top of page

ህዳር 30፣ 2015- ሰሞኑን ከኦሮሚያ አካባቢ የሚወጡ የሰብአዊ መብት ጥሰትን የሚመለክቱ ወሬዎች አየሩን ሞልተውት ከርመዋል

ህዳር 30፣ 2015


ሰሞኑን ከኦሮሚያ አካባቢ የሚወጡ የሰብአዊ መብት ጥሰትን የሚመለክቱ ወሬዎች አየሩን ሞልተውት ከርመዋል፡፡


በሲቪሎች ላይ ስለደረሱ ጥቃቶች ፣ የታጣቂዎች የኃይል እርምጃ ፣ የነዋሪውም አሁን ድረስ የዘለቀ የድረሱልኝ ተማፅኖ እንደቀጠለ ነው፡፡


በምስራቅ ወለጋ ላለው የፀጥታ መታወክ ተሳታፊዎች ከተለያዩ ቡድኖች የሚሰማው የተለያየ ሆኗል፡፡


በውጥረትና በችግር ውስጥ ያሉትና የተለያዩ ፖለቲካ ድርጅቶች ለ

ጉዳዩ ተጠያቂ የሚያደርጉት ተለያይቷል፡፡


ይኽ ሁሉ ሆኖ የፌዴራሉና የክልሉ መንግስት አንዳችም ሃገር እስካሁን አልተናገሩም፡፡ በችግሩ ውስጥ ያሉት ዜጎች ጥሪ እንደቀጠለ ነው፡፡


ለመሆኑ በምስራቅ ወለጋ የሆነው ምንድነው?


ትዕግስት ዘሪሁን


ሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…

bottom of page