Apr 11 minመጋቢት 23፣2016 - ጉዳያችን - የቱሪዝም ገበያየዛሬው ጉዳያችን የቱሪዝም ገበያን (ቱሪዝም ማርኬቲንግ) ይመለከታል። ማብራሪያውን የሚያቀርቡት የቱሪዝም ማርኬቲንግ፣ የገበያ ጥናት እና አስተዳደር ባለሞያው አቶ ረቢራ ቡሻ ናቸው። የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና...
Mar 111 minመጋቢት 2፣2016 - ጉዳያችን - ስራ ፈጠራ እና ፈተናዎቹ (ክፍል 2)የዛሬው ጉዳያችን የስራ ፈጠራ (ኢንተርፕረነርሺፕ) እና ፈተናዎቹን ይመለከታል። ማብራሪያውን የሚያቀርቡልን የገበያ ጥናትና አስተዳደር ባለሞያው አቶ ረቢራ ቡሻ ናቸው። አዘጋጁ ቴዎድሮስ ወርቁ ነው፡፡ የሸገርን ወሬዎች፣...
Mar 41 minየካቲት 25፣2016 - ጉዳያችን - ስራ ፈጠራ እና ፈተናዎቹጉዳያችን የዛሬው ጉዳያችን የስራ ፈጠራ(ኢንተርፕረነርሺፕ) እና ፈተናዎቹን ይመለከታል። ማብራሪያውን የሚያቀርቡልን የገበያ ጥናትና አስተዳደር ባለሞያው አቶ ረቢራ ቡሻ ናቸው። አዘጋጁ ቴዎድሮስ ወርቁ ነው፡፡ የሸገርን...
Jan 81 minታህሳስ 29፣2016 - ጉዳያችን - የቴክኒክና ሞያ ተቋማት ችግር ፈቺ ባለ እጆችን ማሰልጠን እንዲችሉ ምን መደረግ አለበት?በጉዳያችን በተመረጡ ሀሳቦች ዙሪያ በየሳምንቱ የባለሙያ ሀሳብ ይቀርባል፡፡ የዛሬው ጉዳያችን ቴክኖሎጂ፣ ቴክኖሎጂስትና የትምህርት ስርዓታችንን ይመለከታል። የቴክኒክና ሞያ ተቋማት እንደሌሎቹ ሀገሮች ችግር ፈቺ ባለ...
Aug 28, 20231 minጉዳያችን - ቴክኖሎጂ፣ ቴክኖሎጂስትና የትምህርት ስርዓታችን (ክፍል-3)በጉዳያችን በተመረጡ ሀሳቦች ዙሪያ በየሳምንቱ የባለሙያ ሀሳብ ይቀርባል፡፡ የዛሬው ጉዳያችን ቴክኖሎጂ፣ ቴክኖሎጂስትና የትምህርት ስርዓታችንን ይመለከታል። ማብራሪያውን የሚያቀርቡት ወጣቶችና ቴክኖሎጂን በተመለከተ ጥናታዊ...
Aug 7, 20231 minነሐሴ 1፣2015 - ጉዳያችን፡- ስለ ''አነቃቂ ንግግር'' - ክፍል 3በጉዳያችን በተመረጡ ሀሳቦች ዙሪያ በየሳምንቱ የባለሞያ ሀሳብ ይቀርባል፡፡ የዛሬው ጉዳያችን ካለፉት ሳምንታት የቀጠለ ሲሆን የከተማችንን ወቅታዊ የመነጋገሪያ ሀሳብ ይመለከታል። በከተማችን አነቃቂ ንግግር አድራጊና...
Jul 17, 20231 minሐምሌ 10፣2015 -ጉዳያችን- ወቅታዊ የመነጋገሪያ ሀሳብ ‘’አነቃቂ ንግግር’’ (ክፍል 2)ጉዳያችን በተመረጡ ሀሳቦች ዙሪያ በየሳምንቱ የባለሙያ ሀሳብ የሚቀርብበት ነው፡፡ አሁን አሁን በከተማችን አነቃቂ ነን፣ የስኬት መንገድን እናሳያለን የሚሉ ግለሰብና ተቋማት በዝተዋል። የዛሬው ጉዳያችንም ይህንኑ ወቅታዊ...
Jul 3, 20231 minጉዳያችን፡- በቤት እና በስራ ቦታ ማድረግ የሚገባን ጥንቃቄሰኔ 26፣2015 ጉዳያችን፡- በጉዳያችን በተመረጡ ሀሳቦች ዙሪያ በየሳምንቱ የባለሙያ ሀሳብ ይቀርባል፡፡ የዛሬው ጉዳያችን በቤት እና በስራ ቦታ ማድረግ የሚገባንን ጥንቃቄ ይመለከታል። ማብራሪያውን የሚያቀርቡት የፈርስት...
Jan 30, 20231 minጥር 22፣ 2015- ጉዳያችን- ጤናና አመጋገብ ጉዳያችን ጤናና አመጋገብ በዲላ ዩኒቨርስቲ የምግብ ሳይንስና ኒውትሪሽን አስተማሪና ተመራማሪ የሆኑት ዶ/ር ይሁኔ አየለን ጠይቀናል፡፡ ሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz