top of page

ነሀሴ 30 2017 - ከግድቡ የሚመነጨውን ሃይል ሽያጭ ይበልጥ ለማስፋት ምን የቤት ስራ አለ?

  • sheger1021fm
  • Sep 5
  • 1 min read

የኢትዮጵያ ቁጥር አንድ ሀገራዊ የግንባታ ፕሮጀክት ተጠናቋል፡፡


ታላቁ የህዳሴ ግድብ ረቫኑ ሊቆረጥ ተቃርቧል፡፡


ከግድቡ የሚመነጨውን ሃይል ለውጭ ሀገራት ሸጦ ዶላር ማግኘትም ተጀምሯል፡፡


ይህንን የሀይል ሽያጭ ይበልጥ ለማስፋት ምን የቤት ስራ አለ?


ሙሉ ዘገባውን ያድምጡ…..


ተህቦ ንጉሴ


የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…




Comments


Sheger App Logo
iOS Store
Google Play

    ሸገር
102.1

ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 አዲስ የሬዲዮ አቀራረብ መላና አዲስ ቃና ይዞ የቀረበ በሀገሪቱ የሚዲያ ገበያ ላይ መሪ ሚና የሚጫወት ጣቢያ ነው፡፡

ሁሌም ከሸገር ጋር ሁኑ
ሸገር የእናንተ ነው
ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር! 

Sheger Radio | Sheger 102.1FM  © 2025 Adey Tensae Media & Entertainment PLC.  

bottom of page