top of page


የካቲት 21፣2016 - የአውሮፓ ሀገራት የአበባ ምርት ከተባይ ነፃ ስለመሆኑ ማረጋገጫ ካልተሰጠን እንዳይገባብን የሚል ማስጠንቀቂያ መስጠታቸው ተሰማ
የአውሮፓ ሀገራት ከኢትዮጵያ የሚላክልን የአበባ ምርት ከተባይ ነፃ ስለመሆኑ ማረጋገጫ ካልተሰጠን ምርቱ እንዳይገባብን የሚል ማስጠንቀቂያ መስጠታቸው ተሰማ፡፡ ኤፍ ሲ ኤም FCM የተባለ ተባይ ከአበቦች ጋር ወደ አውሮፓ...
Feb 29, 20241 min read


የካቲት 19፣2016 - በኢትዮጵያ የነርቭ ሐኪሞች ቁጥር 53 ብቻ ነው
በኢትዮጵያ የነርቭ ሐኪሞች ቁጥር 53 ብቻ ነው፡፡ ይህም ለ2 ሚሊዮን ታካሚ 1 ሀኪሚ ይደርሰዋል እንደማለት ነው፡፡ በመሆኑም አጠቃላይ ሐኪሞችና የጤና ባለሞያዎች ስለ ነርቭ ህክምና መሰረታዊ እውቀት እንዲያገኙ ስልጠና...
Feb 27, 20241 min read


የካቲት 19፣2016 - በአዲስ አበባ የቅድመ 1ኛ ደረጃ ተማሪዎች 1 መፅሐፍ ለ 4 ተማሪ እንዲጠቀሙ እየተደረገ ነው ተባለ
በአዲሱ ሥርዓተ ትምህርት የተዘጋጀው መፅሐፍ ለ1ኛ ደረጃ ተማሪዎች አንድ ለአንድ ሲደርስ ለቅድመ 1ኛ ደረጃ ተማሪዎች ደግሞ 1 መፅሐፍ ለ 4 ተማሪ እንዲጠቀሙ እየተደረገ ነው ተባለ፡፡ ቅድመ አንደኛ ደረጃ ላይ...
Feb 27, 20241 min read


የካቲት 18፣2016 - በየዓመቱ ከ1 ሚሊዮን ዩኒት በላይ ደም መሰብሰብ ሲኖርበት የሚሰበሰበው ግን ከ4 መቶ ሺህ ዩኒት ያልበለጠ መሆኑን ሰምተናል
ተከታትለው በሚመጡት የዓብይ እና የረመዳን አጿማት ምክንያት የሚሰበሰበው የደም መጠን እንዳይቀንስ ስጋት አለኝ ሲል ብሔራዊ ደም እና ህብረ ህዋስ አገልግሎት ተናገረ፡፡ በዚህ ጊዜ የደም እጥረት እንዳይኖር ከወዲሁ...
Feb 26, 20241 min read


የካቲት 18፣2016 - በፍልሰተኞች ጉዳይ የሚመክረው የምስራቅ እና የአፍሪካ ቀንድ ጉባኤ በአዲስ አበባ መካሄድ ጀመረ
በፍልሰተኞች ጉዳይ የሚመክረው የምስራቅ እና የአፍሪካ ቀንድ ጉባኤ በአዲስ አበባ መካሄድ ጀመረ፡፡ 11 አባል ሀገሮች በያዘው የፍልሰተኞች አስተዳደር ጉባኤ ላይ የኤርትራ እና የሶማሊያ ተወካዮች አልተገኙም ተብሏል፡፡...
Feb 26, 20241 min read


በኦሞ ወንዝ ሙላት ከመኖሪያ ቄያቸው የተፈናቀሉ ከ 70,000 በላይ ሰዎች ለከፋ ችግር ተጋልጠዋል ተባለ
በኦሞ ወንዝ ሙላት ከመኖሪያ ቄያቸው የተፈናቀሉ ከ 70,000 በላይ ሰዎች ለከፋ ችግር ተጋልጠዋል ተባለ፡፡ ተፈናቃዮቹ በዳሰነች ወረዳ በ12 መጠለያ ጣቢያዎች ተጠልለው እንደሚገኙ ሰምተናል፡፡ ማርታ በቀለ የሸገርን...
Feb 26, 20241 min read


የካቲት 18፣2016 - እንደ ሀሺሽ የመሳሰሉ እፆችን የሚያስጠቅሙት ላይ እርምጃ እየወሰድኩ ነው ሲል የከተማዋ ሰላም እና ፀጥታ ቢሮ ተናገረ
በአዲስ አበባ ባለ ኮከብ ሆቴሎች ጭምር የሚፈጸም እንደ ሀሺሽ የመሳሰሉ እፆችን የሚያስጠቅሙት ላይ እርምጃ እየወሰድኩ ነው ሲል የከተማዋ ሰላም እና ፀጥታ ቢሮ ተናገረ፡፡ በከተማዋ ያለው የሰላም ሁኔታ ሰላማዊ ነው ያለው...
Feb 26, 20241 min read


የካቲት 16፣2016 - በሀይማኖት ተቋማት፣ በፖለቲካ ፓርቲዎችና በግለሰቦች ጭምር ተቃውሞ የበረታበት የሳሞአ ስምምነት
በአውሮፓ ህብረት፣ በአፍሪካ፣ በካሪቢያንና በፓስፊክ ሀገራት መካከል የንግድ እና የኢኮኖሚ ትብብርን ለማጠናከር ተብሎ የተወጠነውን የሳሞአ ስምምነት ኢትዮጵያ መፈረሟ ይታወሳል፡፡ ስምምነቱ የኢትዮጵያን ባህል እና...
Feb 24, 20241 min read


የካቲት 15፣2016 - የ1966ቱን አብዮት 50ኛ አመት ለመዘከር ትምህርታዊ ሲሚናር ተካሄዷል
የ1966ቱን አብዮት 50ኛ አመት ለመዘከር ትምህርታዊ ሲሚናር ትናንት በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ ተካሄዷል፡፡ ትምህርታዊ ሲሚናሩ የተለያዩ አምስት የጥናት መነሻ ሀሳቦች ቀርበዋል፡፡ የመነሻ ሀሳቦችን ያቀረቡ አምስት...
Feb 23, 20241 min read


የካቲት 14፣2016 - ወጋገን ባንክ “ወጋገን ሞባይል” የተሰኘ የሞባይል ባንኪንግ አገልግሎት መተግበሪያ በይፋ ስራ አስጀመረ
ባንኩ አገልግሎቱን በይፋ ያስጀመረው በድሬደዋ ከተማ ባዘጋጀው ስነ ሥርዓት ላይ ነው፡፡ በዝግጅቱ ላይ ንግግር ያደረጉት የወጋገን ባንክ ኢንተርፕራይዝ አገልግሎቶች ምክትል ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ የኋላሸት ዘውዱ ወጋገን...
Feb 22, 20241 min read


የካቲት 12፣2016 - ቪዛ ካርድ(VISA) የኢትዮጵያን የዲጂታይዜሽን እቅድ እንዲሳካ የማደርገውን ድጋፍ እቀጥላለሁ አለ
በአለም ላይ የካርድ ባንኪንግ ከሚሰጡ ቀዳሚ ፊንቴኮች መካከል አንዱ የሆነው ቪዛ ካርድ(VISA) የኢትዮጵያን የዲጂታይዜሽን እቅድ እንዲሳካ የማደርገውን ድጋፍ እቀጥላለሁ አለ፡፡ ከተመሰረተ 60 ዓመት የሞላው እና...
Feb 20, 20241 min read


የካቲት 12፣2016 - የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የሲስተም መቋረጥ እንዳጋጠመው ተናገረ
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የሲስተም መቋረጥ እንዳጋጠመው ተናገረ፡፡ ይህ የሆነውም በባንኩ መረጃ ማስተላለፊያ የፋይበር ኦፕቲክስ ገመድ ላይ በደረሰ ጉዳት መሆኑን ባንኩ አስረድቷል፡፡ በዚህም ምክንያት በባንኩ በቅርንጫፎች፣...
Feb 20, 20241 min read


የካቲት 11፣2016 - ባለፉት 20 ቀናት ብ 5 ሰዎች በግንባታ ስራ እያሉ ህይወታቸው ሲያልፍ 6 ሰዎች የአካል ጉዳት ደረሶባቸዋል ተባለ
በአዲስ አበባ ካለፈው አርብ ጀምሮ እስከ ትናንት የተለያዩ የእሳትና ድንገተኛ አደጋዎች አጋጥመዋል ተባለ፡፡ ባለፉት 20 ቀናት ብቻ 5 ሰዎች በግንባታ ስራ ላይ እያሉ በአደጋ ህይወታቸው ሲያልፍ 6 ሰዎች ድግሞ የአካል...
Feb 19, 20241 min read


የካቲት 7፣2016 - አዋሽ ባንክ እና ማስተር ካርድ አዲስ አለም አቀፍ የቅድመ ክፍያ ካርድ እና የክፍያ ጌትዌይ አገልግሎትን በጋራ አስጀመሩ
በዛሬው ዕለት ሥራ ላይ የሚውለው የአዋሽ አለም አቀፍ የቅድመ ክፍያ ካርድ (Awash International Prepaid card) የባንኩ ደንበኞች በፕላስቲክ ካርዱ አማካይነት እንዲሁም ኤቲኤምን በመጠቀም ገንዘብ ወጪ...
Feb 15, 20241 min read


የካቲት 5፣2016 - የአልትሳውንድ የህክምና መሳሪያ ፋብሪካ ስራ መጀመሩ ተነገረ
በኢትዮጵያ የህክምና አገልግሎት ለማሻሻል ያግዛል የተባለ የአልትሳውንድ የህክምና መሳሪያ ፋብሪካ ስራ መጀመሩ ተነገረ፡፡ ፋብሪካው በዘርፉ አለም አቀፍ እውቅና ባላቸው የእስራኤልና የጀርመን ኩባንያዎች ጥምረት የተከፈተ...
Feb 13, 20241 min read


ጥር 30፣2016 በመንግስት የስራ ሰዓት ላይ ከነገ ጀምሮ ለውጥ እንደሚያደርግ የጋምቤላ ክልል ተናገረ
የአካባቢው የሙቀት መጠን እየጨመረ በመምጣቱ በመንግስት የስራ ሰዓት ላይ ከነገ ጀምሮ ለውጥ እንደሚያደርግ የጋምቤላ ክልል ተናገረ። በክልሉ የሙቀቱ መጠን መጨመር ለስራ ምቹ ባለመሆኑ ከየካቲት 1 ቀን 2016 ዓ.ም...
Feb 8, 20241 min read


ጥር 30፣2016 - በ6 ወራት ከኤሌክትሪክ ሀይል ሽያጭ 42.6 ሚሊዮን ዶላር ተገኝቷል ተባለ
ባለፉት ስድስት ወራት ከኤሌክትሪክ ሀይል ሽያጭ 42.6 ሚሊዮን ዶላር ተገኝቷል ተባለ፡፡ በሀገር ውስጥ የኤሌክትሪክ ቆጣሪ ደንበኞች ቁጥር 4.5 ሚሊዮን መድረሱ ተነግሯል፡፡ ቴዎድሮስ ወርቁ የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና...
Feb 8, 20241 min read


ጥር 30፣2016 - የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ዛሬ ባካሄደው መደበኛ ስብሰባው የተለያዩ ሹመቶችን አፅድቋል
የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ዛሬ ባካሄደው መደበኛ ስብሰባው የተለያዩ ሹመቶችን አፅድቋል፡፡ በዚህም:- #አቶ_ተመስገን_ጥሩነህ ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር #አምባሳደር_ታዬ_አፅቀሥላሴ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር...
Feb 8, 20241 min read


ጥር 22፣2016 - የባህር ማዶ ወሬዎች
#ዌስት_ባንክ በዌስት ባንክ ጄኒን ከተማ ወደሚገኝ ሆስፒታል የህክምና ባለሞያዎች ተመስለው የገቡ የእስራኤል ኮማንዶዎች ሶስት ተኝቶ ታካሚ ፍልስጤማውያን መግደላቸው ተሰማ፡፡ ወደ ሆስፒታሉ በመዝለቅ የድምፅ መከላከያ...
Jan 31, 20241 min read


ጥር 22፣2016 - በገዥ ሀገራት ፍላጎት ቢኖርም የስጋ ምርት አቅርቦቱን ማሳደግ አልተቻለም
ለኢትዮጵያ የስጋ ምርት ከፍተኛ ፍላጎት በገዥ ሀገራት በኩል ቢኖርም አቅርቦቱን ማሳደግ አሁንም አልተቻለም። ከዓመት በፊት ከዚሁ መስክ የተገኘው 124 ሚሊየን ዶላር አምና ወደ 87 ሚሊየን ዶላር ዝቅ ብሏል። ዘንድሮም...
Jan 31, 20241 min read


ጥር 22፣2016 - የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ድርጅቶች ህብረት በትኩረት ሊሰራባቸው ይገባል ያልኳቸውን ነጥቦች ለይቼ ለኮሚሽኑ ሰጥቻለሁ አለ
የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ድርጅቶች ህብረት የኢትዮጵያ ሀገራዊ የምክክር ኮሚሽን በትኩረት ሊሰራባቸው ይገባል ያልኳቸውን ነጥቦች ለይቼ ለኮሚሽኑ ሰጥቻለሁ አለ፡፡ በህብረቱ ትኩረት ይሰጣቸው ከተባሉት መካከል የግጭት እና...
Jan 31, 20241 min read
ፕሮግራሞች
bottom of page








