top of page


ግንቦት 1፣2016 - የውጭ ባለሀብቶች ብዛትን በተመለከተ በሁለት የመንግስት ተቋማት ልዩነት ያለው አሃዝ የያዘ ሪፖርት መቅረቡ ጥያቄ አስነስቷል
በቱሪዝም ዘርፍ ተሰማርተዋል የተባሉ የውጭ ባለሀብቶች ብዛትን በተመለከተ በሁለት የመንግስት ተቋማት ልዩነት ያለው አሃዝ የያዘ ሪፖርት ለፓርላማው መቅረቡ ጥያቄ አስነስቷል፡፡ በሌላ በኩል የቅርስ ባለስልጣን ባለሞያዎቼ...
May 9, 20241 min read


ሚያዝያ 24፣2016 - በገበታ ለሀገር የተገነቡ ሎጆችን ስራ የማስኬድ ተግባርን የኢትዮጵያ አየር መንገድ እንዲወጣ ሃላፊነት ተሰጠው፡፡
በገበታ ለሀገር የተገነቡ ሎጆችን ስራ የማስኬድ ተግባርን የኢትዮጵያ አየር መንገድ በስካይ ላይት ሆቴል ተቋሙ በኩል እንዲወጣ ሃላፊነት ተሰጠው፡፡ ለኢትዮጵያ አየር መንገድ በሃላፊነት መሰጠቱም የተሻለ አገልግሎት...
May 2, 20241 min read


ሚያዝያ 3፣2016 - በትግራይ ክልል በጦርነቱ ጉዳት የደረሰባቸው ተቋማት የውድመት መጠን በቅርቡ ይፋ ይደረጋል ተብሏል
በትግራይ ክልል በጦርነቱ ምክንያት ውድመት ደርሶባቸው የነበሩ የቱሪዝም አገልግሎት ሰጪ ተቋማት በሙሉ አቅማቸው ዳግም ወደ ስራ መግባታቸው ተነገረ፡፡ ጉዳት የደረሰባቸው አገልግሎት ሰጪ ተቋማትን በተመለከተም አጠቃላይ...
Apr 11, 20241 min read


መጋቢት 13፣2016 - ''እንደ አክሱምና ላሊበላ ባሉ የቱሪዝም መዳረሻ ስፍራዎች የመግቢያ ዋጋ በእጥፍ ጨምሯል'' የኢትዮጵያ አስጎብኚ ማህበር
በተለያዩ የቱሪዝም መዳረሻ ስፍራዎች የሚታየዉ የዋጋ ጭማሪ ጊዜዉን ያገናዘበ አይደለም ተባለ፡፡ ይህንን ያለው የኢትዮጵያ አስጎብኚ ማህበር ነዉ፡፡ ማህበሩ እንደ አክሱምና ላሊበላ ባሉ የቱሪዝም መዳረሻ ስፍራዎች ጎብኚዎች...
Mar 22, 20241 min read


መጋቢት 9፣2016 - በግጭቶች እና ጦርነቶች ምክንያት ከቱሪዝም ዘርፍ ኢትዮጵያ ማግኘት ያለባትን ገቢ እያጣች መሆኑ ይነገራል
ካለፉት ጥቂት ዓመታት ወዲህ እዚህም እዛም እየተነሱ መርገብ ባልቻሉ ግጭቶች እና ጦርነቶች ምክንያት ከቱሪዝም ዘርፍ ኢትዮጵያ ማግኘት ያለባትን ገቢ እያጣች መሆኑ ይነገራል፡፡ በዘርፉ እየሰሩ ያሉትም ተስፋ ቆርጠው...
Mar 18, 20241 min read


ታህሳስ 3፣2016 - የመገናኛ ብዙኃን የሀገር ቤት ቱሪስቶችን ለማበርታት እንዲሰሩ ተጠየቀ
የቱሪዝም ዘርፍ የታሰበውን ያህል ገቢ እንዲያስገኝ የመገናኛ ብዙሃን በተለይ የሀገር ቤት ቱሪስቶችን ለማበርታት እንዲሰሩ ተጠየቀ፡፡ እስካሁን የመገናኛ ብዙሃን ለቱሪዝሙ ዘርፍ ትኩረት አይሰጡም ተብሏል፡፡ ባለፉት 3...
Dec 13, 20231 min read


ጥቅምት 29፣2016 - የትግራይ ክልል እንደቀድሞ የቱሪዝም መዳረሻ እንዲሆን ብዙ ስራዎች ይጠበቃሉ ተባለ
ያለፉትን ዓመታት በግጭት ውስጥ የከረመው የትግራይ ክልል ምንም እንኳን አሁን እያገገመ ቢሆንም እንደቀድሞ የቱሪዝም መዳረሻ እንዲሆን ብዙ ስራዎች ይጠበቃሉ ተባለ፡፡ የክልሉን ቱሪዝም ወደነበረበት ለመመለስ ጊዜ...
Nov 9, 20231 min read


ሐምሌ 17፣2015 - አገር አቀፍ የመንግስትና የግሉ ዘርፍ የምክክር መድረክ ነገ ማክሰኞ እና ረቡዕ በአዲስ አበባ ሊካሄድ ነው
የምክክር መድረኩ የኢትዮጵያን የግብርና፣ ቱሪዝም እና የኢኮኖሚ ዘርፎች ለማነቃቃት ያለመ እንደሆነ ተነግሯል። በመድረኩ በሚካሄዱ ውይይቶች ዘርፎቹን ለማሳደግ የሚረዱ ሃሳቦች ይገኛሉ ተብሎ እንደሚጠበቅ ተጠቅሷል።...
Jul 24, 20231 min read
ፕሮግራሞች
bottom of page