ጥር 4፣ 2015- በአዲስ አበባ የወንዝ ዳር ፕሮጀክት ምክንያት ከአፍንጮ በር አካባቢ የሚነሱ ነዋሪዎች መንግስት የገባልንን ቃል እያከበረ አይደለም አሉJan 12, 20231 min readበአዲስ አበባ የወንዝ ዳር ፕሮጀክት ምክንያት ከአፍንጮ በር አካባቢ የሚነሱ ነዋሪዎች መንግስት የገባልንን ቃል እያከበረ አይደለም አሉ፡፡ መንግስት በበኩሉ በቃሌ ልገኝ ያልቻልኩ የቤት እጥረት ስላጋጠመኝ ነው ብሏል፡፡ቴዎድሮስ ወርቁሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…https://bit.ly/33KMCqz
ደንበኞች ባሉበት ሆነው የእጅ ስልካቸውን በመጠቀም ብቻ የቆጣሪ ንባባቸውን የሚያስገቡበት አሰራር በሙከራ ደረጃ መጀመሩን የኢትዮጵያ ኤሌክትሪክ አግልግሎት ተናገረ፡፡
Comments