት ስድስቱ የግል የውጭ ምንዛሪ ገዥ እና...
Jun 251 min read


ሰኔ 9 2017 - ምጣኔ ሐብት - ኢትዮጵያ የሎጅስቲክስ ስራውና መንገዱ እንዴት እየሆነላት ነው?
#ምጣኔ_ሐብት የግዙፍ አየር መንገድ ባለቤት ሐገር የ “ኢትዮዽያ አየር መንገድ” ፤ የግዙፍ ቴሌኮም ኦፕሬተር ባለቤት “ኢትዮ ቴሌኮም “ እንዲሁም መንገድ ቀድማ የገነባች የባቡር መንገድ ከሁሉ በፊት ያነጠፈችው...
Jun 161 min read
ታህሳስ 4፣ 2015- ምጣኔ ሐብት- ቴሌኮምና ኢኮኖሚ
ምጣኔ ሐብት ቴሌኮምና ኢኮኖሚ ተህቦ ንጉሴ #Ethiopia #ShegerWerewoch #ቴሌኮም #ምጣኔ_ሐብት #Economy ሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz
Dec 13, 20221 min read
ፕሮግራሞች
bottom of page








