top of page


ጥቅምት 26፣2017 - ኢትዮጵያ ለደቡብ ሱዳን የፈቀደችው የ738.2 ሚሊዮን ዶላር ብድር በፓርላማው ፀደቀ፡፡
ኢትዮጵያ ለደቡብ ሱዳን የፈቀደችው የ738.2 ሚሊዮን ዶላር ብድር በፓርላማው ፀደቀ፡፡ ሁለቱ ሀገራት ባለፈው የፈረንጆቹ ዓመት #የብድር ስምምነቱን መፈራረማቸው ተሰምቷል፡፡ ብድሩ በኢትዮጵያ እና በደቡብ ሱዳን መካከል...
Nov 5, 20241 min read


ጥቅምት 26፣2017 - የኢትዮጵያ ቡናና ሻይ ባለስልጣን በ131 ሚሊዮን ብር ወጪ በቡና ዘርፍ ላይ ለተሰማሩ አርሶ አደሮች ድጋፍ አደረኩ አለ፡፡
የኢትዮጵያ ቡናና ሻይ ባለስልጣን በ131 ሚሊዮን ብር ወጪ በቡና ዘርፍ ላይ ለተሰማሩ አርሶ አደሮች ድጋፍ አደረኩ አለ፡፡ ባለስልጣን መስሪያ ቤቱ ለአርሶ አደሮቹ ድጋፍ አደረኩ ያለው ከዩኤንዲፒ (UNDP) ባገኘሁት 9...
Nov 5, 20241 min read


ጥቅምት 26፣2017 - የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ለልማት ድርጅቶች አበድሮ ያልሰበሰበው ከ845.3 ቢሊዮን ብር በላይ ነው ተባለ
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ለመንግስት የልማት ድርጅቶች አበድሮ ያልሰበሰበው የገንዘብ መጠን ከ845.3 ቢሊዮን ብር በላይ ነው ተባለ፡፡ ይህ የተባለው ለህዝብ እንደራሴዎች ምክር መደበኛ ስብሰባው ላይ የመንግስት እዳ ሰነድ...
Nov 5, 20241 min read


ጥቅምት 25፣2017 - በ2017 የትምህርት ዘመን ለረመዲያል ትምህርት ወደ ዩኒቨርሲቲ ለሚቀላቀሉ ተማሪዎች የዩኒቨርሲቲ ምደባ ይፋ ሆነ፡፡
በ2017 የትምህርት ዘመን ለረመዲያል ትምህርት ወደ ዩኒቨርሲቲ ለሚቀላቀሉ ተማሪዎች የዩኒቨርሲቲ ምደባ ይፋ ሆነ፡፡ በ2016 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል ማጠቃለያ ፈተና ወስደው በረመዲያል ለመማር የማለፊያ ውጤት ያስመዘገቡ ...
Nov 4, 20241 min read


ጥቅምት 25፣2017 - አውሮፕላኖች በጭጋጋማ የአየር ሁኔታ እንዲያርፉ የሚያደርግ መሳሪያ ቦሌ አለማቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ውስጥ እየተተከለ ነው
አውሮፕላኖች በጭጋጋማ የአየር ሁኔታ እንዲያርፉ የሚያደርግ መሳሪያ ቦሌ አለማቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ውስጥ እየተተከለ ነው፡፡ ይህን ያለው የኢትዮጵያ ሲቪል አቪዬሽን ባለስልጣን ነው። ከዚህ በፊት መሳሪያው...
Nov 4, 20241 min read


ጥቅምት 25፣2017 - የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ የሞባይል ገንዘብ ግብይት ገደብ አነሳ
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ የሞባይል ገንዘብ ግብይት ገደብ አነሳ። ገደቡ የተነሳው ለጊዜው እንደሆነና ይህም ከባንክ ወደ #ቴሌ_ብር ለሚደርግ የገንዘብ ዝውውር ብቻ አንደሆነ ሸገር 102.1 ራዲዮ ከምንጮቹ ሰምቷል።...
Nov 4, 20241 min read


ጥቅምት 25፣2017 - የባህር ማዶ ወሬዎች
#የመን የየመን ሁቲዎች የአገሪቱን መንግስት ለማዳከም ከአልቃይዳ ፅንፈኛ ቡድን ጋር እየተባበሩ ነው ተባለ፡፡ ሁቲዎቹ ከአልቃይዳ ጋር እየተባበሩ መሆኑን ደርሼበታለሁ ያለው የተባበሩት መንግስታት የባለሙያዎች የክትትል...
Nov 4, 20241 min read


ጥቅምት 25፣2017 - የቢዋይዲ ተሽከርካሪዎች ወደ ኢትዮጵያ የሚያስመጣው ሞቢሊቲ-ኢ የኤሌትሪክ ተሽከርካሪዎችን ወደ ሃገር ውስጥ ለማስገባት ስምምነት ተፈራረመ
የቢዋይዲ(BYD) ተሽከርካሪዎች ወደ ኢትዮጵያ ገበያ የሚያስመጣው ሞቢሊቲ-ኢ በዓመት 1,000 የኤሌትሪክ ተሽከርካሪዎችን ወደ ሃገር ውስጥ ለማስገባት የሚያስችል የመግባቢያ ስምምነት ከሁለት ኩባንያዎች ጋር ተፈራረመ።...
Nov 4, 20241 min read


ጥቅምት 23፣2017 - መላ የታጣለት፣ የኮንትሮባንድ ንግድ!
ኢትዮጵያ በቅርቡ ያደረገችው የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያ ያስገኛል ከተባለው ውጤት መካከል አንዱ ህገ-ወጥ የገበያ ዝውውር እና #የኮንትሮባንድ ንግድን ሥርዓት ያስይዛል የሚል ነበር፡፡ የኢኮኖሚ ማሻሻያው ከመደረጉ አስቀድሞ...
Nov 2, 20241 min read


ጥቅምት 23፣2017 - ኢትዮጵያ የልማት ግቡን ማሳካት ይቻላት ይሆን፣ እንዴትስ?
ኢትዮጵያን ጨምሮ የአለም ሀገራት እንደ አውሮፓዊያን የዘመን አቆጣጠር በ2030፤ ዘላቂ የልማት ግቦችን ለማሳካት መስራት ጀምረናል ካሉ ዓመታት ተቆጠሩ፡፡ 17 ግቦችን የያዘውን የዘላቂ የልማት አጀንዳን ኢትዮጵያ መሰል...
Nov 2, 20241 min read


ጥቅምት 23፣2017 - በአንድ ክልል ብቻ ከ600,000 በላይ ሰዎች በወባ በሽታ ተይዘዋል
ከዓመታት በፊት የመጥፋት ደረጃ ላይ ተቃርቦ እንደነበር የሚነገርለት #የወባ_በሽታ ካለፉት አምስት ዓመታት ወዲህ ወረርሽኝ ደረጃ ላይ መድረሱን የዘርፉ ባለሞያዎች እየተናገሩ ነው፡፡ በአማራ ክልል በአንድ ሳምንት ብቻ...
Nov 2, 20241 min read


ጥቅምት 23፣2017 - የአንዳንድ የትራንስፖርት መጫኛ እና ማውረጃ ቦታዎች መቀየሩን፤ የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ ተናግሯል
የአንዳንድ የትራንስፖርት መጫኛ እና ማውረጃ ቦታዎች መቀየሩን፤ የአዲስ አበባ ትራንስፖርት ቢሮ ተናግሯል፡፡ ቢሮው የመጫኛ እና የማውረጃ ቦታዎችን ቀይሬአለው ያለው በመገናኛ አገልግሎት ሲሰጥባቸው የነበሩት ላይ ሲሆን...
Nov 2, 20241 min read


ጥቅምት 22፣2017 - ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በኢትዮጵያ ተፈጥሮአዊ አደጋዎች ሲደጋገሙ እየታየ ነው
ከቅርብ ጊዜ ወዲህ በኢትዮጵያ ተፈጥሮአዊ አደጋዎች ሲደጋገሙ እየታየ ነው፡፡ የመሬት መንቀጥቀጥ፣ የመሬት መንሸራተት እና ጎርፍ እየተስተዋሉ ነው፡፡ ባለፈው ክረምት በጎፋ ዞን የደረሰው የመሬት መንሸራተት ያስከተለው...
Nov 1, 20241 min read


ጥቅምት 22፣2017 - በአዲስ አበባ ቦሌ ክ/ከተማ በተለምዶ ማሪያም ማዞሪያ ተብሎ በሚጠራው አካባቢ የእሳት አደጋ በቤቶች ላይ ጉዳት አደረሰ
በአዲስ አበባ ከተማ ቦሌ ክፍለ ከተማ ወረዳ 12 በተለምዶ ማሪያም ማዞሪያ ተብሎ በሚጠራው አካባቢ፤ ዛሬ ከ6፡38 ገደማ ያጋጠመ የእሳት አደጋ በመኖሪያ ቤቶች ላይ ጉዳት አደረሰ፡፡ በአዲስ አበባ እሳትና አደጋ ስጋት...
Nov 1, 20241 min read


ጥቅምት 22፣2017 - ‘’2016/17 የመኽር እርሻ ወቅት 20.4 ሚሊዮን ሄክታር መሬት በዘር ተሸፍኗል’’ ግብርና ሚኒስቴር
‘’2016/17 የመኽር እርሻ ወቅት 20.4 ሚሊዮን ሄክታር መሬት ታርሶ በዘር ተሸፍኗል’’ ሲል ግብርና ሚኒስቴር ተናገረ። በዘር የተሸፈነው 20 ሚሊዮን 235,000 ሄክታር መሬት ነው። ከዚህ ውስጥ በቆላማው የሀገሪቱ...
Nov 1, 20241 min read


ጥቅምት 22፣2017 - ምን ያህሉ ጉዳትና ጥቃት የደረሰባቸው ህፃናት ወደ ፍትህ ሥርዓቱ ይመጣሉ?
ጥበቃ የሚሹትና የቤተሰብ ክትትል የሚያስፈልጋቸው ህፃናት በቀላሉ ለጥቃት ተጋላጭ ይሆናሉ፡፡ ለህጻናት ተስማሚ የፍትህ ሥርዓት እንዲኖር ችሎቶች ማደራጀት ላይ የተከወኑ ስራዎች ቢኖሩም ምን ያህሉ ጉዳትና ጥቃት...
Nov 1, 20241 min read


ጥቅምት 22፣2017 - አካል ጉዳተኞችን የተመለከተ አዋጅ በሶስት ወራት ጊዜ ውስጥ እንዲፀድቅ ለህዝብ እንደራሴዎች ምክር ቤት ይላካል ተባለ
ከተዘጋጀ ከሁለት ዓመታት በላይ የሆነው አካል ጉዳተኞችን የተመለከተ አዋጅ በሶስት ወራት ጊዜ ውስጥ እንዲፀድቅ ለህዝብ እንደራሴዎች ምክር ቤት ይላካል ተባለ፡፡ በቅርቡ ይፀድቃል ተብሎ የሚጠበቀው...
Nov 1, 20242 min read


ጥቅምት 22፣2017 - በመሰረተ ልማቶች ላይ የሚፈፀም ስርቆትና በግንባታ ወቅት የሚደርስ ጉዳት ለስራዬ በብርቱ እንቅፋት ሆኖብኛል'' የኢትዮጵያ የኤሌክትሪክ አገልግሎት
የኢትዮጵያ የኤሌክትሪክ አገልግሎት፤ በኤሌክትሪክ መሰረተ ልማቶች ላይ የሚፈፀም ስርቆትና በግንባታ ወቅት የሚደርስ ጉዳት ለስራዬ በብርቱ እንቅፋት ሆኖብኛል አለ፡፡ ስርቆት የሚፈፀመው በብዛት በአዲስ አበባ ከተማ...
Nov 1, 20241 min read


ጥቅምት 22፣2017 - ባንኮች እርስ በርእሳቸው የሚበዳደሩበት የገንዘብ ገበያ ይፋ ማድረጉን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ተናገረ
በባንኮች እርስ በርእሳቸው የሚበዳደሩበት የገንዘብ ገበያ ይፋ ማድረጉን የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ተናገረ። ማዕከላዊ ባንኩ ባወጣው መግለጫ ነው ባንኮች እርስ በርሳቸው የሚበዳደሩበት የገንዘብ ገበያ ይፋ ማድረጉን...
Nov 1, 20241 min read


ጥቅምት 22፣2017 - ትምህርት ቤቶች ከ1ኛ ደረጃ ትምህርት ጀምሮ፤ የግብረገብ ትምህርት ማስተማር እንደሚኖርባቸው የሚደነግግ ህግ ተረቀቀ
ትምህርት ቤቶች ከ1ኛ ደረጃ ትምህርት ጀምሮ፤ የግብረገብ ትምህርት ማስተማር እንደሚኖርባቸው የሚደነግግ ህግ ተረቀቀ፡፡ እንደ አንድ መሰረታዊ የትምህርት አይነት ከ1ኛ ክፍል ጀምሮ እስከ 6ኛ ክፍል ሁሉም ትምህርት ቤቶች...
Nov 1, 20241 min read


ጥቅምት 21፣2017 - የኦሮሚያ ሕብረት ሥራ ባንክ "ስማርት" ሲል የጠራቸውን ቅርንጫፎችን መከፈቱን ተናገረ
የኦሮሚያ ኅብረት ሥራ ባንክ ከ200 በላይ "ስማርት" ሲል የጠራቸውን ቅርንጫፎችን በተለያዩ አካባቢዎች መከፈቱን ተናገረ። ይህም የባንኩ ደንበኞች ከወረቀት ንከኪ ነፃ በሆነ መንገድ ለዚህ አገልግሎት የተዘጋጁ...
Oct 31, 20241 min read
ፕሮግራሞች
bottom of page








