top of page


ጥቅምት 10 2018 - የውጪ ሀገራት ወሬዎች
#እስራኤል እስራኤል በጋዛ ሰርጥ ዳግም የአየር ድብደባዋን ፈፀመች ተባለ፡፡ የእስራኤል ጦር ዳግም የአየር ድብደባውን የቀጠለው በጋዛ ደቡባዊ ክፍል እንደሆነ ቢቢሲ ፅፏል፡፡ ለደቡባዊ ጋዛው የአየር ድብደባ እስራኤል በሐማስ ትንኮሳ ተፈፅሞብኛ የሚል ክስ ማቅረቧን ተሰምቷል፡፡ የእስራኤል ጦር በሐማስ ፀረ ታንክ ሚሳየል ተተኩሶብኛ ብሏል፡፡ የፍልስጤማውያኑ ታጣቂ ቡድን ሐማስ በፊናው አንዲትም ጥይት አልተኮስኩም ማለቱ ተሰምቷል፡፡ የአሜሪካው ፕሬዘዳንት ዶናልድ ትራምፕ ለጋዛ ሰላም ባቀረቡት ባለ 20 ነጥቦች የሰላም እቅድ ተፋላሚዎቹ በተኩስ አቁም ሰንብተዋል፡፡ ይሁንና እስራኤል እና ሐማስ በተኩስ አቁም መጣስ መካሰሳቸው ተደጋግሟል፡፡ የእስራኤል ጦር ከትናንቱ የጋዛ የአየር ድብደባ በኋላ ወደ ተኩስ አቁሙ ተመልሻለሁ ማለቱ ተሰምቷል፡፡ #ኬንያ የኬንያ የቀድሞ
3 days ago2 min read


መስከረም 13 2018 - የውጪ ሀገራት ወሬዎች
#ደቡብ_ሱዳን የደቡብ ሱዳኑ ተቀዳሚ ምክትል ፕሬዘዳንት ሪያክ ማቻር የፍርድ ሒደት ትናንት ተጀመረ፡፡ ማቻር በብርቱ ብርቱ ወንጀሎች የተከሰሱት ከመንፈቅ በፊት በናሲር በሚገኝ የመንግስት ሰራዊት የጦር ሰፈር ላይ...
Sep 232 min read


መስከረም 5 2018 - የውጪ ሀገራት ወሬዎች
#ቱርክ የቱርክ የመከላከያ ሚኒስቴር እስራኤል በካታር ዶሐ የፈፀመችው ጥቃት ለእኛም በጣሙን አስጊያችን ነው አለ፡፡ የቱርኩ የመከላከያ ቃል አቀባይ እስራኤል በካታር ዶሃ የሚገኘውን የሀማስ መሪዎች መኖሪያን መደብደቧን...
Sep 152 min read


ሐምሌ 23 2017 - የውጪ ሀገራት ወሬዎች
#ሩሲያ በሩሲያ ሩቅ ምስራቅ ካምቻትካ የባህር ዳርቻ በእጅግ ከባድ ርዕደ መሬት ተመታ፡፡ ርዕደ መሬቱ በብዙ ስፍራዎች ጎርፍ ማስከተሉን ቢቢሲ ፅፏል፡፡ የካምቻትካን የባህር ዳርቻ የመታው ነውጥ በርዕደ መሬት መለኪያ...
Jul 302 min read


ሰኔ 25 2017 - የባህር ማዶ ወሬዎች
#ጋዛ በጋዛ ሰርጥ ለፍልስጤማውያን ሰብአዊ እርዳታ በማቅረብ ላይ የተሰማራው GHF እንዲዘጋ ተጠየቀ፡፡ ጥያቄውን ያቀረቡት ከ130 በላይ ምግባረ ሰናይ ድርጅቶች እንደሆኑ ቢቢሲ ፅፏል፡፡ GHF የእርዳታ አቅርቦቱን...
Jul 22 min read


መጋቢት 1 2017 - የባህር ማዶ ወሬዎች
#ካናዳ ማርክ ካርኔይ አዲሱ የካናዳ ጠቅላይ ሚኒስትር ሊሆኑ ነው፡፡ ካርኔይ የካናዳ ጠቅላይ ሚኒስትር የሚሆኑት ተሰናባቹን ጠቅላይ ሚኒስትር ጀስቲን ትሩዶውን በመተካት የሌብራል የፖለቲካ ማህበሩ መሪ ሆነው በመመረጣቸው...
Mar 102 min read


የካቲት 22 2017 - የባህር ማዶ ወሬዎች
#ዋይት_ሐውስ የዩክሬይኑ ፕሬዘዳንት ቮሎድሚር ዜሌንስኪ በዋይት ሐውስ ከአሜሪካ መሪዎች ጋር ያደረጉት ንግግር በጭቅጭቅ እና ባለመግባባት ተጠናቀቀ፡፡ ዜሌንስኪ የዩክሬይን ጦርነት በሚቆምበት ጉዳይ ከአሜሪካው ፕሬዘዳንት...
Mar 12 min read


ጥር 29 2017 - የባህር ማዶ ወሬዎች
#ሩሲያ_ዩክሬይን ሩሲያ እና ዩክሬይን የጦር ምርከኞች ልውውጥ አደረጉ፡፡ ሁለቱም አገሮች እያንዳንዳቸው 150 የጦር ምርኮኞችን እንደተረከቡ TRT ፅፏል፡፡ ከዩክሬይን የተለቀቁት ሩሲያውያን የጦር ምርኮኞች በቤላሩስ...
Feb 62 min read


ጥር 27፣2017 - የባህር ማዶ ወሬዎች
#አሜሪካ በአሜሪካ የፕሬዘዳንት ዶናልድ ትራምፕ አስተዳደር ዩ ኤስ ኤይድ የተሰኘውን የተራድኦ ድርጅት ሊዘጋው ነው ተባለ፡፡ የድርጅቱ ሰራተኞች በዋሽንግተን ዲሲ ወደሚገኘው ዋና ፀህፈት ቤቱ እንዳይገቡ መከልከላቸውን...
Feb 42 min read


ጥር 26፣2017 - የባህር ማዶ ወሬዎች
#ዩክሬይን የዩክሬይኑ ፕሬዘዳንት ቮሎድሚር ዜሌንስኪ የዩክሬይኑን ጦርነት ለማስቆም በሩሲያ እና በአሜሪካ መካከል በሚደረገው ንግግር አገሬ ልትገለል አይገባም አሉ፡፡ የዜሌንስኪ አስተያየት የተሰማው ቀደም ሲል...
Feb 32 min read


ጥር 23 2017 - የባህር ማዶ ወሬዎች
#አሜሪካ ከዋሽንግተኑ የአውሮፕላን እና የሔሊኮፕተር ግጭት አደጋ እስካሁን አንድም በሕይወት ተራፊ አልተገኘም ተባለ፡፡ የተጋጩት የመንገደኞች አውሮፕላን እና የጦር ሔሊኮፕተር በፖቶማክ ወንዝ ውስጥ መውደቃቸውን ቢቢሲ...
Jan 312 min read


ታህሳስ 7፣2017 - የባህር ማዶ ወሬዎች
#ደቡብ_ሱዳን በደቡብ ሱዳን ከተከሰተ ከ2 ወራት በላይ የሆነው የኮሌራ ወረርሽን የ60 ያህል ሰዎች ሕይወት ቀጠፈ ተባለ፡፡ በሀገሪቱ ከ6,000 ሺህ በላይ ሰዎች በኮሌራ በሽታ እንደተያዙ በከፍተኛ መንግስታዊ ስብሰባ...
Dec 16, 20242 min read


መስከረም 29፣2017 - የባህር ማዶ ወሬዎች
#እስራኤል የእስራኤሉ ጠቅላይ ሚኒስትር ቤኒያሚን ኔታንያሁ ሊባኖሳዊያን ሔዝቦላህን መንግለው እንዲጥሉት ጥሪ አቀረቡ፡፡ ኔታንያሁ የሊባኖስ ሕዝብ ሔዝቦላህን መንግሎ ካልጣለው አገሪቱ እንደ ጋዛ ትፈራርሳለች ሲሉ...
Oct 9, 20242 min read


ጥቅምት 13፣2016 - የባህር ማዶ ወሬዎች
#ፍልስጤም የፍልስጤማዊያኑ የጦር ድርጅት /ሐማስ/ ተጨማሪ 2 ሴት ታጋቾችን መልቀቁ ተሰማ፡፡ ሐማስ ቀደም ሲል አግቷቸው ከነበሩት መካከል አንዲትን አሜሪካዊት ከነሁለት ልጆቿ የለቀቀው ሰሞኑን ነው፡፡ ሐማስ ተጨማሪዎቹን...
Oct 24, 20232 min read


መስከረም 23፣2016 - የባህር ማዶ ወሬዎች
#ሩዋንዳ በሩዋንዳው የዘር ፍጅት ተዋናይ ነበር የተባለ የቀድሞ የጦር መኮንን ኔዘርላንድ ውስጥ ተይዞ መታሰሩ ተሰማ፡፡ በዘር ፍጅቱ ተጠርጥሮ የተያዘው የቀድሞ የጦር መኮንን ፒየር ክሌቨር ክራንግዋ የተባለ ግለሰብ...
Oct 4, 20232 min read
ፕሮግራሞች
bottom of page