top of page


ጥቅምት 21፣2016 - ላለፉት 8 ዓመታት የተከወነ የመንገድ ደህንነት የዳሰሳ ጥናት ይፋ ሆኗል
በአዲስ አበባ በየእለቱ ለሚደርሱና የሞት እና አካል ጉዳት ለሚያስከትለው የትራፊክ አደጋ እስካሁን ከተከወኑት በተጨማሪ ሌሎች የመፍትሄ ስራዎች ላይ ማተኮር ይገባል ተባለ፡፡ በከተማዋ ላለፉት ስምንት ዓመታት የተከወነ...
Nov 1, 20231 min read


ጥቅምት 5፣2016-የትራፊክ አደጋ የብዙዎችን ሕይወት እየቀጠፈና ለዘላቂ የአካል ጉዳት እየዳረገ የኢትዮጵያ ችግር ሆኖ ዘልቋል
የትራፊክ አደጋ የብዙዎችን ሕይወት እየቀጠፈና ለዘላቂ የአካል ጉዳት እየዳረገ የኢትዮጵያ ችግር ሆኖ ዘልቋል፡፡ ለአደጋዎቹ የተለያየ መነሻ ምክንያቶች ቢኖሩትም በአሽከርካሪዎች የብቃት እና ስነ ምግባር ማነስ የሚፈጠሩት...
Oct 17, 20231 min read


መስከረም 3፣2016 - የዘመን መለወጫ በዓል ያለ ምንም የፀጥታ ችግር ተከብሮ ማለፉ ተነገረ
የዘመን መለወጫ በዓል ያለ ምንም የፀጥታ ችግር ተከብሮ ማለፉን የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን ተናገረ። በከተማዋ የደረሰ የትራፊክ አደጋም የለም ብሏል። ንጋቱ ረጋሣ የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…...
Sep 13, 20231 min read


ነሐሴ 19፣2015 -የፍጥነት ወሰንን የሚቆጣጠር አዲስ መመሪያ መሰናዳቱ ተነገረ
በኢትዮጵያ በተደጋጋሚ ለሚከሰቱ የትራፊክ አደጋዎች ዋና መንስኤ የሆነውን የፍጥነት ወሰን የሚቆጣጠር አዲስ መመሪያ መሰናዳቱ ተነገረ፡፡ በተጨማሪም ሀገሪቱ ያላት የመንገድ ደህንነት ህግም ማሻሻያ ተደርጎለት ከ2016...
Aug 25, 20231 min read
ፕሮግራሞች
bottom of page








