top of page


ሐምሌ 20፣2015 - የንግድ ፍቃድ ለማውጣት ብቻ 32 ቀናት እና 11 ሂደቶችን ማለፍ ይጠይቃል
ኢትዮጵያ ከንግድ ፍቃድ አሰጣጥ ጋር የተገናኙ አንዳንድ ማሻሻያዎችን ያደረገች ቢሆንም ወደ ስራው ለመግባት ባላት አመቺነት ደረጃዋ ከዓለም 158ኛ ነው ተባለ። የንግድ ፍቃድ ለማውጣት ብቻ 32 ቀናት እና 11 ሂደቶችን...
Jul 27, 20231 min read


ሐምሌ 20፣2015 - በጥሬ ቆዳ እና ሌጦ ዘርፍ የተሰማሩ ባለሀብቶች ከገበያው እየወጡ ነው ተባለ
በጥሬ ቆዳ እና ሌጦ ዘርፍ የተሰማሩ ባለሀብቶች ምርቱን የሚገዛቸው እያጡ ከገበያው እየወጡ ነው ተባለ፡፡ በሌላ በኩል ባለፉት 6 ወራት ከጥሬ ቆዳ እና ሌጦ ጥሬ ቆዳ እና ሌጦከአራት መቶ ሺህ ዶላር በላይ ገቢ ተገኝቷል...
Jul 27, 20231 min read


ሐምሌ 20፣2015 - ኢትዮ ቴሌኮም በሀገር ቤት ሦስተኛው ኦፕሬተር እንደሚገባ ታሳቢ በማድረግ ዕቅዱን እንደቀረፀ ተናግሯል
ኩባንያው ሁለተኛው ኦፕሬተር በዘንድሮ የሥራ ዘመን የሞባይል ገንዘብ ማስተላለፍ ከመጀመሩ ጋር በተያያዘ ከወዲሁ ምን መስራት እንዳለበት በእቅዱ እንደነደፈ ሰምተናል። የኩባንያው ዋና ሥራ አስፈፃሚ ፍሬህይወት ታምሩ...
Jul 27, 20231 min read


ሐምሌ 19፣2015 - የኪነ ህንፃዎችን ቅርስነት ለማረጋገጥ ይረዳል የተባለ አዲስ መመሪያ መሰናዳቱ ተነገረ
በተከሞች የሚገኙ ታሪካዊ ህንፃዎች ቅርስ ተብለው ከተመዘገቡ በኋላ በተለያየ ጊዜ የፈረሱ መኖራቸው ይታወሳል፡፡ በተለይ የኪነ ህንፃዎችን ቅርስነት ለማረጋገጥ ይረዳል የተባለ አዲስ መመሪያ መሰናዳቱን የቅርስና ጥበቃ...
Jul 26, 20231 min read


ሐምሌ 18፣2015 - ቦረና ዞን አሁን ላይ ከ95 ሺህ ሄክታር በላይ መሬት ታርሷል ተባለ
ሠፋ ያለ ድርቅ ተከስቶበት በነበረው የኦሮሚያ ክልል ቦረና ዞን አሁን ላይ ከ95 ሺህ ሄክታር በላይ መሬት ታርሷል ተባለ። ለከብቶች የሚሆን መኖም በስፋት እየተመረተ እንደሚገኝ የተነገረ ሲሆን በአባወራ ደረጃ መጠባበቂያ...
Jul 25, 20231 min read


ሐምሌ 18፣2015 - ምጣኔ ሐብት፡- የሀገር ቤት ግዙፍ ኩባንያ ይሸጥ ሲባል ምን ተፈልጎ ነው?
ምጣኔ ሐብት፡- የሀገር ቤት ግዙፍ ኩባንያ ይሸጥ ሲባል ምን ተፈልጎ ነው? ተህቦ ንጉሴ የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz Tiktok:...
Jul 25, 20231 min read


ሐምሌ 17፣2015 - የጎዳና ተዳዳሪዎችን አምራች ዜጋ ለማድረግ እየተሰራ ነው ቢባልም ውጤታማ ስራ አልታየም
በአዲስ አበባ የጎዳና ተዳዳሪዎችን በተሃድሶ ማዕከላት በማስገባት ፣ አሰልጥኖም አምራች ዜጋ ለማድረግ እየተሰራ ነው ቢባልም ውጤታማ ስራ አልታየም፡፡ ይልቁንም ሁነቶችን እየጠበቁ በግዳጅ በማፈስ ለሰብአዊ መብት ጥሰት...
Jul 24, 20231 min read


ሐምሌ 17፣2015 - አገር አቀፍ የመንግስትና የግሉ ዘርፍ የምክክር መድረክ ነገ ማክሰኞ እና ረቡዕ በአዲስ አበባ ሊካሄድ ነው
የምክክር መድረኩ የኢትዮጵያን የግብርና፣ ቱሪዝም እና የኢኮኖሚ ዘርፎች ለማነቃቃት ያለመ እንደሆነ ተነግሯል። በመድረኩ በሚካሄዱ ውይይቶች ዘርፎቹን ለማሳደግ የሚረዱ ሃሳቦች ይገኛሉ ተብሎ እንደሚጠበቅ ተጠቅሷል።...
Jul 24, 20231 min read


ሐምሌ 15፣2015 - የመንግስት አገልግሎት ሰጪ ተቋማት ለሚስጡት አገልግሎት የሚጠይቁት እጅ መንሻ አደባባይ ወጥቷል ተባለ
የመንግስት አገልግሎት ሰጪ ተቋማት ለሚስጡት አገልግሎት የሚጠይቁት እጅ መንሻ አደባባይ ወጥቷል ተባለ፡፡ መንግስት አሁን በአገሪቱ ያለዉን ሙስና ለመከላክል ነጻ እና ገለልተኛ የሆነ ጽረ ሙስና ተቋም እንዲያቋቋም...
Jul 22, 20231 min read


ሐምሌ 13፣2015 - ፈሳሽ ማዳበሪያ ከውጭ ገብቶ ለአርሶ አደሩ እየተሰራጨ ነው ተብሏል
እየተሰራጨ ነው የተባለው ይህ ፈሳሽ ማዳበሪያ ሁለት ሊትሩ ብቻ አንድን ሄክታር እንደሚያዳርስም ተነግሯል፡፡ ማንያዘዋል ጌታሁን ያሰናዳውን በኤደንገነት መኳንንት የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች...
Jul 20, 20231 min read


ሐምሌ 13፣2015 - በጋምቤላ ክልል በሚከሰቱ ግጭቶች የተፈናቃዮች ቁጥር እየጨመረ ነው ተባለ
በክልሉ አሁን ያለው የተፈናቃይ ቁጥር 36,000 ተሻግሯል ተብሏል፡፡ ያሬድ እንዳሻው የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…https://bit.ly/33KMCqz
Jul 20, 20231 min read


በኢትዮጵያ እና በአየርላንድ መካከል ዳግም ግንኙነትን ለመጀመር የሚያስችል ንግግር መደረጉ ተሰማ
በተባበሩት መንግስታት ድርጅት መድረክ እና በልዩ ልዩ መንገዶች ባለፉት ዓመታት ኢትዮጵያን ሰቅዛ ይዛ ከነበረቸው አየርላንድ ጋር ዳግም ግንኙነትን ለመጀመር የሚያስችል ንግግር በኢትዮጵያ እና በአየርላንድ መካከል መደረጉ...
Jul 20, 20231 min read


ሐምሌ 12፣2015 - የድሬዳዋ ነጻ የንግድ ቀጠና የእስከ አሁን እንቅስቃሴ ምን ይመስላል?
በውስጡ ለሚሰሩ ባለሃብቶች በርከት እና ለየት ያሉ ማበረታቻዎችን ይዟል የተባለለት የድሬዳዋ ነጻ የንግድ ቀጠና ከተመረቀ ዓመት ሊሞላው ነው። ለመሆኑ የዚህ ነጻ የንግድ ቀጠና የእስከ አሁን እንቅስቃሴ ምን ይመስላል?...
Jul 19, 20231 min read


ሰዎች ከመኖሪያ ቀያቸው በቋንቋቸው፣ በብሔራቸው አትመስሉንም ተብለው በብዛት ይፈናቀላሉ
በኢትዮጵያ በአሁኑ ወቅት ከአንድ ሚሊዮን በላይ ሰዎች ከመኖሪያ ቀያቸው ተፈናቅለው፣ በየመጠለያ ጣቢያው ይገኛሉ፡፡ ሰዎች ከመኖሪያ ቀያቸው በቋንቋቸው፣ በብሔራቸው አትመስሉንም ተብለው በብዛት ይፈናቀላሉ፡፡ ሸገር...
Jul 19, 20231 min read


ሐምሌ 12፣2015 - በአካውንቲንግ እና ፋይናንስ መውጫ ፈተናዎች ላይ የተሰማው ቅሬታ እና የትምህርት ሚኒስቴር ምላሽ
በሁሉም የትምህርት ዘርፎች ለመጀመሪያ ጊዜ በተሰጠው የዩኒቨርስቲ መውጫ ፈተና ተማሪዎች ውጤታቸውን አውቀዋል፡፡ የትምህርት ሚኒስቴርም ከተፈታኞቹ ውስጥ ማለፊያ ነጥብ ያመጡት 40 በመቶዎቹ ብቻ ናቸው ብሏል፡፡...
Jul 19, 20231 min read


ሐምሌ 11፣2015 - ወንዝ እና ሐይቆች አካባቢ ያሉ ዜጎች ጎርፍ ትልቁ ስጋታቸው ነው፤ ዘንድሮስ ይህንን ስጋት ለማስወገድ ምን ተከውኗል?
ክረምቱ በርትቷል ይህንንም ተከትሎ በተለይ ወንዝ እና ሐይቆች አካባቢ ያሉ ዜጎች ጎርፍ ትልቁ ስጋታቸው ነው፡፡ ባለፉት ክረምቶች በተለያዩ አካባቢዎች የሚገኙና በሚሊየን የሚቆጠሩ ዜጎች በጎርፍ ምክንያት ተፈናቅለዋል...
Jul 18, 20231 min read


ሐምሌ 11፣2015 - ደን እና ኢኮኖሚ በወጉ ባለመተሳሰሩ ኢትዮጵያ ሚሊየን ዶላሮችን እያወጣች የእንጨት ምርቶችን ከውጪ ታስገባለች
ኢትዮጵያ ሚሊየን ዶላሮችን እያወጣች የእንጨት ምርቶችን ከውጪ ታስገባለች፡፡ የዚህ ምክንያቱ ደን እና ኢኮኖሚ በወጉ መተሳሰር ባለመቻሉ ነው ተብሏል፡፡ ማርታ በቀለ የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…...
Jul 18, 20231 min read


ሐምሌ 10፣2015 - የበካይ ጋዝ መጠንን የሚለኩ መሳሪያዎች ወደ አገር ውስጥ እየገቡ ነው ተባለ
አምራች ኢንዱስትሪዎች በምርት ሂደት የሚለቁትን በካይ ጋዝ መጠን የሚለኩ መሳሪያዎች ወደ አገር ውስጥ እየገቡ ነው ተባለ። ንጋቱ ረጋሣ የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz
Jul 17, 20231 min read
በትግራይ ክልል ከፍተኛ የሆነ የማዳበሪያ እና የምርጥ ዘር እጥረት ማጋጠሙ ተነገረ
በትግራይ ክልል ከፍተኛ የሆነ የማዳበሪያ እና የምርጥ ዘር እጥረት መኖሩ በችግር ውስጥ ያለው ህዝብ ለመጪው አመታትም ችግሩ እንዳይቀጥል ሰግቻለሁ ሲል የክልሉ ግብርና ቢሮ ተናገረ፡፡ ፍቅሩ አምባቸው የሸገርን ወሬዎች፣...
Jul 17, 20231 min read


በትግራይ ክልል በምግብ እጥረት ምክንያት የሰው ሕይወት እያለፈ ነው ተባለ
የአለም የምግብ ፕሮግራም የአሜሪካና የተራድኦ ድርጅት የሚያደርጉትን ድጋፍ ማቋረጣቸውን ችግሩን እንዳከፋው ተናግሩዋል፡፡ የኢትዮጵያ አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን በበኩሉ የሰው ሕይወት እያለፈ ነው ስለመባሉ የደረሰኝ...
Jul 17, 20231 min read


ሐምሌ 8፣2015 - ፐርፐዝ ብላክ ኢትዮጵያ የቢጂአይ ኢትዮጵያን ዋና መሥሪያ ቤት በጨረታ አሸንፎ እንደገዛው ተናገረ
ፐርፐዝ ብላክ ኢትዮጵያ የቢጂአይ ኢትዮጵያን ዋና መሥሪያ ቤት በጨረታ አሸንፎ እንደገዛው ተናገረ፡፡ ድርጅቱ በአዲስ አበባ ሜክሲኮ የሚገኘውን የቢጂአይ ኢትዮጵያን ዋና መሥሪያ ቤት በጨረታ አሸንፎ አንደገዛው አና ...
Jul 15, 20231 min read
ፕሮግራሞች
bottom of page








