top of page
ህዳር 26፣ 2015- ድሬዳዋ ባለሀብቶችን እየተጣራች ናት
ህዳር 26፣ 2015 ድሬዳዋ ባለሀብቶችን እየተጣራች ናት፡፡ ወንድሙ ኃይሉ ሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz
Dec 6, 20221 min read
በኮሚቴ ሙስናን ማጥፋት ይቻላል ወይ?
ከቀበሌ የመታወቂያ ወረቀት ማግኘት አንስቶ ከፍተኛ ጉዳይን ለማስጨረስ ግብር ከፋዩ ዜጋ ጉቦ በሚጠየቅበት ሀገር በተባለው እና በታሰበው ልክ በኮሚቴ ሙስናን ማጥፋት ይቻላል ወይ? ንጋቱ ረጋሳ ሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና...
Dec 6, 20221 min read
ህዳር 22፣ 2015- የትምህርት ቤቶች አቅራቢያ የተፈለፈሉ የንግድ ቤቶች ልጆቻችሁን እያጠፋቸው ነው ተባለ
ህዳር 22፣ 2015 ፊደል እንዲቆጥሩ፣ ሳይንሱን እንዲ መረምሩ እንዲያውቁ፣ እንዲጠይቁ ቦርሳ አስነግታችሁ፤ ምሣ እቃ ቋጥራችሁ ተማሪ ቤት የምትልኳቸው ልጆቻችሁ ውሏቸው የት ነው? እየተማሩ፣ ፊደል እየቆጠሩ ነው...
Dec 6, 20221 min read
ህዳር 22፣ 2015- በኦሮሚያ ክልል ዘንድሮ ከ200 ሚሊየን ኩንታል በላይ የግብርና ምርት ይገኛል ተብሎ እንደሚጠበቅ ተነገረ
ህዳር 22፣ 2015 በኦሮሚያ ክልል ዘንድሮ ከ200 ሚሊየን ኩንታል በላይ የግብርና ምርት ይገኛል ተብሎ እንደሚጠበቅ ተነገረ። ክልሉ በአንድ ሚሊየን ሄክታር መሬት ላይ የበጋ መስኖ ስንዴ ልማት የማካሄድ ዕቅድ...
Dec 6, 20221 min read
ህዳር 27፣ 2015- በመንግስት መስሪያ ቤቶች በወር ከ120 ሰዓት በላይ የትርፍ ሰዓት ክፍያ እንዳይከፈል መከልከሉን አደነቀው
ህዳር 27፣ 2015 በመንግስት መስሪያ ቤቶች በወር ከ120 ሰዓት በላይ የትርፍ ሰዓት ክፍያ እንዳይከፈል መከልከሉን የፌዴራል ዋና ኦዲተር መስሪያ ቤት አደነቀው፡፡ የኦዲት ግኝቶች ተከትሎ አስተዳደራዊ እርምጃዎችና...
Dec 6, 20221 min read
ህዳር 27፣ 2015- ምጣኔ ሐብት
ህዳር 27፣ 2015 ምጣኔ ሐብት ኢኮኖሚው በሽሚያ እንጂ በውድድር መንገድ አይደለም ያለው፡፡ ሽሚያ ጤና አይደለም፤ ውድድር ግን ጤነኛ ኢኮኖሚን ይዞ ይጓዛል፡፡ ተህቦ ንጉሴ ሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች...
Dec 6, 20221 min read
ጥቅምት 28፣ 2015-የአንጋፋው ድምፃዊ አሊ ቢራ የቀብር ሥነ-ሥርዓት ነገ በድሬዳዋ ይፈፀማል ተባለ
ጥቅምት 28፣ 2015 የአንጋፋው ድምፃዊ አሊ ቢራ የቀብር ሥነ-ሥርዓት ነገ በድሬዳዋ ይፈፀማል ተባለ፡፡ ወንድሙ ኃይሉ
Nov 8, 20221 min read


ጥቅምት 28፣ 20153 ግዙፍ የሲሚንቶ አምራች ኩባንያዎች ወደ ኢትዮጵያ ገብተው ለመስራት ፍላጎት አላቸው ተባለ
ጥቅምት 28፣ 2015 3 ግዙፍ የሲሚንቶ አምራች ኩባንያዎች ወደ ኢትዮጵያ ገብተው ለመስራት ፍላጎት አላቸው ተባለ፡፡ ኢትዮጵያ የማዕድን ሐብቶቿን አውቃ ያወቀችውንም እንድትጠቀመው ያግዛሉ፣ ይረዳሉ የተባሉ ከ90 በላይ...
Nov 8, 20221 min read
ጥቅምት 28፣ 2015-አለም አቀፍ የሙስና ተከላካይ ተቋም ትራንስፓረንሲ ኢንተርናሽናል፤ የኢትዮጵያ የሙስና ደረጃ ማሻሻል አሳይቷል ብሏል
ጥቅምት 28፣ 2015 አለም አቀፍ የሙስና ተከላካይ ተቋም ትራንስፓረንሲ ኢንተርናሽናል፤ የኢትዮጵያ የሙስና ደረጃ ማሻሻል አሳይቷል ብሏል፡፡ ሁሉ ነገር በእጅ መነሻ ሆኗል በሚልበት ሀገር የደረጃ መሻሻሉ እንዴት መጣ?...
Nov 8, 20221 min read
ጥቅምት 28፣ 2015-ምጣኔ ሐብት- ወርቅና ኢኮኖሚ
ጥቅምት 28፣ 2015 ምጣኔ ሐብት ወርቅና ኢኮኖሚ ተህቦ ንጉሴ
Nov 8, 20221 min read
ጥቅምት 28፣ 2015-ኢትዮጵያ በስምምነቱ ላይ እያደረገች ያለችው ድርድር ከምን ደረሰ?
ጥቅምት 28፣ 2015 አፍሪካን በንግድ ያስተሳስራል ተብሎ ተስፋ የተጣለበት የአፍሪካ ነፃ የንግድ ቀጠና ስምምነት ከተፈረመ 4 ዓመታት ሆኖታል፡፡ ስምምነቱን ተግባራዊ ለማድረግ ድርድር የሚደረግባቸው ነጥቦች አሉ፡፡...
Nov 8, 20221 min read
ጥቅምት 28፣ 2015-በኦሮሚያ ክልል በአዲሱ ሥርዓተ ትምህርት መሰረት የተዘጋጁ 74 ሚሊዮን መፃህፍት ቢያስፈልጉም እስካሁን በተማሪዎች እጅ የደረሱት ከግማሽ
ጥቅምት 28፣ 2015 ዘንድሮ አዲሱ ሥርዓተ ትምህርት ወደ ሥራ መግባቱ ይታወሳል፡፡ በኦሮሚያ ክልል በአዲሱ ሥርዓተ ትምህርት መሰረት የተዘጋጁ 74 ሚሊዮን መፃህፍት ቢያስፈልጉም እስካሁን በተማሪዎች እጅ የደረሱት...
Nov 8, 20221 min read
ፕሮግራሞች
bottom of page








