top of page

ከአንድ ሚሊየን በላይ ኢትዮጵያዊያን በመካከለኛው ምስራቅ ሀገራት በተለያዩ ስራዎች ተሰማርተው እንደሚገኙ ይነገራል።

  • 38 minutes ago
  • 1 min read

ግንቦት 17/2018


ከአንድ ሚሊየን በላይ ኢትዮጵያዊያን በመካከለኛው ምስራቅ ሀገራት በተለያዩ ስራዎች ተሰማርተው እንደሚገኙ ይነገራል።


በውጭ የሚኖሩ ኢትዮጵያውን እና ትውልደ ኢትዮጵያውን ወደ ሀገር ቤት ከሚልኩት የውጭ ምንዛሪም 40 በመቶው የእነሱ ድርሻ መሆኑ ይጠቀሳል።


አሜሪካና እስራኤል ከኢራን ጋር የገቡትን ጦርነት ተከትሎ በተቀየረው የአካባቢው የሠላም ሁኔታ ምክንያት ግን እነዚህ ኢትዮጵያውን ወደ ሀገር ቤት የሚልኩት የውጭ ምንዛሪ ተፅዕኖ አርፎበታል ተብሏል።


የሠላም ችግሩ ስራቸውን እንዲያጡ ያደረጋቸው ኢትዮጵያውን ብዙ መሆናቸውንም ሠምተናል።


ሙሉ ዘገባውን ያድምጡ….


ምንታምር ፀጋው

Recent Posts

See All
የኢትዮጵያ አጠቃላይ ብድር 51.8 ቢሊዮን ዶላር መድረሱን የገንዘብ ሚኒስቴር ይፋ አድርጓል፡፡

ግንቦት 17/2018 የኢትዮጵያ አጠቃላይ ብድር 51.8 ቢሊዮን ዶላር መድረሱን የገንዘብ ሚኒስቴር ይፋ አድርጓል፡፡ ከመካከሉ ከ33 ቢሊዮን ዶላር በላዩ የውጭ እዳ ሲሆን 18.3 ቢሊዮን ዶላሩ ደግሞ ከሃገር ውስጥ የተወሰደ ብድር ነው፡፡ ለመሆኑ የኢትዮጵያ አጠቃላይ ብድር ከሌሎች አገራት አንፃር ሲታይ ከፍተኛ ፣ መካከ

 
 
 

Comments


Sheger App Logo
iOS Store
Google Play

    ሸገር
102.1

ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 አዲስ የሬዲዮ አቀራረብ መላና አዲስ ቃና ይዞ የቀረበ በሀገሪቱ የሚዲያ ገበያ ላይ መሪ ሚና የሚጫወት ጣቢያ ነው፡፡

ሁሌም ከሸገር ጋር ሁኑ
ሸገር የእናንተ ነው
ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር! 

Sheger Radio | Sheger 102.1FM  © 2026 Adey Tensae Media & Entertainment PLC.  

bottom of page