top of page
የሐምሌ 30 2018 የውጪ ሀገር ወሬዎች
#አራን ኢራን በአሜሪካ አዲስ ጥቃት የሚከፈትብኝ ከሆነ እኔም የባህረ ሰላጤውን የአሜሪካ ተባባሪዎች አልለቃቸውም ማለቷ ተሰማ፡፡ ቴሕራን በአሜሪካ ዳግም ጥቃት የሚሰነዘርብኝ ከሆነ እኔም የባህረ ሰላጤውን አገሮች የነዳጅ አውታሮች እንዳልነበሩ አድርጌ አወድማቸዋለሁ ማለቷን የፃፈው ሬውተርስ ነው፡፡ ስለዚህ ጉዳይ በስም መጠቀስ ያልፈለጉ የኢራን እና የባህረ ሰላጤው አገሮች ሹሞች ተናግረዋል ተብሏል፡፡ የኢራኑ ቀውስ የዲፕሎማሲያዊ ንግግር እና የጦር ዛቻ ፍርርቅ በዝቶበታል፡፡ ቀደም ሲል እንደ ካታር ፣ ኦማን እና ሳውዲ አረቢያ ያሉ የባህረ ሰላጤው አገሮች አሜረካ ዲፕሎማሲያዊ ንግግርን እንድታስቀድም ሲጎተጉቱ ሰንብተዋል ተብሏል፡፡ ሰሞኑን በኢራን ላይ በዛቻ ላይ ዛቻ ሲያነባብሩ የነበሩት የአሜሪካው ፕሬዘዳንት ዶናልድ ትራምፕ በመጨረሻ ከጦርነት ይልቅ ዲፕሎማሲን
2 days ago2 min read


መጋቢት 22/2018 - የውጪ ሀገራት ወሬዎች
#ጀርመን በጀርመን ከሚኖሩ ስደተኞች 80 በመቶዎቹ ወደ አገራቸው እንደሚሸኙ መራሄ መንግስት ፍሬድሪክ ሜርዝ ተናገሩ፡፡ ሶሪያውያኑ ስደተኞች በመጪዎቹ 3 አመታት ከጀርመን ወደ አገራቸው ይሸኛሉ መባሉን ቢቢሲ ፅፏል፡፡ መራሄ መንግስት ሜርዝ 80 በመቶዎቹ ሶሪያውያን ስደተኞች በ3 አመታት ጊዜ ወደ አገራቸው እንደሚሸኙ እወቁልን ያሉት ከሶሪያው ጊዜያዊ ርዕሰ ብሔር አህመድ አልሻራ ጋር በበርሊን ከተነጋገሩ በኋላ ነው ተብሏል፡፡ ብዙዎቹ ሶሪያውያን ስደተኞች ጀርመን የገቡት በአገራቸው ተቀስቅሶ የነበረው ውስብስብ የእርስ በርስ ጦርነት በተፋፋመበት ወቅት ነበር፡፡ አሁን ስደተኞቹን ከጀርመን መመለስ ይጀመራል ቢባልም ዝርዝሩ ገና አልታወቀም፡፡ ሶሪያ በአሁኑ ወቅት ከ10 ዓመት በፊት ከነበረው በእጅጉ የተሻለ ፀጥታ እንደሚስተዋልባት መረጃው አስታውሷል፡፡ #አሜሪካ አ
Mar 312 min read


መስከረም 23 2018 - የውጪ ሀገራት ወሬዎች
#ደቡብ_አፍሪካ የደቡብ አፍሪካው ፕሬዘዳንት ሲሪል ራማፎሣ ለጋዛ ፍልስጤማውያን ሰብአዊ እርዳታ ለማቅረብ በጀልባ ሲያመሩ በእስራኤል ጦር ተይዘው የታሰሩት በጎ ፈቃደኞች እንዲለቀቁ ጠየቁ፡፡ ከታሰሩት የብዙ አገሮች ዜጎች...
Oct 3, 20252 min read


መስከረም 14 2018 - የውጪ ሀገራት ወሬዎች
#ጀርመን ጀርመን የወታደሮቿን ብዛት እና የመከላከያ ወጪዋን በእጅጉ ልትጨምር ነው ተባለ፡፡ አገሪቱ በብዙ ሺህዎች የሚቆጠሩ ወታደሮችን ለመመልመል መሰናዳቷን አሶሼትድ ፕሬስ ፅፏል፡፡ ከቅርብ ጊዜ ወዲህ የጀርመን የጦር...
Sep 24, 20251 min read


የካቲት 17 2017 - የባህር ማዶ ወሬዎች
#ሔዝቦላህ የሊባኖሱ የጦር ድርጅት(ሔዝቦላህ) የቀድሞ መሪ የሐሰን ናስረላህ የቀብር ስነ ሥርዓት ትናንት ተፈፀመ፡፡ ናስረላህ ከመንፈቅ በፊት እስራኤል በሊባኖሷ ርዕሰ ከተማ ቤይሩት በፈፀመችው የአየር ድብደባ...
Feb 24, 20251 min read


ሚያዝያ 10፣2016 - የባህር ማዶ ወሬዎች
#የተባበሩት_አረብ_ኢሚሬትስ በተባበሩት አረብ ኢሚሬትስ ያጋጠመ ከባድ የጎርፍ አደጋ ትናንት የአየር በረራውን በእጅጉ ያስተጓጎለ ነበር ተባለ፡፡ በከባድ ውሽንፍር የታጀበው ጎርፍ በዱባይ አለም አቀፍ ኤርፖርት ብቻ 290...
Apr 18, 20242 min read
ፕሮግራሞች
bottom of page
_edited.jpg)
