top of page

ጥር 25፣ 2015- 70 ሚሊየን ዶላር ወጪ የተደረገበት የድሬዳዋ ወደብና ተርሚናል ዛሬ ተመረቀ

  • sheger1021fm
  • Feb 2, 2023
  • 1 min read

70 ሚሊየን ዶላር ወጪ የተደረገበት የድሬዳዋ ወደብና ተርሚናል ዛሬ ተመረቀ፡፡


የኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ አገልግሎት ድርጅት መጠሪያውን የኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ ወደሚል ስያሜ መየቀሩንም ይፋ አድርጓል፡፡


ቴዎድሮስ ወርቁ


ሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…


Comments


Sheger App Logo
iOS Store
Google Play

    ሸገር
102.1

ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 አዲስ የሬዲዮ አቀራረብ መላና አዲስ ቃና ይዞ የቀረበ በሀገሪቱ የሚዲያ ገበያ ላይ መሪ ሚና የሚጫወት ጣቢያ ነው፡፡

ሁሌም ከሸገር ጋር ሁኑ
ሸገር የእናንተ ነው
ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር! 

Sheger Radio | Sheger 102.1FM  © 2025 Adey Tensae Media & Entertainment PLC.  

bottom of page