top of page

ጥር 25፣ 2015- የህዝብ እምባ ጠባቂ ተቋም በግል ተቋማት የሚፈፀሙ የአስተዳደር በደሎችን እንዲያይ ተጠየቀ

  • sheger1021fm
  • Feb 2, 2023
  • 1 min read

የህዝብ እምባ ጠባቂ ተቋም በግል ተቋማት የሚፈፀሙ የአስተዳደር በደሎችን እንዲያይ ተጠየቀ፡፡


በዜጎች የሚቀርቡለትን የአስተዳደር በደሎች መርምሮ ምክረ ሀሳብ ከመስጠት ባለፈ የተቋማት የመልካም አስተዳደር ችግር ምን ደረጃ ላይ እንዳለ ገምግሞ ሪፖርት እንዲያቀርብ በተሻሻለው ማቋቋሚያ አዋጅ ስልጣን እንዲሰጠውም ተጠይቋል፡፡


ትዕግስት ዘሪሁን


ሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…




Recent Posts

See All
ጀማሪ የስራ ፈጣሪዎች ምርቶች እና አገልግሎቶቻቸውን የሚጠቀሙ ሰዎች ጋር ለመድረስ እንደሚቸገሩ ይናገራሉ፡፡

ጥር 14/2018   ጀማሪ የስራ ፈጣሪዎች ምርቶች እና አገልግሎቶቻቸውን የሚጠቀሙ ሰዎች ጋር ለመድረስ እንደሚቸገሩ ይናገራሉ፡፡   ለዚህም ተስማሚ የሽያጭ ቦታ በተመጣጣኝ ዋጋ ማግኘት አለመቻል፣ የበጀት እጥረትን ጨምሮ ሌሎች ችግሮች እንደሚያጋጥሟቸው ይሰማል፡፡   ጀማሪ ስራ ፈጣሪዎች የሚገጥማቸውን ችግር ያቀላል፣ ም

 
 
 

Comments


Sheger App Logo
iOS Store
Google Play

    ሸገር
102.1

ሸገር ኤፍ ኤም 102.1 አዲስ የሬዲዮ አቀራረብ መላና አዲስ ቃና ይዞ የቀረበ በሀገሪቱ የሚዲያ ገበያ ላይ መሪ ሚና የሚጫወት ጣቢያ ነው፡፡

ሁሌም ከሸገር ጋር ሁኑ
ሸገር የእናንተ ነው
ኢትዮጵያ ለዘለዓለም ትኑር! 

Sheger Radio | Sheger 102.1FM  © 2026 Adey Tensae Media & Entertainment PLC.  

bottom of page