ታህሳስ 6፣ 2015- ከ7000 በላይ የልብ ህሙማን ህፃናት የህክምና ድጋፍ ይሻሉ ተባለDec 15, 20221 min readhttps://www.mixcloud.com/ShegerFM/%E1%89%B3%E1%88%85%E1%88%B3%E1%88%B5-6-2015-%E1%8A%A87000-%E1%89%A0%E1%88%8B%E1%8B%AD-%E1%8B%A8%E1%88%8D%E1%89%A5-%E1%88%85%E1%88%99%E1%88%9B%E1%8A%95-%E1%88%85%E1%8D%83%E1%8A%93%E1%89%B5-%E1%8B%A8%E1%88%85%E1%8A%AD%E1%88%9D%E1%8A%93-%E1%8B%B5%E1%8C%8B%E1%8D%8D-%E1%8B%AD%E1%88%BB%E1%88%89-%E1%89%B0%E1%89%A3%E1%88%88/ከ7000 በላይ የልብ ህሙማን ህፃናት የህክምና ድጋፍ ይሻሉ ተባለ፡፡ ወንድሙ ኃይሉሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…https://bit.ly/33KMCqz
ዛሬ ብሔራዊ ባንክ ይፋ ባደረገው የውጭ ምንዛሬ ጨረታ አንድ የአሜሪካ ዶላር በአማካይ በ161 ብር ከ79 ሳንቲም መሸጡ ተነገረ፡፡ ነሐሴ 6 2018 ዛሬ ብሔራዊ ባንክ ይፋ ባደረገው የውጭ ምንዛሬ ጨረታ አንድ የአሜሪካ ዶላር በአማካይ በ161 ብር ከ79 ሳንቲም መሸጡ ተነገረ፡፡ ዛሬ ይፋ በሆነው ጨረታ 125 ሚሊዮን ዶላር ለጨረታ ቀርቧል ተብሏል፡፡ በጨረታው 28 ባንኮች የተሳተፉ ሲሆን በጨረታው የድርሻቸውን ተጫርተው የወሰዱ ባንኮች ቁጥር 9 መሆ
ብሔርን መሰረት ያደረገው የክልሎች አወቃቀር ይቀጥል በሚለው የ500 ቡድን የሀገራዊ ምክክር ተመካካሪዎች ተስማምተዋል፡፡ነሐሴ 6 2018 ብሔርን መሰረት ያደረገው የክልሎች አወቃቀር ይቀጥል በሚለው የ500 ቡድን የሀገራዊ ምክክር ተመካካሪዎች ተስማምተዋል፡፡ አገሪቱ የምትከተለው የመንግስት ሥርዓት ምን ይሁን? ለሚለው ተመካካሪዎቹ ኢትዮጵያ በፕሬዚዳንት ትመራ በሚለው ላይ ሙሉ ለሙሉ ተስማምተዋል፡፡ ፕሬዚዳንቱ ከየት ይመረጥ? ሥርዓቱ ፓር
በመንግሥት አደረጃጀት እና ቅርፅ አጀንዳ ሥር ሲመክሩ የቆዩ የሥራ ቡድኖች ከ53 ንዑሳን ጉዳዮች ውስጥ በ50ው ላይ ተስማምተው ወደ ቀጣይ ምዕራፍ ተሻግረዋል።በመንግሥት አደረጃጀት እና ቅርፅ አጀንዳ ሥር ሲመክሩ የቆዩ የሥራ ቡድኖች ከ53 ንዑሳን ጉዳዮች ውስጥ በ50ው ላይ ተስማምተው ወደ ቀጣይ ምዕራፍ ተሻግረዋል። ስማቸው እንዳይጠቀስ የፈለጉ አንድ ተመካካሪ፤ ሦስት ንዑሳን አጀንዳዎች ግን ለአስማሚ ግብረ ኃይል ይላካሉ መባሉን ነግረውናል። ወደ አስማሚ ግብረ ኃይል ይላካሉ
Comments