top of page
ህዳር 30፣ 2015- አለም አቀፍ ትንታኔ
ህዳር 30፣ 2015 አለም አቀፍ ትንታኔ አሜሪካ ቅያሜ ቢገባትም የሳውዲ አረቢያ እና የቻይና ግንኙነት ይበልጥ እየተጠናከረ ነው፡፡ የቻይናው ፕሬዝዳንት ሺ ጂን ፒንግ በሳውዲ እጅግ የጋለ አቀባበል ተደርጎላቸዋል፡፡...
Dec 10, 20221 min read


ህዳር 30፣ 2015- መቀመጫውን በትሪፖሊ ያደረገው የሊቢያ መንግስት ግሪክ ሉዓላዊነታችንን እየተዳፈረች ነው ሲል ቁጣውን አሰማ፡፡
ህዳር 30፣ 2015 መቀመጫውን በትሪፖሊ ያደረገው የሊቢያ መንግስት ግሪክ ሉዓላዊነታችንን እየተዳፈረች ነው ሲል ቁጣውን አሰማ፡፡ የትሪፖሊው መንግስት ባወጣው መግለጫ ግሪክ የባሕር ወሰናችንን እየተጋፋች ነው ማለቱን...
Dec 9, 20221 min read


ህዳር 30፣ 2015የደቡብ አፍሪካው የቀድሞ የጤና ሚኒስትር ዝዌሊ ምኬዜ ለገዢው የአፍሪካ ብሔራዊ ኮንግረስ (ANC) መሪነት በሚደረገው ፉክክር የፕሬዚዳንት
ህዳር 30፣ 2015 የደቡብ አፍሪካው የቀድሞ የጤና ሚኒስትር ዝዌሊ ምኬዜ ለገዢው የአፍሪካ ብሔራዊ ኮንግረስ (ANC) መሪነት በሚደረገው ፉክክር የፕሬዚዳንት ሲሪል ራማፎሣ ዋነኛ ተፎካካሪ ይሆናሉ ተባለ፡፡ ፕሬዚዳንት...
Dec 9, 20221 min read


ህዳር 29፣ 2015- የቻይናው ፕሬዚዳንት ሺ ጂን ፒንግ ለይፋዊ የስራ ጉብኝት ሳውዲ አረቢያ መግባታቸው ተሰማ
ህዳር 29፣ 2015 የቻይናው ፕሬዚዳንት ሺ ጂን ፒንግ ለይፋዊ የስራ ጉብኝት ሳውዲ አረቢያ መግባታቸው ተሰማ፡፡ ሺ ጂን ፒንግ በሳውዲ ጉብኝታቸው ፈርጀ ብዙ ጉዳዮች እንደሚጠብቋቸው ሚድል ኢስት ሞኒተር ፅፏል፡፡...
Dec 8, 20221 min read


ህዳር 29፣ 2015የፔሩ ምክትል ፕሬዝዳንት ሆነው የቆዩት የ60 ዓመቷ ዲና ቦሉአርቴ የአገሪቱ ተጠባቂ ፕሬዝዳንት በመሆን ቃለ መሐላ ፈፀሙ፡፡
ህዳር 29፣ 2015 የፔሩ ምክትል ፕሬዝዳንት ሆነው የቆዩት የ60 ዓመቷ ዲና ቦሉአርቴ የአገሪቱ ተጠባቂ ፕሬዝዳንት በመሆን ቃለ መሐላ ፈፀሙ፡፡ ፕሬዝዳንት የነበሩት ፔድሮ ካስቲሎ በፓርላማው ተከስሰው ከስልጣን ከተወገዱ...
Dec 8, 20221 min read


ህዳር 28፣ 2015የእስራኤሉ የፍትህ ሚኒስትር ጌዲዮን ሳር ለሊኩድ የፖለቲካ ማህበር መሪው ለቤኒያሚን ኔታንያሁ የመንግስት ማዋቀሪያ ተጨማሪ ጊዜ ሊፈቀድላቸ
ህዳር 28፣ 2015 የእስራኤሉ የፍትህ ሚኒስትር ጌዲዮን ሳር ለሊኩድ የፖለቲካ ማህበር መሪው ለቤኒያሚን ኔታንያሁ የመንግስት ማዋቀሪያ ተጨማሪ ጊዜ ሊፈቀድላቸው አይገባም አሉ፡፡ የፍትህ ሚኒስትሩ ጥያቄውን ለአገሪቱ...
Dec 7, 20221 min read


ህዳር 28፣ 2015ሩዋንዳ በምስራቃዊ ኮንጎ ኪንሻሣው M-23 አማፂ ቡድን የተነሳ ከአሜሪካ ጋር ክፉ ደግ እየተነጋገረች ነው ተባለ፡፡
ህዳር 28፣ 2015 ሩዋንዳ በምስራቃዊ ኮንጎ ኪንሻሣው M-23 አማፂ ቡድን የተነሳ ከአሜሪካ ጋር ክፉ ደግ እየተነጋገረች ነው ተባለ፡፡ ኮንጎ ኪንሻሣ ጎረቤት ሩዋንዳ የአማፂው ቡድን አይዞህ ባይ ነች ስትል መቆየቷን...
Dec 7, 20221 min read
ህዳር 28፣ 2015- በኢትዮጵያ በተለይ በአዲስ አበባ የቤት ሽያጭና ግዢ፣ የሚካሄደው በአብዛኛው በዘፈቀደ ነው
ህዳር 28፣ 2015 በኢትዮጵያ በተለይ በአዲስ አበባ የቤት ሽያ ጭና ግዢ፣ የሚካሄደው በአብዛኛው በዘፈቀደ ነው። ይህን መልክ የጠፋውን ስርዓት ያስይዛል ሲል የተማመኑበት መላ ኢትዮ ሌግዠሪ ሆምስ አምጥቷል። ቤት...
Dec 7, 20221 min read


ህዳር 27፣ 2015- የሱዳን ወታደራዊ መንግስት መሪዎች እና ተቃዋሚዎቻቸው አገሪቱን ወደ ህዝባዊ አስተዳደር ለመመለስ በሚደረገው ሽግግር ላይ ተስማሙ፡፡
ህዳር 27፣ 2015 የሱዳን ወታደራዊ መንግስት መሪዎች እና ተቃዋሚዎቻቸው አገሪቱን ወደ ህዝባዊ አስተዳደር ለመመለስ በሚደረገው ሽግግር ላይ ተስማሙ፡፡ ሽግግሩ በአገሪቱ ምርጫ እስኪካሄድ ለ2 ዓመታት እንደሚዘልቅ...
Dec 6, 20221 min read


ህዳር 27፣ 2015- የኢንዶኔዥያ ፓርላማ ከጋብቻ ውጭ የሚደረግን ወሲባዊ ግንኙነት የሚነውር ህግ አፀደቀ፡፡
ህዳር 27፣ 2015 የኢንዶኔዥያ ፓርላማ ከጋብቻ ውጭ የሚደረግን ወሲባዊ ግንኙነት የሚያነውር ህግ አፀደቀ፡፡ ሕጉ ከጋብቻ ውጭ ወሲብ የሚፈፅሙት በ1 ዓመት እስር እንዲቀጡ የሚጠይቅ እንደሆነ ኢቭኒንግ ስታንዳርድ...
Dec 6, 20221 min read


ጥቅምት 28፣ 2015-በዩክሬይኗ ርዕሰ ከተማ ኪየቭ ከንቲባ ቪታሊ ክሊችኮ ነዋሪዎች ከተማዋን ለቀው ለመውጣት መዘጋጀት ይኖርባቸዋል አሉ
ጥቅምት 28፣ 2015 በዩክሬይኗ ርዕሰ ከተማ ኪየቭ ከንቲባ ቪታሊ ክሊችኮ ነዋሪዎች ከተማዋን ለቀው ለመውጣት መዘጋጀት ይኖርባቸዋል አሉ፡፡ በጦርነቱ ምክንያት ኪየቭ የኤሌክትሪክ አቅርቦቷን ሙሉ በሙሉ ልታጣ እንደምትችል...
Nov 8, 20221 min read


ጥቅምት 28፣ 2015-በላቲን አሜሪካዋ አገር ፔሩ በሺህዎች የሚቆጠሩ የተቃውሞ ሰልፈኞች ከፖሊስ ጋር መጋጨታቸው ተሰማ
ጥቅምት 28፣ 2015 በላቲን አሜሪካዋ አገር ፔሩ በሺህዎች የሚቆጠሩ የተቃውሞ ሰልፈኞች ከፖሊስ ጋር መጋጨታቸው ተሰማ፡፡ የተቃውሞ ሰልፈኞቹ አደባባይ የወጡት ፕሬዝዳንት ፔድሮ ካስቲሎ ስልጣን እንዲለቁ ለመጠየቅ...
Nov 8, 20221 min read
ፕሮግራሞች
bottom of page








