Apr 171 minሚያዝያ 9፣2016 - በኢትዮጵያ እርዳታ ከሚያስፈልጋቸው ሰዎች ድጋፍ ለማቅረብ እስከ መጪው ጥር ወር ድረስ 3.24 ቢሊየን ዶላር ያስፈልጋል ተባለበኢትዮጵያ በተለያየ ምክንያት እርዳታ ከሚያስፈልጋቸው በ10 ሚሊዮን ለሚቆጠሩ ሰዎች ድጋፍ ለማቅረብ እስከ መጪው ጥር ወር ድረስ 3.24 ቢሊየን ዶላር ያስፈልጋል ተባለ፡፡ በመጪዎቹ 5 ወራት የነፍስ አድን እርዳታ...
Mar 201 minመጋቢት 11፣2016 -የተለያየ የአካል ጉዳት ላለባቸው በመቶዎች ለሚቆጠሩ ተማሪዎች የአካል ድጋፍ ቁሶች ተለገሳቸውየተለያየ የአካል ጉዳት ላለባቸው በመቶዎች ለሚቆጠሩ ተማሪዎች የአካል ድጋፍ ቁሶች ተለገሳቸው፡፡ ኢትዮ ቴሌኮም የመስማት ችግር ላለባቸውና ለሌሎችም አካል ጉዳተኞች ላደረገው ድጋፍ 9 ሚሊዮን ብር ወጭ አድርጓል...
Dec 12, 20231 minታህሳስ 2፣2016 - የአለም የምግብ ድርጅት እና የኢትዮጵያ አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን ከተለያዩ ተቋማት ጋር በመሆን ድጋፍ ሊያደርጉ መሆኑ ተሰማድጋፍ አቋርጦ የነበረው የአለም የምግብ ድርጅት እና የኢትዮጵያ አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን ከተለያዩ የረድኤት ተቋማት ጋር በመሆን ወደ 8.6 ቢሊዮን ብር የሚጠጋ ግምታዊ ዋጋ ያለው ድጋፍ ሊያደርጉ መሆኑ ተሰማ፡፡...
Aug 25, 20231 minነሐሴ 19፣2015 - የሀገር ውስጥ ተፈናቃዮች በችግር የምናሳልፈው ጊዜ እየተራዘመ ነው አሉከተለያዩ አካባቢዎች ተፈናቅለው በተፈናቃይ መጠለያና ከማህበረሰቡ ጋር ተቀላቅለው የሚኖሩ የሀገር ውስጥ ተፈናቃዮች የመልሶ ማቋቋም ስራ ስላልተከወነ በችግር የምናሳልፈው ጊዜ እየተራዘመ ነው አሉ፡፡ ባሉበት ሁኔታ...
Feb 1, 20231 minጥር 24፣ 2015- በቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል ለሚገኙ ድጋፍ ፈላጊዎች ላለፉት 3 ወራት ከፌዴራል መንግስት እርዳታ እንዳልተላከ ተነገረበቤንሻንጉል ጉሙዝ ክልል ለሚገኙ ድጋፍ ፈላጊዎች ላለፉት 3 ወራት ከፌዴራል መንግስት እርዳታ እንዳልተላከ ተነገረ። ዕርዳታው ወደ ክልሉ ያልተላከው እጥረት በማጋጠሙ እንደሆነ ከፌዴራል በኩል ተገልፆልኛል ሲል ክልሉ...
Jan 20, 20231 minጥር 12፣ 2015- በኢትዮጵያ በተፈጥሮና ሰው ሰራሽ አደጋዎች 21.2 ሚሊየን ሕዝብ ድጋፍ እየቀረበለት ነው ተባለበኢትዮጵያ በተፈጥሮና ሰው ሰራሽ አደጋዎች 21.2 ሚሊየን ሕዝብ ድጋፍ እየቀረበለት ነው ተባለ፡፡ ወደ ሰሜን ኢትዮጵያ እየቀረበ ያለው ድጋፍም ቀጥሏል ሲል የአደጋ ስጋት አመራር ኮሚሽን ተናግሯል፡፡ ወንድሙ ኃይሉ...
Jan 18, 20231 minጥር 10፣ 2015- ከወለጋ ተፈናቅለው በደብረ ብርሃን ተጠልለው ለሚገኙ ዜጎች መንግስት ድጋፍ ማቅረብ ጀመረከወለጋ ተፈናቅለው በደብረ ብርሃን ተጠልለው ለሚገኙ ዜጎች መንግስት ድጋፍ ማቅረብ ጀመረ፡፡ ለተፈናቃዮቹ በደብረ ብርሃን አቅራቢያ መጠለያ ሊሰራላቸው መሆኑ ተሰምቷል፡፡ ተፈናዮቹ ከ26,000 በላይ ናቸው ተብሏል፡፡...
Jan 12, 20231 minጥር 4፣ 2015- የሰላም ስምምነቱ ከተፈረመ ወዲህ ወደ ትግራይ ክልል ከ138,000 ሜትሪክ ቶን በላይ ምግብና ቁሳቁስ ተላከየሰላም ስምምነቱ ከተፈረመ ወዲህ ወደ ትግራይ ክልል ከ138,000 ሜትሪክ ቶን በላይ ምግብና ቁሳቁስ ተላከ፡፡ ድጋፉ የተላከው ከ 29 አለም አቀፍ አጋሮች ጋር በመተባበር ነው ተብሏል፡፡ ወንድሙ ኃይሉ ሸገርን ወሬዎች፣...
Dec 15, 20221 minታህሳስ 6፣ 2015- ከ7000 በላይ የልብ ህሙማን ህፃናት የህክምና ድጋፍ ይሻሉ ተባለከ7000 በላይ የልብ ህሙማን ህፃናት የህክምና ድጋፍ ይሻሉ ተባለ፡፡ ወንድሙ ኃይሉ ሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz