top of page

ኤልኒኖ ሊከሰት ይችላል ተብሏል ታድያ ምን ቅድመ ዝግጅት እየተደረገ ነው? 

  • 46 minutes ago
  • 1 min read

ግንቦት 28/2018 


ክረምቱ ዋነኛ የዝናብ ወቅታቸው በሆኑ አንዳንድ አካባቢዎች ድርቅ፣ በአንዳንድ አካባቢዎች ደግሞ ጎርፍ ሊከሰት እንደሚችል ትንበያ ተሰጥቷል፡፡


ኤልኒኖም ሊከሰት ይችላል ተብሏል፡፡


ይህ ደግሞ ወረርሽኝ እንዲፈጥር ምርትም እንዲወድም ያደርጋል ፡፡


ታድያ ምን ቅድመ ዝግጅት እየተደረገ ነው? 


ሙሉ ዘገባውን ለማድመጥ….


 ፍቅሩ አምባቸው




 

Sheger App Logo
iOS Store
Google Play

    ሸገር
102.1

ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 አዲስ የሬዲዮ አቀራረብ መላና አዲስ ቃና ይዞ የቀረበ በሀገሪቱ የሚዲያ ገበያ ላይ መሪ ሚና የሚጫወት ጣቢያ ነው፡፡

ሁሌም ከሸገር ጋር ሁኑ
ሸገር የእናንተ ነው
ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር! 

Sheger Radio | Sheger 102.1FM  © 2026 Adey Tensae Media & Entertainment PLC.  

bottom of page