top of page
ጥር 18፣ 2015- ኢትዮጵያ ውስጥ እሴት የተመጨመረበትን ቡና በዶላር ለመሸጥ የሚረዳ ህግ እየረቀቀ ነው
ኢትዮጵያ ውስጥ እሴት የተመጨመረበትን ቡና በዶላር ለመሸጥ የሚረዳ ህግ እየረቀቀ ነው፡፡ ረቂቁ ምን ይዟል? ተህቦ ንጉሴ ሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz
Jan 26, 20231 min read
ጥር 18፣ 2015- የኢትዮጵያ የልማት ባንክ ላሰናዳው ስልጠና ከ50-60 ሺህ ሰው ይመዘገባል ተብሎ ቢጠበቅም እስካሁን ከተገመተው ከሁለት እጥፍ በላይ ተመዝግ
የኢትዮጵያ የልማት ባንክ ላሰናዳው ስልጠና ከ50-60 ሺህ ሰው ይመዘገባል ተብሎ ቢጠበቅም እስካሁን ከተገመተው ከሁለት እጥፍ በላይ ተመዝግቧል ተባለ፡፡ ምዝገባውን በአካል ማድረግ ያስፈለገው የተመዝጋቢውን ፍላጎት እና...
Jan 26, 20231 min read
ጥር 18፣ 2015- የባህር ትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ አገልግሎት ድርጅት በሁሉም የኢትዮጵያ ባንኮች የውጭ ምንዛሬ አካውንት ቢኖረኝም በፈለኩት ጊዜ ለመጠቀም
የባህር ትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ አገልግሎት ድርጅት በሁሉም የኢትዮጵያ ባንኮች የውጭ ምንዛሬ አካውንት ቢኖረኝም በፈለኩት ጊዜ ለመጠቀም ግን እየተቸገርኩ ነው ሲል ተናገረ፡፡ ቴዎድሮስ ወርቁ ሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና...
Jan 26, 20231 min read


ጥር 18፣ 2015- ከሁለት ዓመት በኋላ ኢትዮጵያን ከአለም 5 ዋነኛ የኢንቨስትመንት መዳረሻዎች አንዷ ማድረግን ያለመ ፎረም ዛሬ በአዲስ አበባ ተከፈተ
ከሁለት ዓመት በኋላ ኢትዮጵያን ከአለም 5 ዋነኛ የኢንቨስትመንት መዳረሻዎች አንዷ ማድረግን ያለመ ፎረም ዛሬ በአዲስ አበባ ተከፈተ። ፎረሙ ኢትዮጵያን ከአለም 5 ዋነኛ የኢንቨስትመንት መዳረሻዎች አንዷ በማድረግ 2...
Jan 26, 20231 min read
ጥር 18፣ 2015- የገበያ መረጃ- የተለያዩ የኤሌክትሮኒክስ ዋጋ ምን ይመስላል?
የገበያ መረጃ የተለያዩ የኤሌክትሮኒክስ ዋጋ ምን ይመስላል? ፋሲካ ሙሉወርቅ ሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz
Jan 26, 20231 min read
ጥር 18፣ 2015- ኢትዮጵያ ከምትወስደው የውጭ ብድር ከቻይና የምታገኘው ድርሻ ከፍተኛውን ድርሻ ትይዛለች ተባለ
ኢትዮጵያ ከምትወስደው የውጭ ብድር ከቻይና የምታገኘው ድርሻ ከፍተኛውን ድርሻ ትይዛለች ተባለ፡፡ ይሁንና ኢትዮጵያ የምታገኘውን ብድር በአግባቡ መጠቀም አልቻለችም ተብሏል፡፡ ፋሲካ ሙሉወርቅ ሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና...
Jan 26, 20231 min read
ጥር 18፣ 2015- እንደ ቆዳና ጨርቃ ጨርቅ ያሉ የኢትዮጵያ ምርቶች በአለም አቀፍ ገበያ ጭምር ተወዳዳሪ እየሆኑ መምጣታቸው ይነገራል
እንደ ቆዳና ጨርቃ ጨርቅ ያሉ የኢትዮጵያ ምርቶች በአለም አቀፍ ገበያ ጭምር ተወዳዳሪ እየሆኑ መምጣታቸው ይነገራል። በተቃራኒው ለጤና ጭምር አስጊ የሆኑ ምርቶች በሀገር ውስጥ ለገበያ ሲቀርቡ ይታያል። ለመሆኑ የዚህ...
Jan 26, 20231 min read
ጥር 18፣ 2015- በኢትዮጵያ ያለው የዋጋ ግሽበት በከፍተኛነቱ ከአፍሪካ በ2ኛ ደረጃ ላይ ይገኛል ተባለ፡፡
በኢትዮጵያ ያለው የዋጋ ግሽበት በከፍተኛነቱ ከአፍሪካ በ2ኛ ደረጃ ላይ ይገኛል ተባለ፡፡ መንግስት የህዝብ ቁጥርን ቀድሞ ተንብዮ ለዜጎች የሚሆነውን ምርት ማሳደግ አለመቻሉ በተለይ በምግብ ላይ ለታየው የዋጋ ንረት በዋና...
Jan 26, 20231 min read
ጥር 17፣ 2015- በተለያዩ ዘርፎች የስራ እድል ለመፍጠር ከሀገር ውስጥ ተቋማት በተጨማሪ ከአጋዥ ድርጅቶች ጋር እየሰራሁ ነው ሲል የስራና ክህሎት ሚኒስቴር
በተለያዩ ዘርፎች የስራ እድል ለመፍጠር ከሀገር ውስጥ ተቋማት በተጨማሪ ከአጋዥ ድርጅቶች ጋር እየሰራሁ ነው ሲል የስራና ክህሎት ሚኒስቴር ተናገረ፡፡ መስሪያ ቤቱ በግማሽ ዓመቱ ለ1.4 ሚሊየን ዜጎች የሥራ እድል...
Jan 25, 20231 min read
ጥር 17፣ 2015- በ2015 በጀት የመጀመሪያ ግማሽ ዓመት ከ2 በመቶ ቢሊየን ብር በላይ ገቢ መሰብሰቡ ተነገረ
በ2015 በጀት የመጀመሪያ ግማሽ ዓመት ከ2 በመቶ ቢሊየን ብር በላይ ገቢ መሰብሰቡ ተነገረ፡፡ ምህረት ስዩም ሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz
Jan 25, 20231 min read


ጥር 17፣ 2015- ኢትዮጵያ የሚበላ ምግብ ዋጋ ውድ ከሆነባቸው የአፍሪካ ሃገራት ከቀዳሚዎቹ ተርታ ነች ተባለ
ኢትዮጵያ የሚበላ ምግብ ዋጋ ውድ ከሆነባቸው የአፍሪካ ሃገራት ከቀዳሚዎቹ ተርታ ነች ተባለ፡፡ ከአለም 8ተኛ ደረጃ ላይ መሆኗን ሰምተናል፡፡ ከዚምባቡዌ ቀጥላ ኢትዮጵያ በአፍሪካ ከፍተኛ የዋጋ ግሽበት ያለባት ሃገር...
Jan 25, 20231 min read


ጥር 17፣ 2015- የጅቡቲ ወደብ መንገድ መጎዳት ስራዬን እያከበደብኝ ነው ሲል የኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ አገልግሎት ድርጅት ተናገረ
ኢትዮጵያ ከፍተኛውን የጭነት ምልልስ የምታደርግበት የጅቡቲ ወደብ መንገድ መጎዳት ስራዬን እያከበደብኝ ነው ሲል የኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ አገልግሎት ድርጅት ተናገረ፡፡ የጋላፊ መንገድ በመጎዳቱ የጭነት...
Jan 25, 20231 min read
ጥር 17፣ 2015- በብድርም ይገኝ፤ በሌላ መንገድ የመንግስት ገቢ በህዝብ ስም የሚሰበሰብ ገንዘብ በመሆኑ የበጀት አጠቃቀም ላይ ተጠያቂነት ያለበት አሰራር መ
በብድርም ይገኝ፤ በሌላ መንገድ የመንግስት ገቢ በህዝብ ስም የሚሰበሰብ ገንዘብ በመሆኑ የበጀት አጠቃቀም ላይ ተጠያቂነት ያለበት አሰራር መበርታት አለበት ተባለ፡፡ ለዚህም የበጀት አጠቃቀማቸው ላይ ጉድለትና የህግ ጥሰት...
Jan 25, 20231 min read
ጥር 17፣ 2015- በኢትዮጵያ ተላላፊ ያልሆኑ ህመሞች ሥርጭት ከፍተኛ ቢሆንም ለህክምና አገልግሎቱ የተሰጠው ትኩረት ግን አነስተኛ ነው ተባለ
በኢትዮጵያ ተላላፊ ያልሆኑ ህመሞች ሥርጭት ከፍተኛ ቢሆንም ለህክምና አገልግሎቱ የተሰጠው ትኩረት ግን አነስተኛ ነው ተባለ፡፡ በሀገሪቱ ተላላፊ ያልሆኑ ህመሞች የስርጭት የህክምና ሂደትና ሌሎችንም ጉዳዮች በዝርዝር...
Jan 25, 20231 min read
ጥር 16፣ 2015- የገቢዎች ሚኒስቴር ለግብር ከፋዮች የኤሌክትሮኒክስ የክፍያ መላን አበጀው አለ
የገቢዎች ሚኒስቴር ለግብር ከፋዮች የኤሌክትሮኒክስ የክፍያ መላን አበጀው አለ፡፡ ከ19 ባንኮችም ጋር እየሰራ ነው፡፡ ወንድሙ ኃይሉ ሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz
Jan 24, 20231 min read
ጥር 16፣ 2015- በትግራይ የሚገኙ የሲቪል ማህበራት ህብረት ከኢትዮጵያ የሲቪል ማህበራት ምክር ቤት ጋር ዳግም በመቀሌ ተወያዩ
በትግራይ የሚገኙ የሲቪል ማህበራት ህብረት ከ2 ዓመት በኋላ ከኢትዮጵያ የሲቪል ማህበራት ምክር ቤት ጋር ዳግም ስራ ስለሚጀምሩበት ነጥብ ዙሪያ በመቀሌ ተወያዩ፡፡ የኔነህ ሲሳይ ሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች...
Jan 24, 20231 min read
ጥር 15፣ 2015- ጉዳያችን- በከተማችን በየመስሪያ ቤቱና በየቤቱ የደህንነት መቆጣጠሪያ ካሜራዎችን ማየት እየተለመደ ነው
ጉዳያችን በከተማችን በየመስሪያ ቤቱና በየቤቱ የደህንነት መቆጣጠሪያ ካሜራዎችን ማየት እየተለመደ ነው። የደህንነት ካሜራዎች ስራን ማቅለያ አደጋን መቀነሻ አማራጭ ሆነው መጥተዋል። ማብራሪያውን የሚያቀርቡት በዚሁ ሙያ...
Jan 24, 20231 min read
ጥር 16፣ 2015- በመንግስት መሬት አቅራቢነት፣ የግንባታ ድጎማ የሚገነቡት የጋራ መኖሪያ ቤቶች የኪራይ እና የመሸጫ ዋጋ እንዲሁም የመሬት ፖሊሲ ትሰማላችሁ
ምጣኔ ሐብት በመንግስት መሬት አቅራቢነት፣ የግንባታ ድጎማ የሚገነቡት የጋራ መኖሪያ ቤቶች የኪራይ እና የመሸጫ ዋጋ እንዲሁም የመሬት ፖሊሲ ትሰማላችሁ፡፡ ተህቦ ንጉሴ ሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…...
Jan 24, 20231 min read
ጥር 16፣ 2015- በየከተሞች ካለው መሬት ተቆጥሮ የተመዘገበው ከ12 በመቶ አልበለጠም
በየከተሞች ካለው መሬት ተቆጥሮ የተመዘገበው ከ12 በመቶ አልበለጠም፡፡ ሰነድ አልባነት የከተማ መሬት ችግር መሆኑንም ሰምተናል፡፡ ንጋቱ ሙሉ ሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…...
Jan 24, 20231 min read
ጥር 16፣ 2015- ደብረ ብርሃን ከተማዋን የሚመጥን ባለ ኮከብ ሆቴል የላትም ተባለ
ደብረ ብርሃን ከተማዋን የሚመጥን ባለ ኮከብ ሆቴል የላትም ተባለ፡፡ ፋሲካ ሙሉወርቅ ሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz
Jan 24, 20231 min read
ጥር 16፣ 2015- በባሌ ለሚኖሩ 73,000 ሰዎች የኮሌራ በሽታን ለመከላከል የሚረዳ ክትባት መሰጠቱ ተነገረ
ኮሌራ በወረርሽኝ መልክ ከተከሰተባቸው የኦሮሚያ ክልል 3 ዞኖች አንዱ በሆነው ባሌ ለሚኖሩ 73,000 ሰዎች በሽታውን ለመከላከል የሚረዳ ክትባት መሰጠቱ ተነገረ። በሶስቱም ዞኖች በበሽታው የተያዙ ሰዎች ብዛት 778...
Jan 24, 20231 min read
ፕሮግራሞች
bottom of page








