top of page

ታህሳስ 29፣2016 - ጉዳያችን - የቴክኒክና ሞያ ተቋማት ችግር ፈቺ ባለ እጆችን ማሰልጠን እንዲችሉ ምን መደረግ አለበት?

በጉዳያችን በተመረጡ ሀሳቦች ዙሪያ በየሳምንቱ የባለሙያ ሀሳብ ይቀርባል፡፡


የዛሬው ጉዳያችን ቴክኖሎጂ፣ ቴክኖሎጂስትና የትምህርት ስርዓታችንን ይመለከታል።


የቴክኒክና ሞያ ተቋማት እንደሌሎቹ ሀገሮች ችግር ፈቺ ባለ እጆችን ማሰልጠን እንዲችሉ መደረግ ያለበት ምድን ነው?


ማብራሪያውን የሚያቀርቡት ወጣቶችና ቴክኖሎጂን በተመለከተ ጥናታዊ ፅሑፎችና መፅሐፍትን በማዘጋጀት ስራ ላይ የተሰማሩት አቶ ደጁ እልፍነህ ናቸው።


አዘጋጁ ቴዎድሮስ ወርቁ ነው፡፡



የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…



bottom of page