top of page


ጥር 24 2017 - የተጠናከረ የተቋማት ግንባታ ባለመኖሩ ምን አጣን? ተቋምስ እንዴት እንገንባ?
ረዥም የሀገረ መንግስት ታሪክ ያላት ኢትዮጵያ የተቋማት ግንባታ ላይ ግን አልሆነላትም፡፡ አንዱ ሄዶ በሌላው ሲተካ የነበረውን ማፍረስ እንጂ ሲናጠናክር አይታይም፡፡ ስልጣን የያዘ ፓርቲም ሆነ መንግስት የቀድሞውን...
Feb 1, 20251 min read


ጥር 24 2017 - ህገ - ወጥ ማዕድን ማውጣትና ንግድ በኢትዮጵያ
ወርቅ፣ ዳይመንድ፣ ኦፓል፣ ሳፋየር፣ ፕላቲኒየም ሌሎች ማዕድናት ከምድር በቅጡ ወጥተው ህገሪቱን ማስጌጥ፣ ዶላርም፣ ሀብት መሆን አልቻሉም፡፡ ሀገሪቱ በተፈጥሮ የታደለቻቸውን ማእድናት አውጥታ የምትጠቀመው ካላት ሀብት...
Feb 1, 20251 min read


ጥር 23 2017 - የጋዜጠኝነት ሞያ ፈተና ውስጥ በመሆኑ የሚጠበቅበትን ሀላፊነት እየተወጣ አይደለም ተባለ
የጋዜጠኝነት ሞያ ፈተና ውስጥ በመሆኑ የሚጠበቅበትን ሀላፊነት እየተወጣ አይደለም ተባለ፡፡ በኢትዮጵያ የሚዲያውም ሆነ የጋዜጠኛው ነፃነት ምን ድረስ ነው የሚለው እራሱን የቻለ ጥያቄ ነው፡፡ የሀገሬ ሚዲያዎች...
Jan 31, 20251 min read


ጥር 23 2017 - ''የሀብት ምንጭ ማረጋገጥ ምዝገባ በፍትህ ተቋማት ክትትል ከማድረግ ጋር ተያይዞ ውስንነት ታይቶበታል''
በበጀት ዓመቱ 6 ወራት የሀብት ምንጭ ማረጋገጥ ምዝገባ በፍትህ ተቋማት ክትትል ከማድረግ ጋር ተያይዞ ውስንነት ታይቶበታል ሲሉ የህዝብ ተወካዮች ምክር ቤት አባላት ተናገሩ፡፡ ይህ የተባለው የፌዴራል የስነ ምግባርና...
Jan 31, 20251 min read


ጥር 23 2017 - የባህር ማዶ ወሬዎች
#አሜሪካ ከዋሽንግተኑ የአውሮፕላን እና የሔሊኮፕተር ግጭት አደጋ እስካሁን አንድም በሕይወት ተራፊ አልተገኘም ተባለ፡፡ የተጋጩት የመንገደኞች አውሮፕላን እና የጦር ሔሊኮፕተር በፖቶማክ ወንዝ ውስጥ መውደቃቸውን ቢቢሲ...
Jan 31, 20252 min read


ጥር 22 2017 - ህገ መንግስቱን ይቃረናል የሚል የሰላ ትችት የቀረበበት የአጠቃላይ የትምህርት አዋጅን የህዝብ እንደራሴዎች ምክር ቤት አፅድቆታል
የሀገሪቱ ህጎች ሁሉ የበላይ ነው የሚባለው ህገ መንግስቱን ይቃረናል የሚል የሰላ ትችት የቀረበበት የአጠቃላይ የትምህርት አዋጅን የህዝብ እንደራሴዎች ምክር ቤት አፅድቆታል፡፡ ምክር ቤቱ ያጸደቀው አጠቃላይ የትምህርት...
Jan 30, 20252 min read


ጥር 22 2017 - ''በራሳቸው ፈቃድ ሳይመዘገቡ የቀሩ እንጂ እኔ ሄጄ የዘጋሁት ተቋማት የለም'' የትምህርትና ስልጠና ባለስልጣን
በዳግም ምዝገባው ሂደት በራሳቸው ፈቃድ ሳይመዘገቡ የቀሩ እንጂ እኔ ሄጄ የዘጋሁት ተቋማት የለም ሲል የትምህርትና ስልጠና ባለስልጣን ተናገረ፡፡ በኢትዮጵያ በቀደሙት ዓመታት የተመዘገቡ በመቶዎች የሚቆጠሩ ከፍተኛ...
Jan 30, 20251 min read


ጥር 22 2017 - አቶ ብርሃኑ አዴሎ የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን ኮሚሽነር ሆነው ተሾሙ
አቶ ብርሃኑ አዴሎ የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን ኮሚሽነር ሆነው ተሾሙ፡፡ አቶ ብርሃኑ አዴሎ የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) ዋና ኮሚሽነር ሆነው በምክር ቤቱ ተሹመዋል። ቃል መሃላም ፈጽመዋል፡፡...
Jan 30, 20251 min read


ጥር 22 2017 - የንብረት ማስመለስ አዋጅ ተፈጻሚ ሲሆን ምክንያታዊ ያልሆኑ ክሶች እንዳይመጡ ተጠርጣሪው ግለሰብ ስለ ጉዳዩ ቀርቦ እንዲያስረዳ ዕድል የሚሰጥ ነው ተባለ
የጸደቀው የንብረት ማስመለስ አዋጅ ተፈጻሚ ሲሆን ምክንያታዊ ያልሆኑ ክሶች እንዳይመጡ ተጠርጣሪው ግለሰብ ስለ ጉዳዩ ቀርቦ እንዲያስረዳ ዕድል የሚሰጥና በፍርድ ቤት ትዕዛዝ ብቻ ተፈጻሚ የሚሆን ነው ተባለ። አዋጁን...
Jan 30, 20251 min read


ጥር 21 2017 - ''አክሽን አጌንስት ሀንገር'' የተሰኘው የረድኤት ድርጅት፤ በኢትዮጵያ ያቀርብ የነበረውን እርዳታ እንዲቆም ትዕዛዝ እንደተሰጠው ተሰማ፡፡
አክሽን አጌንስት ሀንገር (Action Against Hunger) የተሰኘው አለም አቀፍ የረድኤት ድርጅት፤ በኢትዮጵያ በምግብ እጥረት ለተጎዱ ህፃናት እና እናቶች ያቀርብ የነበረውን እርዳታ እንዲቆም ትዕዛዝ እንደተሰጠው...
Jan 29, 20251 min read


ጥር 21 2017 - ኮሚሽነር ሲመራ የነበረው የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን አዲስ ኮሚሽነር ሊሰየምለት ነው
ለወራቶች በተጠባባቂ ኮሚሽነር ሲመራ የነበረው የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን አዲስ ኮሚሽነር ሊሰየምለት ነው፡፡ የህዝብ እንደራሴዎች ምክር ቤት ነገ በሚያካሂደው 17ኛ መደበኛ ስብሰባው ለ...
Jan 29, 20251 min read


ጥር 21 2017 - ኢሰመኮ ‘’ተፈናቃዮች ለመፈናቀላቸው ምክንያት የሆኑ ችግሮች ሳይፈቱ እየተመለሱ ለዳግም መፈናቀል እየተዳረጉ ነው’’ ሲል ተናገረ
‘’ተፈናቃዮች ለመፈናቀላቸው ምክንያት የሆኑ ችግሮች ሙሉ በሙሉ ሳይፈቱ እየተመለሱ ለዳግም መፈናቀል እየተዳረጉ ነው’’ ሲል የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን ተናገረ፡፡ ተፈናቃዮች ወደ ቀድሞ ቄያቸው ሲመለሱ...
Jan 29, 20251 min read


ጥር 21 2017 - የአለም ሎሬት ሜተር አርቲስት አፈወርቅ ተክሌ መኖሪያ እና ስቲዲዮ የነበረው ቪላ አልፋ ከአራት ወራት ብኋላ ለህዝብ ክፍት ሊደረግ ነው
የአለም ሎሬት ሜተር አርቲስት አፈወርቅ ተክሌ መኖሪያ እና ስቲዲዮ የነበረው ቪላ አልፋ ከአራት ወራት ብኋላ ለህዝብ ክፍት ሊደረግ ነው። በአዲስ አበባ ጦር ሀይሎች አካባቢ የሚገኘው ቪላ አልፋ ከጣሪያው ጀምሮ ወደ ምድር...
Jan 29, 20251 min read


ጥር 21 2017 - ግብርን የሚያሸሹ ተቋማትን ግብር ማስከፈል እንደቻለ የአዲስ አበባ ገቢዎች ቢሮ ተናገረ
በአዲስ አበባ ከተማ ያሉና ከዚህ ቀደም ግብር የማይከፍሉ እንዲሁም ግብርን የሚያሸሹ ተቋማትን ግብር ማስከፈል እንደቻለ የገቢዎች ቢሮ ተናገረ፡፡ ቢሮው በመንፈቅ ጊዜ ውስጥ 111 ቢሊዮን ብር ከገቢ ግብር መሰብሰቡንም...
Jan 29, 20251 min read


ጥር 21 2017 - አዋሽ ባንክ ሲያካሂድ የነበረውን የ2ኛው ዙር የስራ ፈጠራ ውድድር የማጠቃለያ መርኃ-ግብር አካሄደ
አዋሽ ባንክ ለስራ ፈጣሪዎች የፋይናንስ ድጋፍ ለማድረግ ሲያካሂድ የነበረውን የ2ኛው ዙር የ “ታታሪዎቹ” የስራ ፈጠራ ውድድር የማጠቃለያ መርኃ-ግብር አካሄደ። በብድር ማስያዣ እጥረት እና በተለያዩ ምክንያቶች የብድር...
Jan 29, 20251 min read


ጥር 20 2017 - የማሻሻያ ስራዎችም ሲጠናቀቁ ከዚህ ቀደም የነበረው የሀይል መቆራረጥ ይቀንሳል ተብሎ ተስፋ እንደተጣለበት የኤሌክትሪክ አገልግሎት ተናግሯል
ረጅም ዓመት ያገለገሉ የኤልክትሪክ መሰረተ ልማቶችን የመልሶ ግንባታ መከወን፣ የሀይል አቅርቦትን ለማሳደግ የማከፋፈያ ጣቢያዎችን መገንባት እና ሌሎች ስራዎችን የያዘው ፕሮጀክት መጠናቀቂያው ላይ እየደረሰ ነው ተባለ፡፡...
Jan 28, 20251 min read


ጥር 20 2017 - ‘’የምግብ ዝርዝሩ(ሜኑ) ላይ የጎደሉትን ለመሙላት ማስተካከያ እያደረግኩ ነው’’ የምገባ ኤጀንሲ
‘’የተማሪዎች ምገባ የተማሪዎችን የትምህርት መቀበል አቅም ጨምሯል፤ መሰረታዊ የምግብ ይዘቶች ግን ይጎድሉታል’’ ጥናት ‘’የምግብ ዝርዝሩ(ሜኑ) ላይ የጎደሉትን ለመሙላት ማስተካከያ እያደረግኩ ነው’’ የምገባ ኤጀንሲ...
Jan 28, 20251 min read


ጥር 20 2017 - የሸማቾችን መብት እንዲያስጠብቅ የተቋቋመው ተቋም ከሸማቹ በቂ ቅሬታ እየቀረበልኝ አይደለም አለ
ከንግድ ውድድርና የሸማቾች ጥበቃ ባለስልጣንነት በንግድና ቀጠናዊ ትስስር ሚኒስቴር ስር ወዳለ ዴስክ ዝቅ ያለውና የሸማቾችን መብት እንዲያስጠብቅ የተቋቋመው ተቋም ከሸማቹ በቂ ቅሬታ እየቀረበልኝ አይደለም አለ፡፡...
Jan 28, 20252 min read


ጥር 19፣2017 - ከነገ ጀምሮ ከፊጋ - ወደ ሳፋሪ በሁለቱም አቅጣጫች መንገዶች ላልተወሰኑ ቀናት ዝግ እንደሚሆኑ ተነገረ፡፡
ከነገ ጀምሮ ከፊጋ - ወደ ሳፋሪ በሁለቱም አቅጣጫች መንገዶች ላልተወሰኑ ቀናት ዝግ እንደሚሆኑ ተነገረ፡፡ የአዲስ አበባ ትራፊክ ማኔጅመንት ባለስልጣን ከነገ ጥር 20 ቀን 2017 ዓ.ም ጀምሮ ከፊጋ - ወደ ሳፋሪ...
Jan 27, 20251 min read


ጥር 19፣2017 - የሴቶች ጥቃት ተደጋግሞ በመሰማቱም የየዕለት ተግባር የሆነ ይመስላል ምን ይሻላል?
በቤተሰብ አባል፣ በአባት፣ በወንድም የአስገድዶ መደፈር ወንጀል የሚፈጸምባቸው በወንድ ጓደኞቻቸው እና የትዳር አጋር ከባድ የአካል ጉዳትና እስከሞት የደረሰ ጉዳት የሚደርስባቸው ሴቶች ቁጥር በርክቷል፡፡ ወንጀሉ ተደጋግሞ...
Jan 27, 20251 min read


ጥር 19 2017 - የብልፅግና ፓርቲ ሁለተኛ ጉባኤን በማስመልከት የፓርቲው ም/ል ፕሬዘዳንት አደም ፋራህ መግለጫ ሰጥተዋል
ከቀናት በኋላ በአዲስ አበባ የሚካሄደውን #የብልፅግና_ፓርቲ ሁለተኛ ጉባኤን በማስመልከት የፓርቲው ምክትል ፕሬዘዳንት አደም ፋራህ ዛሬ ለጋዜጠኞች ጠቅለል ያለ መግለጫ ሰጥተዋል፡፡ በአባላት ብዛት ፓርቲያቸው በአለም ላይ...
Jan 27, 20251 min read
ፕሮግራሞች
bottom of page








