top of page

ጥር 10፣ 2015- ከወለጋ ተፈናቅለው በደብረ ብርሃን ተጠልለው ለሚገኙ ዜጎች መንግስት ድጋፍ ማቅረብ ጀመረ


ከወለጋ ተፈናቅለው በደብረ ብርሃን ተጠልለው ለሚገኙ ዜጎች መንግስት ድጋፍ ማቅረብ ጀመረ፡፡


ለተፈናቃዮቹ በደብረ ብርሃን አቅራቢያ መጠለያ ሊሰራላቸው መሆኑ ተሰምቷል፡፡


ተፈናዮቹ ከ26,000 በላይ ናቸው ተብሏል፡፡


ፋሲካ ሙሉወርቅ


ሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…


bottom of page