top of page
ጉዳያችን፡- በቤት እና በስራ ቦታ ማድረግ የሚገባን ጥንቃቄ
ሰኔ 26፣2015 ጉዳያችን፡- በጉዳያችን በተመረጡ ሀሳቦች ዙሪያ በየሳምንቱ የባለሙያ ሀሳብ ይቀርባል፡፡ የዛሬው ጉዳያችን በቤት እና በስራ ቦታ ማድረግ የሚገባንን ጥንቃቄ ይመለከታል። ማብራሪያውን የሚያቀርቡት የፈርስት...
Jul 3, 20231 min read
በኢትዮጵያ ከሚወለዱ ህፃናት 11 በመቶዎቹ ያለጊዜያቸው የሚወለዱ ናቸው
ሰኔ 26፣2015 በኢትዮጵያ ከሚወለዱ ህፃናት 11 በመቶዎቹ ያለጊዜያቸው የሚወለዱ ናቸው፡፡ ይህም የጨቅላ ህፃናትን ሞት እንዲጨምር ምክንያት መሆኑን ሰምተናል፡፡ በረከት አካሉ የሸገርንወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች...
Jul 3, 20231 min read


ልዩ ወሬ - በተደጋጋሚ ለግጭት መንስኤ ሆኖ ለዘለቅው የወሰን ወይንም የይዞታ ይገባኛል መፍትሄው ምንድነው?
በኢትዮጵያ ሰዎችን ለሞት ፣ ለመፈናቀል ፣ ለንብረት ውድመት ከሚዳርጉ የግጭት መንስኤዎች መካከል የወሰን ወይንም የመሬት ይገባኛል ዋነኛው ነው፡፡ መሬቱ በእኔ ነው ፣ የአንተ አይደለም ግጭቶች በርካታ ሰዎች ሞተዋል፣...
Jul 3, 20231 min read


ልዩ ወሬ - የዋጋ ግሽበቱ ዓመታትን ለሚውስዱ ግዙፍ ፕሮጀክት ስራ ተቋራጮች ከሚሸከሙት በላይ ሆኖባቸዋል
በኢትዮጵያ ያለው የዋጋ ግሽበት በሁለት አሃዝ ጠንካራ ሆኖ ቀጥሏል፡፡ ይህም ህዝቡን ፣ ገበያውን እየረበሸ ነው፡፡ ግሽበቱ አምስት ፣ አስር አመታት የሚፈጁ ግዙፍ ሀገራዊ ፕሮጀክቶችን የሚሰሩ ስራ ተቋራጮችን ደግሞ...
Jul 3, 20231 min read


ልዩ ወሬ፡- በመጠለያ ጣቢያ ውስጥ ያሉ ተፈናቃይ ገበሬዎች ኑሮን እንዴት እየገፉት ነው?
ገበሬው ከማሳውና ከእርሻው መዋያው ዋነኛው የእርሻ ወቅት አሁን ነው፡፡ በዚህ ወቅት ከመኖሪያቸው ፣ ከቄያቸው ተፈናቅለው ፣ በእርሻ በማሳ በመገኚያቸው ወቅት በመጠለያ ጣቢያ እርዳታ ጠባቂ ሆነው የተቀመጡ በርካታ...
Jul 3, 20231 min read


የፓኪስታን የፀጥታ ኃይሎች የአገሪቱን የIS ፅንፈኛ ቡድን ከፍተኛ የጦር አዛዥን ገደልን አሉ፡፡
ሰኔ 22፣2015 የፓኪስታን የፀጥታ ኃይሎች የአገሪቱን የIS ፅንፈኛ ቡድን ከፍተኛ የጦር አዛዥን ገደልን አሉ፡፡ የፅንፈኛ ቡድኑ አዛዥ የተገደለው አገሪቱ ከአፍጋኒስታን ጋር በምትዋሰንበት የድንበር አካባቢ እንደሆነ...
Jun 29, 20231 min read
በኦሮሚያ ክልል የተከሰተው የኮሌራ ወረርሽኝ አሁንም በስምንት ዞኖች እና አንድ የከተማ አስተዳደር በተለያየ ደረጃ እንደሚታይ ተነገረ
ሰኔ 22፣2015 በኦሮሚያ ክልል ከዓመት ግድም በፊት የተከሰተው የኮሌራ ወረርሽኝ አሁንም በስምንት ዞኖች እና አንድ የከተማ አስተዳደር በተለያየ ደረጃ እንደሚታይ ተነገረ፡፡ ንጋቱ ረጋሣ የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና...
Jun 29, 20231 min read
ኢትዮጵያ ወደ ብሪክስ ስምምነት ለመግባት ማመልከቻ ማስገባቷ ተሰማ
ሰኔ 22፣2015 ብራዚል፣ ህንድ፣ ቻይና እና ደቡብ አፍሪካን ወዳጣመረው እና ብሪክስ ተብሎ ወደ ሚጠራው ማህበር ኢትዮጵያ ለመግባት ማመልከቻ ማስገባቷ ተሰማ። የውጪ ጉዳይ ሚኒስቴር በወቅታዊ ጉዳዮች ለይ መግለጫ...
Jun 29, 20231 min read
በተለያዩ ሶስት ክልሎች በተካሄደ ጥናት ኢትዮጵያዊያን አንዱ ብሔር ሌላው ብሔር ላይ ያለው እምነት እየሳሳ መምጣቱን አሳይቷል
ሰኔ 22፣2015 በተለያዩ ሶስት ክልሎች የተካሄደ ጥናት ኢትዮጵያዊያን አንዱ ብሔር ሌላው ብሔር ላይ ያለው እምነት እየሳሳ መምጣቱን አሳይቷል፡፡ ያሬድ እንዳሻው የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…...
Jun 29, 20231 min read
በሀገራችን የአረፋ በዓል አከባበር እና እሴቱ ምን መሳይ ነው?
ሰኔ 22፣2015 የዒድ አል አድሃ ዋዜማ አረፋ በመባል ይታወቃል፡፡ በዕለቱ የሚፆም ፆም (ዙልሂጃ 9 የአረፋ ቀን ፆም) ለአማኙ የ2 ዓመት ወንጀሉን (ሀጥያቱን) እንደሚያስምርለት የእስልምና ድርሳናት ያስረዳሉ፡፡...
Jun 29, 20231 min read


ዓለም አቀፍ ትንታኔ - ዊሊያም ሩቶ ምን እያሉ ነው? ሰኔ 14፣2015
አፍሪካ ዕምቅ የተፈጥሮ ሀብት ያላት አህጉር መሆኗ ተደጋግሞ ቢነገርም አህጉሪቱ ዛሬም የአደጉት አገራት እርዳታ ጠባቂ ነች፡፡ የአፍሪካ እና አሜሪካ ፣ የአፍሪካ እና አውሮፓ ግንኙነት መስተካከል አለበት ፣ አፍሪካ ...
Jun 29, 20231 min read


በሌተናል ጄኔራል ሐምዳን ዳጋሎ የሚመራው ፈጥኖ ደራሽ ሀይል በካርቱም የሚገኘውን የሱዳን ፖሊስ ጠቅላይ መምሪያን ተቆጣጠርኩት አለ
ሰኔ 20፣2015 በሌተናል ጄኔራል ሐምዳን ዳጋሎ የሚመራው ፈጥኖ ደራሽ ሀይል በካርቱም የሚገኘውን የሱዳን ፖሊስ ጠቅላይ መምሪያን ተቆጣጠርኩት አለ፡፡ RSF የተሰኘው ፈጥኖ ደራሽ ሀይል በካርቱም የሚገኘውን የፖሊስ...
Jun 29, 20231 min read


የሩሲያው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሰርጌይ ላቭሮቭ ከሰሞኑ የዋግነር አመፅ የማነሳሳት ሙከራ ጀርባ የምዕራባዊያን እጅ ስለመኖሩ እየመረመርን ነው አሉ
ሰኔ 20፣2015 የሩሲያው የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሰርጌይ ላቭሮቭ ከሰሞኑ የዋግነር አመፅ የማነሳሳት ሙከራ ጀርባ የምዕራባዊያን እጅ ስለመኖሩ እየመረመርን ነው አሉ፡፡ ላቭሮቭ በዋግነር የተነሳው አመፅ እንደሚሳካ...
Jun 29, 20231 min read
ሳንቲም ፔይ በቀን በአማካይ 18 ሚሊዮን ብር እያስተላለፈ እንደሆነ ተናገረ
ሰኔ 20፣2015 ዲጂታል የክፍያ ስርዓት ላይ የሚሰራው ሳንቲም ፔይ በቀን በአማካይ 18 ሚሊዮን ብር እያስተላለፈ እንደሆነ ተናገረ፡፡ ኩባንያው ስራውን ከጀመረ ገና 2 ወር ብቻ እንደሆነው ጠቅሷል፡፡ ንጋቱ ሙሉ...
Jun 29, 20231 min read
ኢዜማ በንጹሃን ዜጎች ላይ በየዕለቱ ይደርሳል ያለውን አፈና ፣ ግድያና አስገድዶ መሰወርን መንግስት ለመከላከል አልቻለም ሲል ተቃውሞውን አሰማ8 plays8U
ሰኔ 19፣2015 ኢዜማ በንጹሃን ዜጎች ላይ በየዕለቱ ይደርሳል ያለውን አፈና ፣ ግድያና አስገድዶ መሰወርን መንግስት ለመከላከል አልቻለም ሲል ተቃውሞውን አሰማ፡፡ የኔነህ ሲሳይ የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች...
Jun 29, 20231 min read


ሸገር ትንታኔ - የፈረንሳዩ ፕሬዝዳንት ኢማኑኤል ማክሮን እና የኮንጎ ፕሬዝዳንት ያልተጠበቀ ንግግር Eshete Assefa በእሸቴ አሰፋ
የሸገርንወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz
Mar 22, 20231 min read


የካቲት 15፣2015 - የተባበሩት መንግስታት ከፍተኛ የስደተኞች ኮሚሽን የደቡብ ሱዳን ስደተኞችን እንድረዳቸው እርዱኝ አለ
የተባበሩት መንግስታት ከፍተኛ የስደተኞች ኮሚሽን የደቡብ ሱዳን ስደተኞችን እንድረዳቸው እርዱኝ አለ፡፡ ኮሚሽኑ የደቡብ ሱዳን ስደተኞችን ለመርዳት የ1 ነጥብ 3 ቢሊዮን ዶላር የተማፅኖ ጥያቄ ማቅረቡን አናዶሉ ፅፏል፡፡...
Feb 23, 20231 min read
ጥር 26፣ 2015- በኢትዮጵያ የካፒታል ወይም ድርሻዎች ገበያ መሳተፍ ለሚፈልጉ ተቋማት ከ3 እስከ 6 ወር ባለው ጊዜ ፍቃድ መስጠት ይጀመራል ተባለ
በኢትዮጵያ የካፒታል ወይም ድርሻዎች ገበያ መሳተፍ ለሚፈልጉ ተቋማት ከ3 እስከ 6 ወር ባለው ጊዜ ፍቃድ መስጠት ይጀመራል ተባለ። ፍቃድ የሚሰጣቸውን ተቋማት ለመለየት መመሪያ መዘጋጀቱን የኢትዮጵያ የካፒታል ገበያ...
Feb 3, 20231 min read
ጥር 26፣ 2015- በጋሞ ዞን ውስጥ የሚገኙ የዘይሴ እና የቁጫ ብሔረሰቦች ከፍተኛ በደል እየደረሰባቸው ነው ሲሉ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባል የሆኑ
በጋሞ ዞን ውስጥ የሚገኙ የዘይሴ እና የቁጫ ብሔረሰቦች ከፍተኛ በደል እየደረሰባቸው ነው ሲሉ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባል የሆኑ እንደራሴዎች ተናገሩ፡፡ ለሚደርሰው በደል ዋነኛው ምክንያት የአካባቢው ነዋሪዎች...
Feb 3, 20231 min read
ጥር 26፣ 2015- በአፋርና በአማራ ክልል በጦርነቱ ምክንያት የወደሙ ት/ቤት መልሶ መገንቢያ እስካሁን 2.8 ቢሊየን ብር ተሰብስቧል ተባለ
በአፋርና በአማራ ክልል በጦርነቱ ምክንያት የወደሙ ት/ቤት መልሶ መገንቢያ እስካሁን 2.8 ቢሊየን ብር ተሰብስቧል ተባለ፡፡ በጦርነቱ ከ300 ት/ቤቶች በላይ ሙሉ በሙሉ መውደማቸው ይታወሳል፡፡ ተመስገን አባተ ሸገርን...
Feb 3, 20231 min read
ጥር 25፣ 2015የአፍሪካ ህብረት 36ኛው የመሪዎች ጉባኤ የተሳካ ሆኖ እንዲጠናቀቅ የሆቴል ባለቤቶች እና የቱር ኦፕሬተሮች ድርሻ ከፍተኛ ነው ሲሉ የውጪ ጉ
የአፍሪካ ህብረት 36ኛው የመሪዎች ጉባኤ የተሳካ ሆኖ እንዲጠናቀቅ የሆቴል ባለቤቶች እና የቱር ኦፕሬተሮች ድርሻ ከፍተኛ ነው ሲሉ የውጪ ጉዳይ ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታ ብርቱኳን አያኖ ተናገሩ፡፡ የኔነህ ሲሳይ ሸገርን...
Feb 2, 20231 min read
ፕሮግራሞች
bottom of page








