2 days ago1 minሚያዝያ 23፣2016 - የሲቪል ምዝገባና ነዋሪነት አገልግሎት፤ የከተማዋ ነዋሪ ዲጅታል መታወቂያዎችን በጊዜ እየወሰደ አይደለም አለየአዲስ አበባ የሲቪል ምዝገባና ነዋሪነት አገልግሎት፤ የከተማዋ ነዋሪ ዲጅታል መታወቂያዎችን ቢሰናዳለትም በጊዜ እየወሰደ ባለመሆኑ እርምጃ ልወስድ ነው አለ፡፡ ፋሲካ ሙሉ ወርቅ የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች...
3 days ago1 minሚያዝያ 22፣2016 - ተቆፍረው የተተው ጉድጓዶች ለአካል ጉዳተኞች ፈተና እየሆኑ ነው ተባለበአዲስ አበባ ተቆፍረው የተተው ጉድጓዶች ለአካል ጉዳተኞች ፈተና እየሆኑ ነው ተባለ፡፡ ወንድሙ ሀይሉ የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… Telegram: https://tinyurl.com/yc6tfzsw...
Apr 131 minሚያዝያ 5፣2016 - ገዳይና ዘራፊዎች የበረከቱባት የአፍሪካ መዲናበአዲስ አበባ በተለይ የሜትር ታክሲ አገልግሎት የሚሰጡ አሽከርካሪዎች መገደል እየተደጋገመ ነው፡፡ ከሰሞኑም እንዲሁ አጋጥሟል፡፡ የሰው ኪስ ለማውለቅ፤ ማጅራት እየመቱ የሚገድሉም አሉ፡፡ ዝርፊያ ፣ ቅሚያም ሲያጋጥም...
Mar 301 minመጋቢት 21፣2016 - መልሶ ግንባታው ከምጣኔ ሐብት አንፃር!አዲስ አበባ መልሳ ልትገነባ ፈራርሳለች፡፡ እዚህም እዚያም መንገድ ፣በመንገድ ላይ የተተከለው ዛፍ፣ የንግድና የመኖሪያ ቤት፣ ህንፃውና አጥሩ ሳይቀር ወደ ፍርስራሽነት ተቀይሯል፡፡ የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር...
Mar 231 minመጋቢት 14፣2016 - ዛሬ ማለዳ በእንጦጦ ጋራ ስር የመሬት መንቀጥቀጥ አጋጥሞ ነበር ተባለከጥዋቱ 1 ሰዓት ከ45 ደቂቃ 25 ሰኮንድ የቆየ የመሬት መንቀጥቀጥ በእንጦጦ ጋራ ስር ማጋጠሙን ሰምተናል። የመሬት መንቀጥቀጡ በርዕደ መርት መለኪያ(በሬክትር ልኬት )2.0 ሆኖ መመዝገቡን በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ ...
Mar 231 minመጋቢት 14፣2016 - አዲስ አበባ እየፈረሰች ወይስ እየተገነባች?በመሐል አዲስ አበባ ፒያሣ፣ አራት ኪሎ፣ ቦሌ መንገድ፤ መሬት ቆፋሪ፣ ቤት አፍራሽ፣ ሕንፃ ደርማሽ ተሽከርካሪዎች በስፋት እያየን ነው፡፡ “የመንገድ ኮሪደር ልማት” የሚል መጠሪያ የተሰጠው የዚህ ፕሮጀክት ዓላማ ከተማዋን...
Mar 191 minመጋቢት 10፣2016 - የኦሮሚያ ክልል ምርቶች ወደ አዲስ አበባ እንዳይገቡ መሰናክል ሆኗል ያለውን የፀጥታ ችግር ለመፍታት እየሰራሁ ነው ብሏልየኦሮሚያ ክልል የአትክልትና ፍራፍሬ ምርቶች በበቂ መጠን ወደ አዲስ አበባ እንዳይገቡ መሰናክል ሆኗል ያለውን የፀጥታ ችግር ለመፍታት እየሰራሁ ነው ብሏል። በአዲስ አበባ የአንዳንድ አትክልቶች ዋጋ ከሠሞኑ ቅናሽ አሳ...
Mar 181 minመጋቢት 9፣2016 - የአደንዛዥ ዕፅ ጉዳይ ግን አሳሳቢ መሆኑ ተነገረበአዲስ አበባ ህብረተሰቡን በሚያማርሩ እና ስጋትም በሆኑ የወንጀል ዓይነቶች ላይ ጥብቅ ቁጥጥር እየተደረገ መሆኑን የከተማዋ ፖሊስ ተናገረ፡፡ በተከወኑ ስራዎች ለውጥ እየታየ ነው ቢባልም የአደንዛዥ ዕፅ ጉዳይ ግን...
Feb 261 minየካቲት 18፣2016 - ካለፈው ዓመት ተመሳሳይ ወቅት ጋር ሲመሳከር በ41 በመቶ ብልጫ አሳይቷል ተባለአዲስ አበባ ባለፉት ስድስት ወራት ያገኘችው ገቢ ካለፈው ዓመት ተመሳሳይ ወቅት ጋር ሲመሳከር በ41 በመቶ ብልጫ አሳይቷል ተባለ፡፡ በጊዜው 74 ቢሊዮን ብር መገኘቱ ተሰምቷል፡፡ ያሬድ እንዳሻው የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ...