top of page


ታህሳስ 13፣ 2015- የጋምቢያ መንግስት የተሴረብኝን ወታደራዊ ግልበጣ አከሸፍኩት አለ
የጋምቢያ መንግስት የተሴረብኝን ወታደራዊ ግልበጣ አከሸፍኩት አለ፡፡ የመንግስት ግልበጣ ሞካሪዎቹ በደፈናው ወታደሮቸ ናቸው ከመባሉ ውጭ ዝርዝሩ አልተጠቀሰም፡፡ ስለ ግልበጣው ከገለልተኛ ወገኖች በኩል የተሰማ አስተያየት...
Dec 22, 20221 min read


ታህሳስ 13፣ 2015- የሱዳን የቀድሞ ፕሬዝዳንት ኦማር ሐሰን አልበሽር ከ33 ዓመታት በፊት ለተካሄደው ወታደራዊ የመንግስት ግልበጣ ኃላፊነቱን እወስዳለሁ
የሱዳን የቀድሞ ፕሬዝዳንት ኦማር ሐሰን አልበሽር ከ33 ዓመታት በፊት ለተካሄደው ወታደራዊ የመንግስት ግልበጣ ኃላፊነቱን እወስዳለሁ አሉ፡፡ ኦማር ሐሰን አልበሽር ለዚያን ጊዜው የመንግስት ግልበጣ ኃላፊነቱን እወስዳለሁ...
Dec 22, 20221 min read
ታህሳስ 13፣ 2015- የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ጽቤት በደቡብ ክልል ስር በሚገኙ 6 ዞኖችና 5 ልዩ ወረዳዎች ውስጥ ለሚደረገው ህዝበ ውሳኔ የመራጮች
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ምርጫ ቦርድ ጽ/ቤት በደቡብ ክልል ስር በሚገኙ 6 ዞኖችና 5 ልዩ ወረዳዎች ውስጥ ለሚደረገው ህዝበ ውሳኔ የመራጮች ምዝገባ መጀመሩን ተናገረ፡፡ የኔነህ ሲሳይ ሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች...
Dec 22, 20221 min read
ታህሳስ 13፣ 2015- በተለያዩ ጊዜያት ዜጎችን ከጎዳና ላይ ለማንሳት በሚል በዘመቻ መልኩ ስራ ተጀምሯል
በተለያዩ ጊዜያት ዜጎችን ከጎዳና ላይ ለማንሳት በሚል በዘመቻ መልኩ ስራ ተጀምሯል፡፡ በጎዳና ላይ ያሉ ህፃናትና ሴቶች ግን ቁጥራቸው ሲቀንስ አይታይም፡፡ ይህ የሆነው ዜጎችን ከጎዳና ላይ ካነሱ በኋላ በዘላቂነት ማቋቋም...
Dec 22, 20221 min read
ታህሳስ 13፣ 2015- የገበያ መረጃ
የገበያ መረጃ ለገበያ የቀረቡ የችግኝ ዓይነቶችና ዋጋቸው ምን ይመስላል፡፡ ፋሲካ ሙሉወርቅ ሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz
Dec 22, 20221 min read


ታህሳስ 12፣ 2015- በአፍጋኒስታን የታሊባኖች አስተዳደር በአገሪቱ ሁሉም ዩኒቨርስቲዎች ሴቶች እንዳይማሩ ከለከለ
በአፍጋኒስታን የታሊባኖች አስተዳደር በአገሪቱ ሁሉም ዩኒቨርስቲዎች ሴቶች እንዳይማሩ ከለከለ፡፡ ክልከላው ያለ ምንም መዘግየት በአገሪቱ በሚገኙ ሁሉም ዩኒቨርስቲዎች ስራ ላይ እንደሚውል የከፍተኛ ትምህርት ሚኒስትሩ...
Dec 21, 20221 min read


ታህሳስ 12፣ 2015- በአሜሪካ ሰሜናዊ ካሊፎርኒያን ያናወጠ ርዕደ መሬት ሁለት ሰዎችን ገደለ
በአሜሪካ ሰሜናዊ ካሊፎርኒያን ያናወጠ ርዕደ መሬት ሁለት ሰዎችን ገደለ፡፡ የመሬት ነውጡ በርዕደ መሬት መለኪያ (ሬክተር ስኬል) 6.4 ሆኖ ተመዝግቧል፡፡ ርዕደ መሬቱ ብዙ መንገዶችን ከጥቅም ውጭ ማድረጉን ABC ኒውስ...
Dec 21, 20221 min read
ታህሳስ 12፣ 2015- ኢትዮ ቴሌኮም በደቡብ ሱዳን የቴሌኮም ዘርፍ ለመሰማራት ማሰቡን ተናገረ
ኢትዮ ቴሌኮም በደቡብ ሱዳን የቴሌኮም ዘርፍ ለመሰማራት ማሰቡን ተናገረ፡፡ የኩባንያው ሃላፊዎች በጁባ ተገኝተው ከሀገሪቱ ቴሌኮም ሃላፊዎች ጋር መምከራቸው ተሰምቷል፡፡ ተህቦ ንጉሴ ሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች...
Dec 21, 20221 min read
ታህሳስ 12፣ 2015- ዘንድሮ በአገር አቀፍ ደረጃ በ1.3 ሚሊየን ሄክታር መሬት ላይ የበጋ መስኖ ስንዴ ልማት የማከናወን ዕቅድ እንዳለ ተነገረ
ታህሳስ 12፣ 2015 ዘንድሮ በአገር አቀፍ ደረጃ በ1.3 ሚሊየን ሄክታር መሬት ላይ የበጋ መስኖ ስንዴ ልማት የማከናወን ዕቅድ እንዳለ ተነገረ። በመጀመሪያው ዙር በበጋ ሰንዴ እንዲሸፈን ከታሰበው 1 ሚሊየን ሄክታር...
Dec 21, 20221 min read
ታህሳስ 12፣ 2015- የትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ ሚኒስቴር የ30 ዓመት መሪ እቅዱን በቅርቡ ይፋ አድርጓል
የትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ ሚኒስቴር የ30 ዓመት መሪ እቅዱን በቅርቡ ይፋ አድርጓል፡፡ ከዝርዝር እቅድ ውስጥ የአየር በረራ (የአቪኤሽኑን) ዘርፍ እቅድ ተመልክተናል፡፡ ቴዎድሮስ ወርቁ ሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና...
Dec 21, 20221 min read
ታህሳስ 12፣ 2015- በኳታር የተካሄደው 22ኛው የአለም የእግር ኳስ ዋንጫ ውድድር በአርጀንቲና አሸፊነት ተጠናቋል
ትንታኔ በኳታር የተካሄደው 22ኛው የአለም የእግር ኳስ ዋንጫ ውድድር በአርጀንቲና አሸፊነት ተጠናቋል፡፡ ይሁንና ኳታር ይሄን ዝግጅት በማዘጋጀቷ ምዕራባዊያን እና የምዕራባዊያን መገናኛ ብዙሃን ልፋቷን ለማምከን የፖለቲካ...
Dec 21, 20221 min read
ታህሳስ 12፣ 2015-የመሬት ይዞታና ምዝገባ ኤጀንሲ ከህዳር ወር አገልግሎቴ ከእቅዴ በላይ ገቢ አገኘሁ አለ
የመሬት ይዞታና ምዝገባ ኤጀንሲ ከህዳር ወር አገልግሎቴ ከእቅዴ በላይ ገቢ አገኘሁ አለ፡፡ ወንድሙ ኃይሉ ሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz
Dec 21, 20221 min read
ታህሳስ 12፣ 2015- የፌዴራል ሥነ ምግባርና የፀረ ሙስና ኮሚሽን ሃብት ያስመዘገቡ የመንግሥት ተሿሚዎችንና ሠራተኞችን መረጃ ይፋ እንዲያርግ የኢትዮጵያ ሕዝብ
የፌዴራል ሥነ ምግባርና የፀረ ሙስና ኮሚሽን ሃብት ያስመዘገቡ የመንግሥት ተሿሚዎችንና ሠራተኞችን መረጃ ይፋ እንዲያርግ የኢትዮጵያ ሕዝብ ዕንባ ጠባቂ መጠየቁ ይታወሳል። የሀብት ምዝገባ መረጃን ለጠያቂ እንሰጣለን ከማለት...
Dec 21, 20221 min read


ታህሳስ 12፣ 2015- የአውስትራሊያው የቀንጢቻ ማዕድን ኩባንያ የመጨረሻ ማስጠንቀቂያ ተሰጠው ተባለ
በኢትዮጵያ በተለያዩ አካባቢዎች የማዕድን ምርትና ማውጣት ስራ ፈቃድ ወስዶ የሚሰራው የአውስትራሊያው የቀንጢቻ ማዕድን ኩባንያ የመጨረሻ ማስጠንቀቂያ ተሰጠው ተባለ፡፡ የአውስትራሊያው ማይኒንግ ኤንድ ኢነርጂ የተባለው...
Dec 21, 20221 min read
ታህሳስ 12፣ 2015- በተለይ በኢንዱስትሪ፣ በፋብሪካዎቿ ትታወቅ የነበረችው የአቃቂ ከተማ አሁን በቀደመ ዝናዋ ላይ አይደለችም
በተለይ በኢንዱስትሪ፣ በፋብሪካዎቿ ትታወቅ የነበረችው የአቃቂ ከተማ አሁን በቀደመ ዝናዋ ላይ አይደለችም፡፡ ከተማዋ ያለበትን የኢኮኖሚ እና ማህበራዊ ችግሮች ለመፍታት የከተማዋ ተወላጆች መላ እንምታ ብለው...
Dec 21, 20221 min read


ታህሳስ 11፣ 2015- የኢትዮጵያ ጠለፋ መድን ማህበር በ2014 በጀት ዓመት ከታክስ በኋላ 223.5 ሚሊየን ትርፍ ማግኘቱን ተናገረ
የኢትዮጵያ ጠለፋ መድን ማህበር በ2014 በጀት ዓመት ከታክስ በኋላ 223.5 ሚሊየን ትርፍ ማግኘቱን ተናገረ። ትርፉ ከቀዳሚው ዓመት ተመሳሳይ ጋር ሲነፃፀር የ289 ሚሊዮን ብር ወይም የ14.6 በመቶ ጭማሪ አሳይቷል።...
Dec 21, 20221 min read
ታህሳስ 11፣ 2015- በኢትዮጵያ የመጀመሪያ ነው የተባለለት የክፍያ ሲስተም ኦፕሬተር ስራ ጀመረ
በኢትዮጵያ የመጀመሪያ ነው የተባለለት የክፍያ ሲስተም ኦፕሬተር ስራ ጀመረ፡፡ ስያሜውም አሪፍ ፔይ እንደሆነ ሰምተናል፡፡ ፋሲካ ሙሉወርቅ ሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz
Dec 20, 20221 min read
ታህሳስ 11፣ 2015- በሱሉልታ ትናንት ምሽት ያጋጠመ የእሳት አደጋ በንብረት ላይ ጉዳት አደረሰ፡፡
በሱሉልታ ትናንት ምሽት ያጋጠመ የእሳት አደጋ በንብረት ላይ ጉዳት አደረሰ፡፡ በተመሳሳይ በቦሌ ክፍለ ከተማም የእሳት አደጋ በንብረት ላይ ጉዳት አድርሷል፡፡ ወንድሙ ኃይሉ ሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች...
Dec 20, 20221 min read
ታህሳስ 11፣ 2015- የአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ የትምህርት ጥናትና ምርምር ተቋም የትምህርት ዘርፍ ብቁ ዜጋ እንዲያፈራ የሚያስችል በጥናት የተደገፈ ምክረ ሀሳ
የአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ የትምህርት ጥናትና ምርምር ተቋም የትምህርት ዘርፍ ብቁ ዜጋ እንዲያፈራ የሚያስችል በጥናት የተደገፈ ምክረ ሀሳብ ማቅረቡ ተሰማ፡፡ ተቋሙ ባደረገው ጥናት እስከ ሶስተኛ ክፍል ያሉ ተማሪዎች ከ50...
Dec 20, 20221 min read
ታህሳስ 11፣ 2015- የፌዴራል መንግስቱ ከሰብአዊ እርዳታ አቅርቦት ውጪ በስምምነቱ መሰረት እየፈፀመ አይደለም ሲሉ ዶ/ር ደብረፂዮን ገ/ሚካኤል ተናገሩ
የፌዴራል መንግስቱ ከሰብአዊ እርዳታ አቅርቦት ውጪ በስምምነቱ መሰረት እየፈፀመ አይደለም ሲሉ ዶ/ር ደብረፂዮን ገ/ሚካኤል ተናገሩ፡፡ መንግስት በበኩሉ የተለያዩ አገለግሎት ሰጪ መሰረተ ልማቶችን እየዘረጋ መሆኑን...
Dec 20, 20221 min read
ታህሳስ 11፣ 2015- እየተገባደደ ባለው የፈረንጆቹ 2022 አለም ላይ ከጣዩ ተስፋ ሰጪ ኩነቶች መካከል የኢትዮጵያ የሰላም ስምምነት አንዱ መሆኑን የተባበሩት
እየተገባደደ ባለው የፈረንጆቹ 2022 አለም ላይ ከጣዩ ተስፋ ሰጪ ኩነቶች መካከል የኢትዮጵያ የሰላም ስምምነት አንዱ መሆኑን የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ተናገረ፡፡ ቴዎድሮስ ወርቁ ሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና...
Dec 20, 20221 min read
ፕሮግራሞች
bottom of page








