top of page

ታህሳስ 3፣2016 - የመገናኛ ብዙኃን የሀገር ቤት ቱሪስቶችን ለማበርታት እንዲሰሩ ተጠየቀ

  • Dec 13, 2023
  • 1 min read

የቱሪዝም ዘርፍ የታሰበውን ያህል ገቢ እንዲያስገኝ የመገናኛ ብዙሃን በተለይ የሀገር ቤት ቱሪስቶችን ለማበርታት እንዲሰሩ ተጠየቀ፡፡


እስካሁን የመገናኛ ብዙሃን ለቱሪዝሙ ዘርፍ ትኩረት አይሰጡም ተብሏል፡፡


ባለፉት 3 ወራት ከቱሪዝም ዘርፉ 1 ቢሊዮን ዶላር እንደተገኘም ተነግሯል፡፡


በረከት አካሉ


የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz

Recent Posts

See All
ፖሊስ በ"ፊንቴክ" ኢንቨስትመንት ማጭበርበር የተጠረጠሩ አርቲስቶች እና ቲክቶከሮች ላይ የጠየቀው ተጨማሪ የምርመራ ጊዜ ተፈቀደለት፡፡

ሚያዝያ 14/2018 ፖሊስ በ"ፊንቴክ" ኢንቨስትመንት ማጭበርበር የተጠረጠሩ አርቲስቶች እና ቲክቶከሮች ላይ የጠየቀው ተጨማሪ የምርመራ ጊዜ ተፈቀደለት፡፡ ፖሊስ ተጨማሪ 14 ቀን ለምርመራ እንዲፈቀድለት ባለፈው አርብ በነበረው ችሎት ጠይቆ ለውሳኔ ፍርድ ቤቱ ለዛሬ ቀጥሮ እንደነበር ይታወሳል፡፡ በ"ፊንቴክ"(Finte

 
 
 

Comments


Sheger App Logo
iOS Store
Google Play

    ሸገር
102.1

ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 አዲስ የሬዲዮ አቀራረብ መላና አዲስ ቃና ይዞ የቀረበ በሀገሪቱ የሚዲያ ገበያ ላይ መሪ ሚና የሚጫወት ጣቢያ ነው፡፡

ሁሌም ከሸገር ጋር ሁኑ
ሸገር የእናንተ ነው
ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር! 

Sheger Radio | Sheger 102.1FM  © 2026 Adey Tensae Media & Entertainment PLC.  

bottom of page