top of page


ጥቅምት 29 2018 - ጥቅምት 29 2018 - የውጪ ሀገራት ወሬዎች
#አሜሪካ የአሜሪካው ፕሬዘዳንት ዶናልድ ትራምፕ አንድ የአሜሪካ ባለስልጣን በደቡብ አፍሪካ አስተናጋጅነት በሚካሄደው የቡድን 20 አባል አገሮች ጉባኤ አይገኝም አሉ፡፡ የአሜሪካውፕሬዘዳንት አፍሪካ ነርስ በተሰኙት ነጭ ደቡብ አፍሪካዊያን ላይ እልቂት እና ማሳደዱ በርትቶባቸዋል የሚል ክሳቸውን እየደጋገሙት መሆኑን አናዶሉ አስታውሷል፡፡ የፕሬዘዳንት ሲሪል ራማፎሳ መንግስት በትራምፕ የሚቀርበውን ውንጀላ በተደጋጋሚ እያስተባበለ ነው፡፡ ትራምፕ ግን የደቡብ አፍሪካን መንግስት ጥምድ አድርገው እንደያዙት ነው፡፡ እንደውም ደቡብ አፍሪካ ከቡድን 20 አባል አገርነቷ ልትባረር ይገባል ያሉት ሰሞኑን ነው፡፡ የቡድን 20 አባል አገሮች ስብሰባ በደቡብ አፍሪካ ቢካሄድም ያለ አሜሪካ ተሳትፎ ይሆናል ተብሏል፡፡ #ማሊ በምዕራብ አፍሪካዊቱ ሀገር ማሊ
Nov 81 min read


ጥቅምት 26 2018 - የውጪ ሀገራት ወሬዎች
#እስራኤል የእስራኤሉ የኢነርጂ እና የመሰረተ ልማት ሚኒስትር ኤሊ ኮኸን ወደ ጋዛው ጦርነት መመለሳችን አይቀርም አሉ፡፡ ዔሊ ኮኸን በጋዛ ወደ ጠንካራው ድብደባችን ለመመለስ የምንጠብቀው የሟች ታጋቾችን አስከሬን በሙሉ መረከብ ብቻ ነው ሲሉ ለአገራቸው ቻናል 7 ቴሌቪዥን መናገራቸውን ሚድል ኢስት ሞኒተር ፅፏል፡፡ የአሜሪካው ፕሬዘዳንት ዶናልድ ትራምፕ ቀደም ሲል ባቀረቡት ባለ 20 ነጥቦች የሰላም እቅድ በጋዛ አልፎ አልፎ ቢጣስም የተኩስ አቁም ስራ ላይ ውሏል፡፡ እቅዱ የተኩስ አቁሙን መዝለቅ የሚከታተል አለም አቀፍ አረጋጊ ሀይል በጋዛ እንዲሰፍር ይጠይቃል፡፡ ዔሊ ኮኸን ግን አለም አቀፍ ሀይል ቢሰፍር እንኳ ሐማስን ትጥቅ ማስፈታቱ አይሆንለትም ማለታቸው ተሰምቷል፡፡ የአገራቸው ጦር ግን ወደ ጋዛው ዘመቻ ተመልሶ ሐማስን ትጥቅ ማስፈታቱን በብቃት ማሳካት ይችላ
Nov 52 min read


ጥቅምት 14 2018 - የውጪ ሀገራት ወሬዎች
#ሩሲያ የሩሲያው ፕሬዘዳንት ቭላድሚር ፑቲን ለአሜሪካም ሆነ ለሌሎች አገሮች ጫና በጭራሽ አንበገርም አሉ፡፡ የፑቲን አስተያየት የተሰማው አሜሪካ በሁለት ታላላቅ የሩሲያ የነዳጅ ኩባንያዎች ላይ ማእቀብ መጣሏን ተከትሎ እንደሆነ ዘ ስትሪይትስ ታይምስ ፅፏል፡፡ አሜሪካ በሩሲያ የነዳጅ ኩባንያዎች ላይ ማዕቀብ የጣለችው የዩክሬይኑን ጦርነት ለማስቆም በሞስኮ ላይ ጫና ለመፍጠር አልማ ነው ተብሏል፡፡ ፑቲን የአሜሪካን የማዕቀብ እርምጃ ገንቢ ያልሆነ ብለውታል፡፡ አገራቸው ለዚህ እና ለሌሎችም ጫናዎች እንደማትበገር የሩሲያው ፕሬዘዳንት ተናግረዋል፡፡ የሩሲያው ፕሬዘዳንት አሜሪካ ለዩክሬይን ቶም ሐውክ የተባለውን የረጅም ርቀት ተወንጫፊ ሚሳየል እንዳታስታጥቅ በብርቱ አስጠንቅቀዋል፡፡ ሆኖም በዚህ ዓይነት የጦር መሳሪያዎች በሩሲያ ላይ ጥቃት የሚሰነዘርባት ከሆነ ውርድ ከ
Oct 242 min read


መስከረም 28 2018 - የውጪ ሀገራት ወሬዎች
#ፈረንሳይ ፖለቲካዊ ቀውሷ እየተባባሰ የመጣው የፈረንሳይ ፕሬዘዳንት ኢማኑኤል ማክሮን ስልጣን እንዲለቁ እና አጣዳፊ ፕሬዘዳንታዊ ምርጫ ሊጠሩ ይገባል ተባለ፡፡ ሀሳቡን ያቀረቡት በአስተዳደራቸው የመጀመሪያው ጠቅላይ...
Oct 82 min read


ሰኔ 27 2017 - የውጪ ሀገራት ወሬዎች
#ታንዛኒያ የታንዛኒያው ጠቅላይ ሚኒስትር ቃሲም ማጃሊዋ በመጪው የፓርላማ ምርጫ አልፎካከርም አሉ፡፡ ማጃሊዋ ቀደም ሲል በምርጫው እፎካከራለሁ ብለው እንደነበር ቢቢሲ ፅፏል፡፡ በታንዛኒያ በጠቅላይ ሚኒስትርነት ለመሾም...
Jul 42 min read


ሰኔ 23 2017 - የውጪ ሀገራት ወሬዎች
#ኢራን የኢራኑ ምክትል የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር መጂድ ታክት ራቫንቺ ወደ ዲፕማሲዊ ንግግር እንድንመለስ ከፈለገች አሜሪካ ተጨማሪ ጦር ጥቃት እንደማታደርስብን ማረጋገጫ ልትሰጠን ይገባል አሉ፡፡ ራቫንቺ አሜሪካ በሽምጋዮች...
Jun 302 min read


ጥር 15 2017 - የባህር ማዶ ወሬዎች
#አሜሪካ በአሜሪካ ከሎስአንጀለስ በተስተሰሜን አዲስ የሰደድ እሳት ተቀሰቀሰ፡፡ አዲሱ የሰደድ እሳት ካስታይቅ አካባቢ የሚገኙ ኮረብታማ ስፍራዎችን እያዳረሰ መሆኑን አረብ ኒውስ ፅፏል፡፡ የሰደድ እሳቱ በጥቂት...
Jan 232 min read


የካቲት 22፣2016 - የባህር ማዶ ወሬዎች
#ዛምቢያ የዛምቢያው ፕሬዘዳንት ሐኪይንዴ ሒቺሌማ አገሪቱን በገጠማት ከባድ ድርቅ ምክንያት የአስቸኳይ ጊዜ ማወጃቸው ተሰማ፡፡ ፕሬዘዳንቱ አገሪቱ ካሏት 116 ወረዳዎች በ84ቱ ከባድ ድርቅ ማጋጠሙን እንደተናገሩ ቢቢሲ...
Mar 1, 20242 min read


ጥር 7፣2016 - የባህር ማዶ ወሬዎች
#እስራኤል እስራኤል ውስጥ በተሰረቀ መኪና በርካታ ሰዎችን ሆን ብለው በመግጨት ጉዳት አድርሰዋል ተብለው የተጠረጠሩ ሁለት ግለሰቦች መያዛቸው ተሰማ፡፡ በተጠርጣሪነት የተያዙት ግለሰቦች ፍልስጤማውያን እንደሆኑ አረብ ኒው...
Jan 16, 20241 min read
ፕሮግራሞች
bottom of page








