top of page
ታህሳስ 4፣ 2015- ባለፉት 4 ዓመታት ጠብ የሚል ዝናብ ያላዩት የጎፋ ዞን ዛላ ወረዳ ነዋሪዎች ኑሮ እጅጉን እየፈተናቸው ነው፡፡
ታህሳስ 4፣ 2015 ባለፉት 4 ዓመታት ጠብ የሚል ዝናብ ያላዩት የጎፋ ዞን ዛላ ወረዳ ነዋሪዎች ኑሮ እጅጉን እየፈተናቸው ነው፡፡ ዞኑ ዜጎቹ ይረዱ ባልኩት ልክ ባይሆንም የተወሰነም ቢሆን እርጥብ እጅ አግኝቻለሁ...
Dec 13, 20221 min read
ታህሳስ 4፣ 2015- ጉጂ፣ ቦረና፣ ሲዳማ እንዲሁም ሱማሌ ክልል የተለያዩ አካባቢዎች ይህ ወቅት ሁለተኛ የዝናብ ወቅታቸው ነው፡፡
ታህሳስ 4፣ 2015 ጉጂ፣ ቦረና፣ ሲዳማ እንዲሁም ሱማሌ ክልል የተለያዩ አካባቢዎች ይህ ወቅት ሁለተኛ የዝናብ ወቅታቸው ነው፡፡ ይሁን እንጂ በአካባቢዎቹ የታየው ዝናብ ከሚጠበቀው እጅግ ያነሰ ሆኖ ተመዝግቧል፡፡...
Dec 13, 20221 min read
ታህሳስ 4፣ 2015በለጋሾች ድጋፍ መቀዛቀዝ ምክንያት የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች የገንዘብ እጥረት ገጥሟቸዋል ተባለ።
ታህሳስ 4፣ 2015 በለጋሾች ድጋፍ መቀዛቀዝ ምክንያት የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች የገንዘብ እጥረት ገጥሟቸዋል ተባለ። የገንዘብ ችግሩ አንዳንድ ድርጅቶቹ የጀመሯቸውን ስራዎች እንዲያቆሙ እስከ ማስገደድ መድረሱ...
Dec 13, 20221 min read


ታህሳስ 3፣ 2015- በጣሊያን ሮም በአንድ ካፌ ውስጥ በተከፈተ ተኩስ ሶስት ሴቶች መገደላቸው ተሰማ
ታህሳስ 3፣ 2015 በጣሊያን ሮም በአንድ ካፌ ውስጥ በተከፈተ ተኩስ ሶስት ሴቶች መገደላቸው ተሰማ፡፡ የተገደሉት ሴቶች በመኖሪያ አካባቢ ምክክር ላይ ነበሩ ተብሏል፡፡ የነዋሪዎች ኮሚቴዎች ወኪሎች እንደነበሩ TBP...
Dec 12, 20221 min read


ታህሳስ 3፣ 2015- በጓቴማላ የፉኤጎ ተራራ እሳተ ገሞራ መፈንዳት ጀመረ
ታህሳስ 3፣ 2015 በጓቴማላ የፉኤጎ ተራራ እሳተ ገሞራ መፈንዳት ጀመረ፡፡ እሳተ ገሞራው ነባልባል እሳት እና ትፍ አመድ ወደ አየር እየረጨ መሆኑን ፍራንስ 24 ፅፏል፡፡ የፉኤጎ ተራራ የቱሪስቶች መናኸሪያ የሆነችውን...
Dec 12, 20221 min read
ታህሳስ 3፣ 2015- በፊልም ስራዎቹ በአጭ ጊዜ ውስጥ ተወዳጅነት አግኝቶ የነበረው የተዋናይ ታሪኩ ብርሃኑ (ባባ) የቀብር ሥነ-ሥርዓት ዛሬ ከሰዓት በኋላ...
ታህሳስ 3፣ 2015 በፊልም ስራዎቹ በአጭ ጊዜ ውስጥ ተወዳጅነት አግኝቶ የነበረው የተዋናይ ታሪኩ ብርሃኑ (ባባ) የቀብር ሥነ-ሥርዓት ዛሬ ከሰዓት በኋላ ይፈፀማል፡፡ ወንድሙ ኃይሉ ሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና...
Dec 12, 20221 min read
ታህሳስ 3፣ 2015- በአካል ጉዳት ምክንያት ልዩ ፍላጎት የሚሹ ተማሪዎች ወደ ዩኒቨርስቲ ከመግባታቸው በፊት የሚወስዷቸው ትምህርቶች መሰረታዊ የሚባሉ ክህሎቶች
ታህሳስ 3፣ 2015 በአካል ጉዳት ምክንያት ልዩ ፍላጎት የሚሹ ተማሪዎች ወደ ዩኒቨርስቲ ከመግባታቸው በፊት የሚወስዷቸው ትምህርቶች መሰረታዊ የሚባሉ ክህሎቶችን እንኳን ለማወቅ የሚረዳቸው ባለመሆኑ ማስተካከያ እንዲደረግ...
Dec 12, 20221 min read
ታህሳስ 3፣ 2015- በሴቶች እና ሕፃናት ላይ በሚፈፀም ፆታዊ ጥቃት ላይ ውሳኔ ለመስጠት ልዩ ምርመራ ለማድረግ የሚያስችል መመሪያ አለመኖሩ ክሶቹ እንዲቋረጡ
ታህሳስ 3፣ 2015 በሴቶች እና ሕፃናት ላይ በሚፈፀም ፆታዊ ጥቃት ላይ ውሳኔ ለመስጠት ልዩ ምርመራ ለማድረግ የሚያስችል መመሪያ አለመኖሩ ክሶቹ እንዲቋረጡ እና ፍትሃዊ ፍርድ እንዳይሰጥ እያደረገ ነው ተባለ፡፡ ምህረት...
Dec 12, 20221 min read
ታህሳስ 3፣ 2015- 7 አባላት ያሉት የቁጫ የምርጫ ክልል የጋራ ምክር ቤት መጪውን ህዝበ ውሳኔ በሚመለከት ለኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ አቤቱታ ማቅረቡ ተ
ታህሳስ 3፣ 2015 7 አባላት ያሉት የቁጫ የምርጫ ክልል የጋራ ምክር ቤት መጪውን ህዝበ ውሳኔ በሚመለከት ለኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ አቤቱታ ማቅረቡ ተሰማ፡፡ የኔነህ ሲሳይ ሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች...
Dec 12, 20221 min read
ታህሳስ 3፣ 2015- በህገ ወጥ መንገድ ወርቅ እየተመረተ እየተሸጠ በመሆኑ ወደ ብሔራዊ ባንክ መግባት ያለበት ወርቅ መቀነሱ ተሰማ፡፡
ታህሳስ 3፣ 2015 በህገ ወጥ መንገድ ወርቅ እየተመረተ እየተሸጠ በመሆኑ ወደ ብሔራዊ ባንክ መግባት ያለበት ወርቅ መቀነሱ ተሰማ፡፡ የወርቅ ማምረት ሂደቱ የውጭ ዜጎችም እየተሳተፉ በመሆኑ ትኩረት ተሰጥቶ ሊሰራበት...
Dec 12, 20221 min read
ታህሳስ 3፣ 2015- ምጣኔ ሐብት-ትክክለኛው የተከበረው ደሞዝ ስንት ነው?
ታህሳስ 3፣ 2015 ምጣኔ ሐብት የሆድ ሀሳብ፣ ሌብነት፣ ዝርፊያ፣ ለኔ ብቻ ልኑር ሽሚያና ሌላውም ከሆድ ሲሰፋ ሀገርን ማተራመሱ አይቀርም፡፡ ትክክለኛው የተከበረው ደሞዝ ስንት ነው? ተህቦ ንጉሴ ሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ...
Dec 12, 20221 min read


ታህሳስ 3፣ 2015- አዲስ ኢንተርናሽናል ባንክ በ2014 በጀት ዓመት የተጣራ 344.9 ሚሊዮን ብር ማትረፉን ተናገረ
ታህሳስ 3፣ 2015 አዲስ ኢንተርናሽናል ባንክ በ2014 በጀት ዓመት የተጣራ 344.9 ሚሊዮን ብር ማትረፉን ተናገረ፡፡ ትርፉ ካለፈው ዓመት ተመሳሳይ ወቅት ጋር ሲነፃፀር የ27.1 በመቶ ዕድገት አሳይቷል ተብሏል።...
Dec 12, 20221 min read
ታህሳስ 3፣ 2015- ጉዳያችን
ታህሳስ 3፣ 2015 ጉዳያችን ሱስና የአዕምሮ ህመም፣ ሕፃናትና የአዕምሮ ህመም፡፡ ማብራሪያውን የሚያቀርቡት በቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሊኒየም ሜዲካል ኮሌጅ የአዕምሮ ሐኪም የሆኑት ዶ/ር አስራት ሀብተጊዮርጊስ ናቸው፡፡...
Dec 12, 20221 min read
ታህሳስ 3፣ 2015ለተለያዩ የጤና ሥራዎች መከወኛ ለበሽታዎች መከላከያ አለም አቀፍ ለጋሾች እርዳታ ሲያደርጉ ቆይተዋል፡፡
ታህሳስ 3፣ 2015 ለተለያዩ የጤና ሥራዎች መከወኛ ለበሽታዎች መከላከያ አለም አቀፍ ለጋሾች እርዳታ ሲያደርጉ ቆይተዋል፡፡ ከቅርብ ዓመታት ወዲህ ግን በተለይ እንደ ኤች አይ ቪ ላሉ ህመሞች መከላከያ ድጋፍ እያሽቆለቆለ...
Dec 12, 20221 min read
ህዳር 30፣ 2015- አለም አቀፍ ትንታኔ
ህዳር 30፣ 2015 አለም አቀፍ ትንታኔ አሜሪካ ቅያሜ ቢገባትም የሳውዲ አረቢያ እና የቻይና ግንኙነት ይበልጥ እየተጠናከረ ነው፡፡ የቻይናው ፕሬዝዳንት ሺ ጂን ፒንግ በሳውዲ እጅግ የጋለ አቀባበል ተደርጎላቸዋል፡፡...
Dec 10, 20221 min read
ህዳር 30፣ 2015የመንግስት ቀዳሚ ሀላፊነትና ግዴታ የዜጎችን ደህንነት ማስጠበቅ፣ መሰረታዊ የሆነ ሰብአዊ መብቶቻቸውንም ማክበርና ማስከበር መሆኑ በህገ -
ህዳር 30፣ 2015 የመንግስት ቀዳሚ ሀላፊነትና ግዴታ የዜጎችን ደህንነት ማስጠበቅ፣ መሰረታዊ የሆነ ሰብአዊ መብቶቻቸውንም ማክበርና ማስከበር መሆኑ በህገ -መንግስት ተደንግጓል፡፡ ይህን የልፈፀሙ የመንግስት ሹመኞችም...
Dec 10, 20221 min read
ህዳር 30፣ 2015- የሕገ-ወጥ ንግድ አሁን ድረስ ማሻሻያ የጠፋበት የሃገር ችግር እንደሆነ ነው
ህዳር 30፣ 2015 የሕገ-ወጥ ንግድ አሁን ድረስ ማሻሻያ የጠፋበት የሃገር ችግር እንደሆነ ነው፡፡ ቀንድ ከብቶቻችን የማዕድን ምርቶቻችን ወደ ውጭ እየተጓጓዙ፣ ለሃገር ጉዳት መሆናቸውን በተደጋጋሚ ሲነገር ሰምተናል፡፡...
Dec 10, 20221 min read
ህዳር 30፣ 2015- ሰሞኑን ከኦሮሚያ አካባቢ የሚወጡ የሰብአዊ መብት ጥሰትን የሚመለክቱ ወሬዎች አየሩን ሞልተውት ከርመዋል
ህዳር 30፣ 2015 ሰሞኑን ከኦሮሚያ አካባቢ የሚወጡ የሰብአዊ መብት ጥሰትን የሚመለክቱ ወሬዎች አየሩን ሞልተውት ከርመዋል፡፡ በሲቪሎች ላይ ስለደረሱ ጥቃቶች ፣ የታጣቂዎች የኃይል እርምጃ ፣ የነዋሪውም አሁን ድረስ...
Dec 10, 20221 min read
ህዳር 30፣ 2015- ለጥናትና ምርምር በሚል ከ40 ዓመታት በፊት ወደ ፈረንሳይ አገር የተወሰዱ ቅርሶች ለሀገራቸው በቁ፡፡
ህዳር 30፣ 2015 ለጥናትና ምርምር በሚል ከ40 ዓመታት በፊት ወደ ፈረንሳይ አገር የተወሰዱ ቅርሶች ለሀገራቸው በቁ፡፡ ፋሲካ ሙሉወርቅ ሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…...
Dec 9, 20221 min read


ህዳር 30፣ 2015- መቀመጫውን በትሪፖሊ ያደረገው የሊቢያ መንግስት ግሪክ ሉዓላዊነታችንን እየተዳፈረች ነው ሲል ቁጣውን አሰማ፡፡
ህዳር 30፣ 2015 መቀመጫውን በትሪፖሊ ያደረገው የሊቢያ መንግስት ግሪክ ሉዓላዊነታችንን እየተዳፈረች ነው ሲል ቁጣውን አሰማ፡፡ የትሪፖሊው መንግስት ባወጣው መግለጫ ግሪክ የባሕር ወሰናችንን እየተጋፋች ነው ማለቱን...
Dec 9, 20221 min read


ህዳር 30፣ 2015የደቡብ አፍሪካው የቀድሞ የጤና ሚኒስትር ዝዌሊ ምኬዜ ለገዢው የአፍሪካ ብሔራዊ ኮንግረስ (ANC) መሪነት በሚደረገው ፉክክር የፕሬዚዳንት
ህዳር 30፣ 2015 የደቡብ አፍሪካው የቀድሞ የጤና ሚኒስትር ዝዌሊ ምኬዜ ለገዢው የአፍሪካ ብሔራዊ ኮንግረስ (ANC) መሪነት በሚደረገው ፉክክር የፕሬዚዳንት ሲሪል ራማፎሣ ዋነኛ ተፎካካሪ ይሆናሉ ተባለ፡፡ ፕሬዚዳንት...
Dec 9, 20221 min read
ፕሮግራሞች
bottom of page








