top of page


ጳጉሜ 1 2017 - ከአለማችን ረጅሙ ወንዝ አባይ የበይ ተመልካች የነበረችው ኢትዮጵያ አሁን ይህንን ምዕራፍ ዘግታዋለች
ከአለማችን ረጅሙ ወንዝ አባይ የበይ ተመልካች የነበረችው ኢትዮጵያ አሁን ይህንን ምዕራፍ ዘግታዋለች፡፡ ከጉባው ታላቁ የህዳሴ ግድብ ሀይል ተመርቶ ለሀገር እያበራ፣ ተሽጦ ዶላርም እያስገኘ ነው፡፡ አባይን ማንም ሊነካብን...
3 days ago1 min read


ነሀሴ 30 2017 - ከግድቡ የሚመነጨውን ሃይል ሽያጭ ይበልጥ ለማስፋት ምን የቤት ስራ አለ?
የኢትዮጵያ ቁጥር አንድ ሀገራዊ የግንባታ ፕሮጀክት ተጠናቋል፡፡ ታላቁ የህዳሴ ግድብ ረቫኑ ሊቆረጥ ተቃርቧል፡፡ ከግድቡ የሚመነጨውን ሃይል ለውጭ ሀገራት ሸጦ ዶላር ማግኘትም ተጀምሯል፡፡ ይህንን የሀይል ሽያጭ ይበልጥ...
4 days ago1 min read


ነሀሴ 28 2017 - በህዳሴው ግድብ ላይ እየተመረተ ያለውን የዓሣ ምርት ተረክበው የሚያከፋፍሉ ባለሃብቶች ወደ ገበያው እንዲገቡ ጥሪ ቀረበ
በህዳሴው ግድብ ላይ እየተመረተ ያለውን የዓሣ ምርት ተረክበው የሚያከፋፍሉ ባለሃብቶች ወደ ገበያው እንዲገቡ ጥሪ ቀረበ፡፡ የግድቡ ግንባታ በፈጠረው ሰው ሰራሽ ሀይቅ ላይ በርከት ያለ የዓሣ ምርት እየተገኘ መሆኑን...
6 days ago2 min read


መጋቢት 28፣2016 - ከህዳሴው ግድብ የሚመነጨው ሀይል ለተጠቃሚዎች መቼ ይደርሳል?
ግንባታው ከተጀመረ 13 ዓመት የሆነው የህዳሴው ግድብ ስራው በመጪው አመት እንደሚጠናቀቅ ተነግሯል፡፡ ፕሮጀክቱ ሲጠናቀቅ 5150 ሜጋ ዋት ሀይል ያመነጫል ተብሏል፡፡ ባለሙያዎች ምንም እንኳን ፕሮጀክቱ ግንባታው...
Apr 6, 20241 min read


መጋቢት 11፣2016 - የህዳሴ ግድብ 5 ተርባይኖች በመጪው ሳምንታት ሀይል ማመንጨት ይጀምራሉ ተባለ
የህዳሴ ግድብ 5 ተርባይኖች በመጪው ሳምንታት ሀይል ማመንጨት ይጀምራሉ ተባለ፡፡ ግንባታው ባይጠናቀቅም በ2 ተርባይኖች ሀይል ማመንጨት ጀምሯል የተባለው ታላቁ የህዳሴ ግድብ፤ ተጨማሪ የሀይል አመንጪ ተርባይኖች ስራ...
Mar 20, 20241 min read
ጥር 25፣ 2015- ግብፅ የህዳሴ ግድብን የሕልውና ስጋቴ ትለዋለች
ኢትዮጵያ ከ60 ሚሊዮን በላይ ለሆነው በጨለማ ውስጥ ላለው ህዝቤ ብርሃን ይሰጣል፣ ለልማት ውጥኔም አቀላጣጣፊ ይሆናል ብላ የጀመረችውን የህዳሴውን ግድብ ግብፅ የሕልውና ስጋቴ ትለዋለች፡፡ በግድቡ ዙሪያ ግብፅ...
Feb 2, 20231 min read
ታህሳስ 7፣ 2015- የሕዳሴውን ግድብ በተመለከተ ኢትዮጵያ ያላትን እውነት ከማስረዳት ባለፈ ጉዳዩን የአፍሪካም አጀንዳ ልታደርገው ይገባል ተባለ
የሕዳሴውን ግድብ በተመለከተ ኢትዮጵያ ያላትን እውነት ከማስረዳት ባለፈ ጉዳዩን የአፍሪካም አጀንዳ ልታደርገው ይገባል ተባለ፡፡ ተለዋዋጭ በሆነው የዓለም የዲፕሎማቲክ መንገድ የኢትዮጵያ የህዳሴውን ግድብ በተመለከተ...
Dec 16, 20221 min read
ፕሮግራሞች
bottom of page