top of page

በትግራይ ክልል በምግብ እጥረት ምክንያት የሰው ሕይወት እያለፈ ነው ተባለ

የአለም የምግብ ፕሮግራም የአሜሪካና የተራድኦ ድርጅት የሚያደርጉትን ድጋፍ ማቋረጣቸውን ችግሩን እንዳከፋው ተናግሩዋል፡፡


የኢትዮጵያ አደጋ ስጋት ስራ አመራር ኮሚሽን በበኩሉ የሰው ሕይወት እያለፈ ነው ስለመባሉ የደረሰኝ መረጃ የለም ብሏል፡፡


ያሬድ እንዳሻው



የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz

bottom of page