top of page

ከተተከሉ ችግኞች ምን ያህሉ እንክብካቤ አግኝተው ፀደቁ የሚለው ትኩረት ሲሰጠው አይታይም

  • Jun 29, 2023
  • 1 min read

ክረምት በመጣ ቁጥር ከፍተኛ ሀብት እየፈሰሰ በቢሊዮን የሚቆጠር ችግኝ ይተከላል፡፡


ከተተከሉ በኋላ ምን ያህሉ እንክብካቤ አግኝተው ፀደቁ የሚለው ግን ትኩረት ሲሰጠው አይታይም፡፡


ይህ መስተካከል ያለበት ነው የሚሉት የዘርፉ ባለሙያዎች የት ቦታ ምን መሳይ ዝርያ ያለው ችግኝ ይተከል የሚለውንም መለየት ያስፈልጋል ይላሉ፡፡


በአብዛኛው የሚተከሉ ችግኞች መጤ መሆናቸውም ሊጠፋ የተቃረቡ ሃገር በቀል ችግኞች ላይ አሉታዊ ተፅዕኖ እያሳደረ መሆኑንም ሸገር ያነጋገራቸው ተመራማሪ ተናግረዋል፡፡


ያሬድ እንዳሻው


የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz

Recent Posts

See All
በኢትዮጵያ እስካሁን በረቂቅ ደረጃ ያለውና የታሸጉና በፋብሪካ የተቀነባበሩ ምግቦችን የሚቆጣጠር ህግ

ሐምሌ 14/2018 በኢትዮጵያ እስካሁን በረቂቅ ደረጃ ያለውና የታሸጉና በፋብሪካ የተቀነባበሩ ምግቦችን የሚቆጣጠር ህግ ፈጥኖ ሥራ ላይ ካልዋለ ከዚህ ጋር በተያያዘ የሚደርሰው የጤና ጉዳት እየተባባሰ ለመከላከል የሚጠይቀው ወጪ ከፍተኛ መሆኑ አይቀርም ተባለ። አሁንም ኢትዮጵያ ተላላፊ ባልሆኑ ህመሞች ምክንያት ለሚመጡ የ

 
 
 

Comments


Sheger App Logo
iOS Store
Google Play
  • Facebook
  • X
  • Youtube
  • TikTok
  • Telegram
  • Whatsapp

    ሸገር
102.1

ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 አዲስ የሬዲዮ አቀራረብ መላና አዲስ ቃና ይዞ የቀረበ በሀገሪቱ የሚዲያ ገበያ ላይ መሪ ሚና የሚጫወት ጣቢያ ነው፡፡

ሁሌም ከሸገር ጋር ሁኑ
ሸገር የእናንተ ነው
ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር! 

Sheger Radio | Sheger 102.1FM  © 2026 Adey Tensae Media & Entertainment PLC.  

bottom of page