top of page
ኢትዮጵያ ወደ ብሪክስ ስምምነት ለመግባት ማመልከቻ ማስገባቷ ተሰማ
ሰኔ 22፣2015 ብራዚል፣ ህንድ፣ ቻይና እና ደቡብ አፍሪካን ወዳጣመረው እና ብሪክስ ተብሎ ወደ ሚጠራው ማህበር ኢትዮጵያ ለመግባት ማመልከቻ ማስገባቷ ተሰማ። የውጪ ጉዳይ ሚኒስቴር በወቅታዊ ጉዳዮች ለይ መግለጫ...
Jun 29, 20231 min read
በተለያዩ ሶስት ክልሎች በተካሄደ ጥናት ኢትዮጵያዊያን አንዱ ብሔር ሌላው ብሔር ላይ ያለው እምነት እየሳሳ መምጣቱን አሳይቷል
ሰኔ 22፣2015 በተለያዩ ሶስት ክልሎች የተካሄደ ጥናት ኢትዮጵያዊያን አንዱ ብሔር ሌላው ብሔር ላይ ያለው እምነት እየሳሳ መምጣቱን አሳይቷል፡፡ ያሬድ እንዳሻው የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…...
Jun 29, 20231 min read
በሀገራችን የአረፋ በዓል አከባበር እና እሴቱ ምን መሳይ ነው?
ሰኔ 22፣2015 የዒድ አል አድሃ ዋዜማ አረፋ በመባል ይታወቃል፡፡ በዕለቱ የሚፆም ፆም (ዙልሂጃ 9 የአረፋ ቀን ፆም) ለአማኙ የ2 ዓመት ወንጀሉን (ሀጥያቱን) እንደሚያስምርለት የእስልምና ድርሳናት ያስረዳሉ፡፡...
Jun 29, 20231 min read
ከተተከሉ ችግኞች ምን ያህሉ እንክብካቤ አግኝተው ፀደቁ የሚለው ትኩረት ሲሰጠው አይታይም
ክረምት በመጣ ቁጥር ከፍተኛ ሀብት እየፈሰሰ በቢሊዮን የሚቆጠር ችግኝ ይተከላል፡፡ ከተተከሉ በኋላ ምን ያህሉ እንክብካቤ አግኝተው ፀደቁ የሚለው ግን ትኩረት ሲሰጠው አይታይም፡፡ ይህ መስተካከል ያለበት ነው የሚሉት...
Jun 29, 20231 min read
ኢዜማ በንጹሃን ዜጎች ላይ በየዕለቱ ይደርሳል ያለውን አፈና ፣ ግድያና አስገድዶ መሰወርን መንግስት ለመከላከል አልቻለም ሲል ተቃውሞውን አሰማ8 plays8U
ሰኔ 19፣2015 ኢዜማ በንጹሃን ዜጎች ላይ በየዕለቱ ይደርሳል ያለውን አፈና ፣ ግድያና አስገድዶ መሰወርን መንግስት ለመከላከል አልቻለም ሲል ተቃውሞውን አሰማ፡፡ የኔነህ ሲሳይ የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች...
Jun 29, 20231 min read
ጥር 26፣ 2015- በኢትዮጵያ የካፒታል ወይም ድርሻዎች ገበያ መሳተፍ ለሚፈልጉ ተቋማት ከ3 እስከ 6 ወር ባለው ጊዜ ፍቃድ መስጠት ይጀመራል ተባለ
በኢትዮጵያ የካፒታል ወይም ድርሻዎች ገበያ መሳተፍ ለሚፈልጉ ተቋማት ከ3 እስከ 6 ወር ባለው ጊዜ ፍቃድ መስጠት ይጀመራል ተባለ። ፍቃድ የሚሰጣቸውን ተቋማት ለመለየት መመሪያ መዘጋጀቱን የኢትዮጵያ የካፒታል ገበያ...
Feb 3, 20231 min read
ጥር 26፣ 2015- በጋሞ ዞን ውስጥ የሚገኙ የዘይሴ እና የቁጫ ብሔረሰቦች ከፍተኛ በደል እየደረሰባቸው ነው ሲሉ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባል የሆኑ
በጋሞ ዞን ውስጥ የሚገኙ የዘይሴ እና የቁጫ ብሔረሰቦች ከፍተኛ በደል እየደረሰባቸው ነው ሲሉ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባል የሆኑ እንደራሴዎች ተናገሩ፡፡ ለሚደርሰው በደል ዋነኛው ምክንያት የአካባቢው ነዋሪዎች...
Feb 3, 20231 min read
ጥር 26፣ 2015- በአፋርና በአማራ ክልል በጦርነቱ ምክንያት የወደሙ ት/ቤት መልሶ መገንቢያ እስካሁን 2.8 ቢሊየን ብር ተሰብስቧል ተባለ
በአፋርና በአማራ ክልል በጦርነቱ ምክንያት የወደሙ ት/ቤት መልሶ መገንቢያ እስካሁን 2.8 ቢሊየን ብር ተሰብስቧል ተባለ፡፡ በጦርነቱ ከ300 ት/ቤቶች በላይ ሙሉ በሙሉ መውደማቸው ይታወሳል፡፡ ተመስገን አባተ ሸገርን...
Feb 3, 20231 min read
ጥር 25፣ 2015የአፍሪካ ህብረት 36ኛው የመሪዎች ጉባኤ የተሳካ ሆኖ እንዲጠናቀቅ የሆቴል ባለቤቶች እና የቱር ኦፕሬተሮች ድርሻ ከፍተኛ ነው ሲሉ የውጪ ጉ
የአፍሪካ ህብረት 36ኛው የመሪዎች ጉባኤ የተሳካ ሆኖ እንዲጠናቀቅ የሆቴል ባለቤቶች እና የቱር ኦፕሬተሮች ድርሻ ከፍተኛ ነው ሲሉ የውጪ ጉዳይ ሚኒስቴር ሚኒስትር ዴኤታ ብርቱኳን አያኖ ተናገሩ፡፡ የኔነህ ሲሳይ ሸገርን...
Feb 2, 20231 min read
ጥር 25፣ 2015- በአዲስ አበባ የትራፊክ መብራቶች ላይ የሚደረጉ ልመናዎች እና ህገ-ወጥ ንግዶች ለትራፊክ አደጋ መበርከት ምክንያት ሆነዋል ተባለ
በአዲስ አበባ ዋና ዋና ጎዳናዎች በሚገኙ የትራፊክ መብራቶች ላይ የሚደረጉ ልመናዎች እና ህገ-ወጥ ንግዶች ለትራፊክ አደጋ መበርከት ምክንያት ሆነዋል ተባለ፡፡ ይህንንም ለመቆጣጠር ባለሙያዎች ተሰማርተው በአሽከርካሪዎች...
Feb 2, 20231 min read
ጥር 25፣ 2015- 70 ሚሊየን ዶላር ወጪ የተደረገበት የድሬዳዋ ወደብና ተርሚናል ዛሬ ተመረቀ
70 ሚሊየን ዶላር ወጪ የተደረገበት የድሬዳዋ ወደብና ተርሚናል ዛሬ ተመረቀ፡፡ የኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ አገልግሎት ድርጅት መጠሪያውን የኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ ወደሚል ስያሜ...
Feb 2, 20231 min read


ጥር 25፣ 2015የፌዴራል ግብርን በቀላሉ በቴሌ ብር መክፈል የሚቻልበት አገልግሎት ሥራ መጀመሩ ተሰማ
የፌዴራል ግብርን በቀላሉ በቴሌ ብር መክፈል የሚቻልበት አገልግሎት ሥራ መጀመሩ ተሰማ። ኢትዮ ቴሌኮም በዓመት በቢሊየን የሚቆጠር የፌደራል ግብርን በቴሌ ብር እንዲከፈል ከገቢዎች ሚኒስቴር ጋር ውል አስሯል። ለገቢዎች...
Feb 2, 20231 min read
ጥር 25፣ 20156ኛው አጠቃላይ ምርጫ ባልተደረገበትና በያዝነው ወር ድጋሚ ምርጫ በሚደረግበት የቡሌ የምርጫ ክልል የምትወዳደሩ የፖለቲካ ፓርቲዎች ከትናንት
6ኛው አጠቃላይ ምርጫ ባልተደረገበትና በያዝነው ወር ድጋሚ ምርጫ በሚደረግበት የቡሌ የምርጫ ክልል የምትወዳደሩ የፖለቲካ ፓርቲዎች ከትናንት ጀምሮ እስከ ጥር 28 ድረስ ብቻ ምርጫ ታዛቢዎቻችሁን የተዘጋጀውን ህጋዊ ባጅ...
Feb 2, 20231 min read
ጥር 25፣ 2015- ግብፅ የህዳሴ ግድብን የሕልውና ስጋቴ ትለዋለች
ኢትዮጵያ ከ60 ሚሊዮን በላይ ለሆነው በጨለማ ውስጥ ላለው ህዝቤ ብርሃን ይሰጣል፣ ለልማት ውጥኔም አቀላጣጣፊ ይሆናል ብላ የጀመረችውን የህዳሴውን ግድብ ግብፅ የሕልውና ስጋቴ ትለዋለች፡፡ በግድቡ ዙሪያ ግብፅ...
Feb 2, 20231 min read
ጥር 25፣ 2015- የህዝብ እምባ ጠባቂ ተቋም በግል ተቋማት የሚፈፀሙ የአስተዳደር በደሎችን እንዲያይ ተጠየቀ
የህዝብ እምባ ጠባቂ ተቋም በግል ተቋማት የሚፈፀሙ የአስተዳደር በደሎችን እንዲያይ ተጠየቀ፡፡ በዜጎች የሚቀርቡለትን የአስተዳደር በደሎች መርምሮ ምክረ ሀሳብ ከመስጠት ባለፈ የተቋማት የመልካም አስተዳደር ችግር ምን...
Feb 2, 20231 min read
ጥር 25፣ 2015- የውጪ ጉዳይ መስሪያ ቤት ከሆቴል ባለቤቶች እና ከቱር ኦፕሬተሮች ጋር ዛሬ ይወያያል ተባለ
በቅርቡ የሚደረገውን የአፍሪካ የመሪዎች ጉባኤ ዝግጅትን በሚመለከት የውጪ ጉዳይ መስሪያ ቤት ከሆቴል ባለቤቶች እና ከቱር ኦፕሬተሮች ጋር ዛሬ ይወያያል ተባለ፡፡ የኔነህ ሲሳይ ሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች...
Feb 2, 20231 min read
ጥር 25፣ 2015-የገበያ መረጃ- ሸገር የሙሽራ ልብስ ኪራይ ዋጋ ምን እንደሚመስል ተመልክቷል
የገበያ መረጃ ሸገር በ22 አካባቢ ተዘዋውሮ የሙሽራ ልብስ ኪራይ ዋጋ ምን እንደሚመስል ተመልክቷል፡፡ ፋሲካ ሙሉወርቅ ሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz
Feb 2, 20231 min read
ጥር 24፣ 2015- ለሐገር ኢኮኖሚ የሚቻለውን ለማዋጣት ጥረት እያደረገ እነደሆነ የኢትዮ አሜሪካ ቻምበር ኦፍ ኮሜርስ ተናገረ
ለሐገር ኢኮኖሚ የሚቻለውን ለማዋጣት ጥረት እያደረገ እነደሆነ የኢትዮ አሜሪካ ቻምበር ኦፍ ኮሜርስ ተናገረ፡፡ ተበርትቶ ከተሰራ ወደፊት ሊያስጉዙ የሚችሉ ሁኔታዎችን አይተናል ብሏል፡፡ ተህቦ ንጉሴ ሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ...
Feb 1, 20231 min read
ጥር 24፣ 2015- ኢትዮጵያ ከዚህ ዓመት ጀምሮ ለስንዴ ሸመታ ገበያ እንደማትወጣ ይልቁንም ለውጭ ገበያ እንደምታቀርብ መነገሩ ይታወሳል
ኢትዮጵያ ከዚህ ዓመት ጀምሮ ለስንዴ ሸመታ ገበያ እንደማትወጣ ይልቁንም ለውጭ ገበያ እንደምታቀርብ መነገሩ ይታወሳል፡፡ ስንዴ ለውጭ ገበያ ይቀርባል መባሉ ለገበሬው ምን ይጠቅመዋል? ለኢኮኖሚ ዲፕሎማሲው ምን ይፈይዳል?...
Feb 1, 20231 min read
ጥር 24፣ 2015- በኦሮሚያ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን ገብረ ጉራቻ ከተማ አንድ ቻይናዊ በሸኔ ታጣቂዎች መገደሉ ተነገረ
በኦሮሚያ ክልል ሰሜን ሸዋ ዞን ገብረ ጉራቻ ከተማ አንድ ቻይናዊ በሸኔ ታጣቂዎች መገደሉ ተነገረ። አንድ ኢትዮጵያዊ ደግሞ በታጣቂዎቹ ታፍኖ መወሰዱን ሸገር ከኦሮሚያ ክልል የኮሙኒኬሽን ቢሮ ሰምቷል። ንጋቱ ረጋሳ ሸገርን...
Feb 1, 20231 min read
ጥር 24፣ 2015- ምጣኔ ሐብት- ሪልስቴት እና ኢኮኖሚ
ምጣኔ ሐብት ሪልስቴት እና ኢኮኖሚ ተህቦ ንጉሴ ሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz
Feb 1, 20231 min read
ፕሮግራሞች
bottom of page








