Apr 21 minመጋቢት 24፣2016 - በአፋር ክልል የኤች አይ ቪ ኤድስ ስርጭት እየተስፋፋ ነው ተባለበአፋር ክልል የኤች አይ ቪ ኤድስ ስርጭት እየተስፋፋ ነው ተባለ፡፡ ይህም የሆነበት ምክንያት ክልሉ በወደ ጅቡቲ እና ሌሎች አጎራባች ከተሞች መተላለፊያ በመሆኑ የበሽታው ስርጭት እንዲጨምር አድርጎታል ተብሏል፡፡ ማርታ...
Mar 261 minመጋቢት 17፣2016 - የአፋር ክልል ተላላፊ በሆኑ እና ባልሆኑ በሽታዎች የሚያዙ ሰዎች ቁጥር እየጨመረብኝ ነው አለበጦርነት ምክንያት በአራት ዞኖቹ ያሉ የጤና ተቋማት ላይ ጉዳት የደረሰበት የአፋር ክልል ተላላፊ በሆኑ እና ባልሆኑ በሽታዎች የሚያዙ ሰዎች ቁጥር እየጨመረብኝ ነው አለ። የጤና ተቋማቱ ገና መልሰው እንዳልተቋቋሙ...
Feb 21 minጥር 24፣2016 - በአፋር ክልል ከ 413,000 በላይ ሰዎች አስቸኳይ የሰብዓዊ እርዳታ ጠባቂ ሆነዋል ተባለበአፋር ክልል ከ 413,000 በላይ ሰዎች አስቸኳይ የሰብዓዊ እርዳታ ጠባቂ ሆነዋል ተባለ፡፡ በድርቅ ምክንያት ግን እስካሁን የሰው ህይወት አልጠፋም ተብሏል፡፡ ፍቅሩ አምባቸው የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች...
Dec 15, 20221 minታህሳስ 6፣ 2015- በአማራ እና አፋር ክልሎች በጦርነቱ ምክንያት የወደሙ ትምህርት ቤቶችን እና ጤና ተቋማትን ለመገንባት የሚያስችል ስምምነት ተደረገበአማራ እና አፋር ክልሎች በጦርነቱ ምክንያት የወደሙ ትምህርት ቤቶችን እና ጤና ተቋማትን ለመገንባት የሚያስችል ስምምነት ተደረገ፡፡ ከሁለቱ ክልሎች የልማት ማህበሮች ጋር ስምምነቱን ያደረገው አለም አቀፍ ትብብር...