top of page


ጥቅምት 10 2018 - የውጪ ሀገራት ወሬዎች
#እስራኤል እስራኤል በጋዛ ሰርጥ ዳግም የአየር ድብደባዋን ፈፀመች ተባለ፡፡ የእስራኤል ጦር ዳግም የአየር ድብደባውን የቀጠለው በጋዛ ደቡባዊ ክፍል እንደሆነ ቢቢሲ ፅፏል፡፡ ለደቡባዊ ጋዛው የአየር ድብደባ እስራኤል በሐማስ ትንኮሳ ተፈፅሞብኛ የሚል ክስ ማቅረቧን ተሰምቷል፡፡ የእስራኤል ጦር በሐማስ ፀረ ታንክ ሚሳየል ተተኩሶብኛ ብሏል፡፡ የፍልስጤማውያኑ ታጣቂ ቡድን ሐማስ በፊናው አንዲትም ጥይት አልተኮስኩም ማለቱ ተሰምቷል፡፡ የአሜሪካው ፕሬዘዳንት ዶናልድ ትራምፕ ለጋዛ ሰላም ባቀረቡት ባለ 20 ነጥቦች የሰላም እቅድ ተፋላሚዎቹ በተኩስ አቁም ሰንብተዋል፡፡ ይሁንና እስራኤል እና ሐማስ በተኩስ አቁም መጣስ መካሰሳቸው ተደጋግሟል፡፡ የእስራኤል ጦር ከትናንቱ የጋዛ የአየር ድብደባ በኋላ ወደ ተኩስ አቁሙ ተመልሻለሁ ማለቱ ተሰምቷል፡፡ #ኬንያ የኬንያ የቀድሞ
Oct 20, 20252 min read


ነሀሴ 5 2017 - የውጪ ሀገራት ወሬዎች
#ፓኪስታን ፓኪስታን አፍጋኒስታውያን ስደተኞችን በብዛት እያባረረች ነው ተባለ፡፡ የተባበሩት መንግስታት የስደተኞች ኮሚሽን(UNHCR) በሕጋዊነትን የተመዘገቡ የአፍጋን ስደተኞች ሳይቀር ከፓኪስታን በብዛት እየተባረሩ...
Aug 11, 20252 min read


ሰኔ 16 2017 - የባህር ማዶ ወሬዎች
#የአቶሚክ_ተቆጣጣሪ_ኤጀንሲ አለም አቀፉ የአቶሚክ ተቆጣጣሪ ኤጀንሲ(IAEA) በኢራን የኒኩሊየር ተቋማት ላይ በተፈፀመ ድብደባ የአደገኛ ጨረር ማፈትለክ አሳሳቢ አይደለም አለ፡፡ ከእስራኤል በተጨማሪ አሜሪካም የኢራንን...
Jun 23, 20251 min read


ግንቦት 27 2017 - የባህር ማዶ ወሬዎች
#ሱዳን ሱዳን ውስጥ የተባበሩት መንግስታትን የእርዳታ ምግብ በጫኑ ተሽከርካሪዎች ላይ በተፈፀመ ጥቃት አምስት የረድኤት ሰራተኞች ተገደሉ፡፡ በጥቃቱ አካላዊ ጉዳት የገጠማቸው እንዳሉ ቢቢሲ ፅፏል፡፡ እርዳታ በጫኑት...
Jun 4, 20252 min read


የህዳር 13፣2017 - የባህር ማዶ ወሬዎች
#አሜሪካ በተመራጩ የአሜሪካ ፕሬዘዳንት ዶናልድ ትራምፕ ለአገሪቱ ጠቅላይ ዐቃቤ ህግነት ታጭተው የነበሩት ማት ጋኤትዝ ሀላፊነቱን መረከብ ይቅርብኝ አሉ፡፡ ስማቸው ከእጩዎች ዝርዝር እንዲወጣላቸው መጠየቃቸውን ቢቢሲ...
Nov 22, 20242 min read


መጋቢት 12፣2016 - የባህር ማዶ ወሬዎች
የደቡብ ሱዳኑ ተቀዳሚ ምክትል ፕሬዘዳንት ሪያክ ማቻር በምርጫው ጉዳይ ባለ ድርሻ አካላት አደራዳሪዎች ባሉበት ልንመክርበት ይገባል አሉ፡፡ ከ6 አመታት በፊት የተደረሰው 2ኛው አጠቃላይ የሰላም ስምምነት በአገሪቱ ምርጫ...
Mar 21, 20242 min read


መስከረም 9፣2016 - የባህር ማዶ ወሬዎች
#ሱዳን የተባበሩት መንግስታት የህፃናት መርጃ ድርጅት (ዩኒሴፍ) በሱዳን የተፈናቃዮች መጠለያ ጣቢያዎች በህፃናት ላይ እየደረሰ ያለው ሞት በእጅጉ አሳሳቢ ነው አለ፡፡ በመጠለያ ጣቢያዎቹ ካለፈው ዓመት ግንቦት ወር...
Sep 20, 20232 min read
ፕሮግራሞች
bottom of page








