May 101 min7ኛው የምስራቅ አፍሪካ የፋይናንስ ጉባኤ ትናንት ሲመክር ውሏልበኢትዮጵያ ያለውን የፋይናንስ ችግሮችና እንቅፋቶች እየለየ ሀሳብና መፍትሄ ያቀብላል የተባለ 7ኛው የምስራቅ አፍሪካ የፋይናንስ ጉባኤ ትናንት ሲመክር ውሏል፡፡ በጉባኤው የብሔራዊ ባንክ ዋና ገዢ ጨምሮ ከፍተኛ የውጪ እና...
Apr 261 minሚያዝያ 18፣2016 - ስለ ክፍያ ሥርዓቱ ብሔራዊ ባንክን ጠይቀናልበብሔራዊ ባንክ ከሰሞኑ የኪው አር(QR) ኮድ የክፍያ ሥርዓት በተቀናጀ እና ወጥ በሆነ መልኩ እንዲሰራበት አድርጓል፡፡ ስለ ክፍያ ሥርዓቱ በብሔራዊ ባንኩን ጠይቀናል፡፡ ተህቦ ንጉሴ የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና...
Mar 281 minመጋቢት 19፣2016 - ኤም ፔሳ ሳፋሪኮም የደንበኞቹ ብዛት 4.2 ሚሊዮን መድረሱን ተናገረየፋይናንስ አገልግሎት አቅራቢው ኤም ፔሳ ሳፋሪኮም የደንበኞቹ ብዛት 4.2 ሚሊዮን መድረሱን ተናገረ። ኤም ፔሳ ሳፋሪኮም አዲስ ተጠቃሚ እና ግብይታቸውን በፔሳ ሳፋሪኮም ያካሄዱ ከ1 ሚሊዮን በላይ ደንበኞችን፣ ወኪሎችን...
Mar 271 minመጋቢት 18፣2016 - ንግድ ባንክ ያጋጠመው የሲስተም ችግር ምን እንደሆነ በብርቱ እየመረመርኩ ነው ሲል ብሔራዊ ባንክ ተናገረየኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ያጋጠመው የሲስተም ችግር ምን እንደሆነ በብርቱ እየመረመርኩ ነው ሲል ብሔራዊ ባንክ ተናገረ፡፡ ንግድ ባንክ ኪሳራ እንዳላጋጠመው የብሔራዊ ባንክ ዋና ገዢ አረጋግጠዋል፡፡ ተህቦ ንጉሴ የሸገርን...
Mar 231 minመጋቢት 14፣2016 - ንብ ኢንተርናሽናል ባንክ የቼክ ክፍያዎችን በባንኩ እንዲመነዘሩ ለደንበኞቹ ጥሪ አቀረበባንኩ ይህን የተናገረው ደንበኞች ከቼክ ምንዛሪ ጋር በተገናኘ ስጋት እንዳይገባቸው በማሰብ ነው ብሏል። ንብ ባንክ በብሔራዊ ባንክ አመቻችነትና ታዛቢነት ባደረገው ምርጫ የተመረጡት የቦርድ አባላት፤ ባንኩን...
Mar 91 minየካቲት 30፣2016 - ከመጋቢት 22፣2015 ዓ/ም በፊት የባንክ ፈቃድ የተሰጠባቸው ተሽከርካሪዎች ወደ ሀገር እንዲገቡ ተፈቀደ ተሽከርካሪዎቹ እና እቃዎች ወደ ሀገር ቤት እንዲገቡ የተፈቀደውም በጉምሩክ ኮሚሽን በኩል የሚቀርቡ ሠነዶች አስፈላጊው ማጣራት ተደርጎባቸው ነው ተብሏል። ይህም የሚሆነው ለመጨረሻ ጊዜ መሆኑን የገንዘብ ሚኒስቴር...
Dec 12, 20231 minታህሳስ 2፣2016 - ብሔራዊ ባንክ የወሰዳቸው እርምጃዎች አምራች ዘረፉን የዘነጉ እነደሆኑ የምጣኔ ሀብት ባለሞያዎች እየተናገሩ ነውብሔራዊ ባንክ የዋጋ ንረትን ለመቀነስ ይረዳሉ በሚል የወሰዳቸው እርምጃዎች አምራች ዘረፉን የዘነጉ እነደሆኑ የምጣኔ ሀብት ባለሞያዎች እየተናገሩ ነው፡፡ ንጋቱ ረጋሳ የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…...
Nov 24, 20231 minህዳር 14፣2016 - የኢትዮጵያ ባንኮች በብዙ ወደ ኋላ የቀሩ ናቸው ተባለበኢትዮጵያ ያሉ ባንኮች ከጎረቤት ሀገራት ጋር ሲወዳደሩ አሁንም በብዙ መስፈርት ወደ ኋላ የቀሩ ናቸው ተባለ፡፡ ይህን ያሉት የብሔራዊ ባንክ ገዢው ናቸው፡፡ ተህቦ ንጉሴ የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች...
Dec 12, 20221 minታህሳስ 3፣ 2015- በህገ ወጥ መንገድ ወርቅ እየተመረተ እየተሸጠ በመሆኑ ወደ ብሔራዊ ባንክ መግባት ያለበት ወርቅ መቀነሱ ተሰማ፡፡ ታህሳስ 3፣ 2015 በህገ ወጥ መንገድ ወርቅ እየተመረተ እየተሸጠ በመሆኑ ወደ ብሔራዊ ባንክ መግባት ያለበት ወርቅ መቀነሱ ተሰማ፡፡ የወርቅ ማምረት ሂደቱ የውጭ ዜጎችም እየተሳተፉ በመሆኑ ትኩረት ተሰጥቶ ሊሰራበት...