ሐምሌ 20፣2015 - የንግድ ፍቃድ ለማውጣት ብቻ 32 ቀናት እና 11 ሂደቶችን ማለፍ ይጠይቃል Jul 27, 20231 min readኢትዮጵያ ከንግድ ፍቃድ አሰጣጥ ጋር የተገናኙ አንዳንድ ማሻሻያዎችን ያደረገች ቢሆንም ወደ ስራው ለመግባት ባላት አመቺነት ደረጃዋ ከዓለም 158ኛ ነው ተባለ።የንግድ ፍቃድ ለማውጣት ብቻ 32 ቀናት እና 11 ሂደቶችን ማለፍ ይጠይቃል፡፡ንጋቱ ረጋሣ
የ"ቪቫ ሶፍት" ማሸጊያ ፕላስቲክ ሕገ-ወጥ በሆነ መንገድ አመሳስለው በመሥራት፣ ጥራቱን ያልጠበቀ ምርት ገበያ ላይ አስራጭተዋል ተብለው የተጠረጠሩ ግለሰብ ላይ ተጨማሪ ምርመራ አንዲያደርግ ለፖሊስ 7 ቀን ተፈቀደለት፡፡
Comments