Jan 311 minጥር 22፣2016 - የሥነ - ምግባር እና ፀረ ሙስና ኮሚሽን ሌብነት በኢትዮጵያ የከፋ ደረጃ ላይ ደርሷል ሲል ተናገረበኢትዮጵያ ሌብነት ወይም ሙስና የከፋ ደረጃ ላይ ደርሷል ሲል የሥነ - ምግባር እና ፀረ ሙስና ኮሚሽን ተናገረ፡፡ የሙስና መከላከል ስራው በቂ ትኩረት አልተሰጠውም ሲልም ኮሚሽኑ አስረድቷል፡፡ ፍቅሩ አምባቸው የሸገርን...
Dec 26, 20231 minታህሳስ 16፣2016 - የፀረ ሙስና ኮሚሽን በ 3 ወራት በሙስና ሊባክን የነበረ 800 ሚሊየን ብር አድኛለሁ አለየስነ ምግባር እና ፀረ ሙስና ኮሚሽን በበጀት ዓመቱ 3 ወራት በሙስና ሊባክን የነበረ 800 ሚሊየን ብር አድኛለሁ አለ፡፡ ሙስናን ለመከላከል በምከውነው ስራ የሚደርሰኝ ጥቆማ እያገዘኝ ነው ብሏል፡፡ ያሬድ እንዳሻው...
Nov 25, 20231 minሙሰኞች የህዝብ ሀብት እየበሉ የሚቀጥሉበትን ሁነት ማስቀረት ያልተቻለው ለምንድነው?በኢትዮጵያ ሌብነት ወይም ሙስና ብሔራዊ የስጋት ደረጃ ላይ መድረሱ ከተነገረ አመታት እየተቆጠሩ ነው፡፡ ሌብነትን ለመግታት ከተቻለም ለማስቀረት ድርብ ድርብርብ ኃላፊነት ያለባቸው ሹማምንት ያሉት ኮሚቴ እስከማዋቀር...
Nov 3, 20231 minጥቅምት 23፣2016 - ሰራተኞቼ ለሙስና የመጋለጣቸው አንደኛው ምክንያት የኤሌክትሪክ እቃዎች አለመገኘት ነው ሲል የአዲስ አበባ የኤሌክትሪክ አገልግሎት ተናገረየአዲስ አበባ የኤሌክትሪክ አገልግሎት ሰራተኞች ለሙስና የመጋለጣቸው አንደኛው ምክንያት የኤሌክትሪክ እቃዎችና መለዋወጫዎች በበቂ አለመገኘት ነው ሲል መስሪያ ቤቱ ተናገረ፡፡ ባለፉት 3 ወራት 2.4 ቢሊየን ብር...
Oct 31, 20231 minጥቅምት 20፣2016 - የትምህርት ሥርዓቱ መውደቅ ለበረታው ሌብነት ከፍተኛ አስተዋጽኦ ማበርከቱ ተነገረየትምህርት ሥርዓቱ መውደቅ በአገሪቱ ለበረታው ሌብነት ወይም ሙስና ከፍተኛ አስተዋጽኦ ማበርከቱ ተነገረ፡፡ በረከት አካሉ የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz
Oct 31, 20231 minጥቅምት 20፣2016 - ሹመኛ ሆነው ቤት ለማግኘት ጉቦ የሚሰጡ እንዳሉ ተሰማየመንግስት ሹመኛ ሆነው የመንግስት ቤት ለማግኘት ጉቦ የሚሰጡ እንዳሉ ተሰማ ሙስና፣ ሙስና እየተባለ ጥናት ቢጠና ፣ ቢነገርም እርምጃው ላይ ግን እንዳልተበረታ የኢትዮጵያ ህዝብ እምባ ጠባቂ ተቋም ተናግሯል፡፡ ያሬድ...
Jul 12, 20231 minሐምሌ 5፣2015 - ከ1,700 በላይመ ጥቆማዎችን መቀበሉን የሥነ-ምግባርና ፀረ ሙስና ኮሚሽን ተናገረበ2015 በጀት ዓመት ከመጋቢት ወር ጀምሮ እስካሁን ከ1,700 በላይ የሙስናና የብልሹ አሠራር ጥቆማዎችን መቀበሉን የፌደራል የሥነ-ምግባርና ፀረ ሙስና ኮሚሽን ተናገረ። ምህረት ስዩም የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና...
Dec 28, 20221 minታህሳስ 19፣ 2015- የብሔራዊ ስጋትነት ደረጃ ላይ ደርሷል የተባለውን የሙስና ወንጀል ለመግታት የመገናኛ በዙሃን ሚናቸውን ሊወጡ ይገባል ተባለየብሔራዊ ስጋትነት ደረጃ ላይ ደርሷል የተባለውን የሙስና ወንጀል ለመግታት የመገናኛ በዙሃን ሚናቸውን ሊወጡ ይገባል ተባለ፡፡ መንግስትም የመገናኛ ብዙኃን በምርመራ ጋዜጠኝነትና በተለያዩ ዘዴዎች ያጋለጡት የሙስና ወንጀል...
Dec 17, 20221 minታህሳስ 7፣ 2015- ሙስና ወዝ የተጣገብነው ጉድለት ሆነና፣ ለማክሰሚያ ተብለው የተወጠኑት ርምጃዎች ሁሉ የማያስፈሩት ሆነሙስና ወዝ የተጣገብነው ጉድለት ሆነና፣ ለማክሰሚያ ተብለው የተወጠኑት ርምጃዎች ሁሉ የማያስፈሩት ሆነ፡፡ መንግስትም ካሁን በፊት ሙስናን ለመቆጣጠር ይበጀኛል የሚላቸው ዘዴዎች መቀየሱን ይነግረናል እንጂ ውጤቱን...