top of page

ጥር 10፣ 2015- በአዲስ አበባ ተጨማሪ 30,000 ኩንታል ስኳር በሸማች ማህበራት በኩል ለህብረተሰቡ እየቀረበ ነው ተባለ

  • Jan 18, 2023
  • 1 min read

በአዲስ አበባ ተጨማሪ 30,000 ኩንታል ስኳር በሸማች ማህበራት በኩል ለህብረተሰቡ እየቀረበ ነው ተባለ።


ዘይትም በስፋት እየተሰራጨ እንደሚገኝ ከንግድና ቀጣናዊ ትስስር ሚኒስቴር ሸገር ዛሬ ሠምቷል።


ንጋቱ ረጋሳ


ሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…


Recent Posts

See All
ታሪክን_የኋሊት

ባለ ብዙ ገድሉ አፍሪካ አሜሪካዊ ስፖርተኛ ጄሲ ኦውንስ በዘመኑ ድንቅነቱን አስመስክሯል፡፡ በተለይም ከ90 አመታት በፊት በጀርመን በተካሄደው የበርሊን ኦሎምፒክ ታላቁን ታሪክ የሰራበት ነበር፡፡ በዚያ ኦሎምፒክ ኦውንስ በተለያዩ ስፖርታዊ ክንውኖች አራት የወርቅ ሜሊያዎችን አጥልቋል፡፡ በዚህ ኦሎምፒክ በመቶ ሜትር ሩጫ

 
 
 
በኤሌክትሪክ እጦት ምክንያት የእለት ተእለት ተግባራቸውን መከወን ዳገት እንደሆነባቸው የምዕራብ ጎጃም ዞን ነዋሪዎች ተናገሩ፡፡

ሐምሌ 27 2018 በኤሌክትሪክ እጦት ምክንያት የእለት ተእለት ተግባራቸውን መከወን ዳገት እንደሆነባቸው የምዕራብ ጎጃም ዞን ነዋሪዎች ተናገሩ፡፡ የኢትዮጵያ ኤሌክትክ አገልግሎት በበኩሉ ማህበረሰቡ የሚያነሳው ችግር ተገቢ ነው እሱን ለማስተካከልም እየሰራሁ ነው ብሏል፡፡ ከ1.3 ሚሊየን በላይ ህዝብ ያለበት የምዕራብ ጎ

 
 
 
ጥብቅ እንደሆነ የሚነገርለት የኢትዮጵያ የባንኮች ብድር አሰጣጥ ሥርዓት አሁንም ሊሻሻሉ የሚገቡ ጉዳዮች ያሉበት ነው ተባለ።

ሐምሌ 27 2018 ጥብቅ እንደሆነ የሚነገርለት የኢትዮጵያ የባንኮች ብድር አሰጣጥ ሥርዓት አሁንም ሊሻሻሉ የሚገቡ ጉዳዮች ያሉበት ነው ተባለ። ሰዎች ከዚህ በፊት የወሰዷቸውን ብድሮች የከፈሉበት መልካም ታሪክ እየታየ ከባንኮች ገንዘብ የሚያገኙበት ሥርዓት በኢትዮጵያም ሊለመድ እንደሚገባ የዘርፉ ባለሙያዎች ተናግረዋል።

 
 
 

Comments


Sheger App Logo
iOS Store
Google Play
  • Facebook
  • X
  • Youtube
  • TikTok
  • Telegram
  • Whatsapp

    ሸገር
102.1

ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 አዲስ የሬዲዮ አቀራረብ መላና አዲስ ቃና ይዞ የቀረበ በሀገሪቱ የሚዲያ ገበያ ላይ መሪ ሚና የሚጫወት ጣቢያ ነው፡፡

ሁሌም ከሸገር ጋር ሁኑ
ሸገር የእናንተ ነው
ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር! 

Sheger Radio | Sheger 102.1FM  © 2026 Adey Tensae Media & Entertainment PLC.  

bottom of page