top of page


ሐምሌ 8፣ 2016 - በኢትዮጵያ ስራ መፍጠር፣ ቢዝነስ መጀመር መሰናክል ማነቆው ብዙ ነው።
የስራ ቦታ እጦት፣ ስራ መጀመሪያ ወረት አለማግኘት፣ ንግድ ፍቃድ ለማውጣት ያለው ቢውሮክራሲ እና ውጣ ውረድ ከችግሮቹ መካከል የሚጠቀሱ ናቸው። እነዚህን ችግሮች ተቋቁመው ለእነሱም ሆነ ለሌሎች እንጀራ የፈጠሩ ቁጥራቸው...
Jul 15, 20241 min read


ሐምሌ 5፣ 2016 ‘’አዩቴ ኢትዮጵያ’’ ወጣቶች በግብርናው ዘርፍ እንዲሰማሩ እየሰራሁ ነው አለ
ይህ የተባለው አዩቴ ኢትዮጵያ ቻሌንጅ ባዘጋጀው የስራ ፈጠራ ውድድር ላይ ነው። አዩቴ ከሁሉም የኢትዮጵያ ክፍሎች 555 ከግብርና ስራዎች ጋር የተገናኙ የፈጠራ ስራ ያላቸው ወጣቶች ሲያወዳድር መሰንበቱን ሰምተናል፡፡...
Jul 12, 20241 min read


ሐምሌ 3፣ 2016 - ብሔራዊ ባንክ በማክሮ ኢኮኖሚና በባንክ ዘርፍ አዲስ የገንዘብ ፖሊሲ ማእቀፍ ይፋ ማድረጉ ተሰማ
የኢትዮዽያ ብሔራዊ ባንክ በማክሮ ኢኮኖሚና በባንክ ዘርፍ የሚታዩ ስር የሰደዱ ድክመቶችን ለማስወገድ ያግዘኛል ያለውን አዲስ የገንዘብ ፖሊሲ ማእቀፍ ይፋ ማድረጉ ተሰማ። ይህ ለውጥ በኢትዮዽያ የማክሮ ኢኮኖሚና በባንክ...
Jul 10, 20242 min read


ሰኔ 26፣ 2016 - የኢትዮጵያ አየር መንገድ ወደ ፖላንድ ዋርሶ የበረራ መስመር መክፈቱ ተሰማ
ይህ በረራ አየር መንገዱ በአውሮፓ የሚደረገውን መዳረሻ ወደ 24 ከፍ ያደርገዋል ተብሏል። የኢትዮጵያ አየር መንገድ ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ መስፍን ጣሰው ይህ በረራ መከፈቱ የሁለቱን ሀገሮች ወዳጅነት ከፍ ያደርገዋል...
Jul 3, 20241 min read


ሰኔ 25፣ 2016 - ደንበኞች አገልግሎት ለማግኘት ወደ ባንክ ቅርንጫፎች መሄድን የሚያስቀረው ቨርችዋል ባንኪንግን የሚጠቀመው ተገልጋይ ቁጥር እየጨመረ ነው ተባለ
ደንበኞች አገልግሎት ለማግኘት ወደ ባንክ ቅርንጫፎች መሄድን የሚያስቀረው ቨርችዋል ባንኪንግን የሚጠቀመው ተገልጋይ ቁጥር እየጨመረ ነው ተባለ፡፡ የባንኮችን ቅርንጫፍ ከመጨመር ይልቅ ቨርችዋል ባንኪንግ አገልግሎት...
Jul 2, 20241 min read


ሰኔ 12፣ 2016 - ብሔራዊ ባንክ በአንድ ጊዜ ከ 30.01 ኪ.ግ በላይ ወርቅ ለሚያቀርቡልኝ በዓለም ገበያ ዋጋ ላይ 72 በመቶ ማበረታቻ ጭማሪ እያደረኩ እገዛለሁ ሲል ተናገረ
የኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ በአንድ ጊዜ ከ 30.01 ኪሎ ግራም በላይ ወርቅ ለሚያቀርቡልኝ አቅራቢዎች በዓለም ገበያ ዋጋ ላይ 72 በመቶ ማበረታቻ ጭማሪ እያደረኩ እገዛለሁ ሲል ተናገረ። ባንኩ ከ 3.01 ኪሎ ግራም...
Jun 19, 20242 min read


ሰኔ 7፣ 2016 ሳፋሪኮም “ሳፋሪኮም ታለንት ክላውድ” የተሰኘ ፕሮግራም ይፋ አድርጓል
ሳፋሪኮም ከገበያ ኩባንያ ጋር፣ እንዲሁም የጃፓን ዓለም አቀፍ ትብብር ኤጀንሲ (JICA) ድጋፍ ታክሎበት “ሳፋሪኮም ታለንት ክላውድ” የተሰኘ ፕሮግራም ይፋ አድርጓል፡፡ ይህም ፕሮግራም የኢትዮጵያን የሥራ ፈጠራ ሥነ...
Jun 14, 20242 min read


ሰኔ 4፣ 2016 - ኢትዮጵያ በአፍሪካ በቁም እንስሳት ሀብቷ ቀዳሚ ሀገር መሆኗ በተለያዮ ሰነዶች ይጠቀሳል
ኢትዮጵያ በአፍሪካ በቁም እንስሳት ሀብቷ ቀዳሚ ሀገር መሆኗ በተለያዮ ሰነዶች ይጠቀሳል፡፡ የግብርና ሚኒስቴር ባወጣው መረጃ መሰረት ኢትዮጵያ አሁን ላይ ከ 200 ሚልዮን በላይ የቁም እንስሳት አላት፡፡ ነገር ግን ከዚህ...
Jun 11, 20241 min read


ሰኔ 4፣ 2016 - በባህርዳር ኢንዱስትሪ ፓርክ ቦታ ይዘው እየሰሩ ያሉ እና አዲስ ለመግባት በሂደት ላይ የሚገኙ ባለሃብቶች የፀጥታ ችግር ተጽዕኖ እያሳደረባቸው ነው ተባለ
በባህርዳር ኢንዱስትሪ ፓርክ ቦታ ይዘው እየሰሩ ያሉ እና አዲስ ለመግባት በሂደት ላይ የሚገኙ ባለሃብቶች የፀጥታ ችግር ተጽዕኖ እያሳደረባቸው ነው ተባለ። በኢንዱስትሪ ፓርኩ ገብቶ ስራ ለመጀመር የማምረቻ ማሽኖችን...
Jun 11, 20241 min read


ግንቦት 28፣2016 - በኢትዮጵያ ደጋማ አካባቢዎች የሚረቡ በጎች ቆዳ፤ በጥራት እና ምቾቱ በገዥዎች ተመራጭ እንደሆነ ይጠቀሳል
በኢትዮጵያ ደጋማ አካባቢዎች የሚረቡ በጎች ቆዳ፤ በጥራት እና ምቾቱ በገዥዎች ተመራጭ እንደሆነ ይጠቀሳል። ምቾቱ እና ጥራቱ በጎቹ ያሉበትን አካባቢ ቅዝቃዜ ለመቋቋም በሚያበቅሉት ወፍራም ጸጉር ውጤት እንደሆነ፤የቆዳ...
Jun 5, 20241 min read


ግንቦት 26፣2016 - የተዳቀለችዋ ዶሮ በዓመት እስከ 300 እንቁላል ትጥላለች ሲባል ሰምተናል
የተዳቀሉ የዶሮ ዝርያዎች ለማስፋት እየሰራሁ ነው፤ ሲል የግብርና ሚኒስቴር ተናግሯል፡፡ ያልተዳቀለች ዶሮ በአመት 40 እንቁላል እንደምትጥል ይገመታል፡፡ የተዳቀለችዋ ግን በዓመት እስከ 300 እንቁላል ትጥላለች ሲባል...
Jun 3, 20241 min read


የሲሚንቶ ፋብሪካዎች የሚያጋጥማቸውን የፀጥታ እና ተያያዥ ችግሮች እንዲፈቱ በመደረጉ የሚያመርቱ የምርት መጠን ጨምሯል ሲል የማዕድን ሚኒስቴር ተናግረ
የሲሚንቶ ፋብሪካዎች የሚያጋጥማቸውን የፀጥታ እና ተያያዥ ችግሮች እንዲፈቱ በመደረጉ የሚያመርቱ የምርት መጠን ጨምሯል ሲል የማዕድን ሚኒስቴር ተናግረ፡፡ የአገሪቱን የሲሚንቶ ምርት በከፍተኛ ሁኔታ እንደሚያሳድገው...
May 30, 20241 min read


ግንቦት 21፣2016 - ሳፋሪኮም ኢትዮጵያ ከ5ሚሊዮን በላይ ደንበኞችን አፍርቻለሁ ብሏል
በቅርቡ የኢትዮጵያን የቴሌኮም ዘርፍ የተቀላቀለው ሳፋሪኮም ኢትዮጵያ 3 ሺህ ማማዎችን መትከሉን ተናገረ፡፡ ባለፉት ሁለት ዓመታትም ከአምስት ሚሊዮን በላይ ደንበኞችን አፍርቻለሁ ብሏል፡፡ ምንታምር ፀጋው የሸገርን...
May 29, 20241 min read


ግንቦት 9፣2016 - ቴክኖ ሞባይል በቅርቡ በባርሴሎናው ይፋ ያደረገውን ካሞን 30 ፕሮ 5G ሞዴል በይፋ ለኢትዮጵያ ገበያ አስተዋወቀ
ቴክኖ ሞባይል አዲሱን እና በቅርቡ በባርሴሎናው ዓመታዊ የቴከኖሎጂ ኤግዚቢሽን ይፋ ያደረገውን ካሞን 30 ፕሮ 5G ሞዴል በይፋ ለኢትዮጵያ ገበያ አስተዋወቀ። አዲሱ ካሞን 30 ፕሮ 5G የሶኒ(SONY) የካሜራ ሴንሰር...
May 17, 20241 min read


ግንቦት 8፣2016 - አዋሽ ባንክ በግሎባል ፋይናንስ መፅሔት ‘’ከኢትዮጵያ ምርጡ ባንክ’’ መባሉን ተናገረ
አዋሽ ባንክ በግሎባል ፋይናንስ መፅሔት ‘’ከኢትዮጵያ ምርጡ ባንክ’’ መባሉን ተናገረ። ይህም ከ 36 ምርጥ የአፍሪካ ባንኮች አንዱ እንዲሆን እንዳደረገው አስረድቷል። ምርጫውን ያደረገው ግሎባል ፋይናንስ መፅሔት መሆኑ...
May 16, 20241 min read


የሜትር ታክሲ አገልግሎት የሚሰጠው ‘’ያንጎ’’ የስራ ላይ ደህነት ለማስጠበቅ በብርቱ እየሰራሁ ነው አለ
የሜትር ታክሲ አገልግሎት የሚሰጠው ‘’ያንጎ’’ የስራ ላይ ደህነት ለማስጠበቅ በብርቱ እየሰራሁ ነው አለ፡፡ ለዚህም እንዲረዳኝ የዲጂታል ስርዓት እየተጠቀምኩ ነው ብሏል፡፡ ይህም የአሽከርካሪዎችና የደንበኞችን ደህንነት...
May 14, 20241 min read


ግንቦት 6፣2016 - ባንኩ ከሚሰጠው ብድር 50 ከመቶ የሚሆነውን ለኢንዱስትሪዎች እያቀረበ እንደሚገኝም ሠምተናል
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የሀገር ውስጥ ጥሬ ዕቃ ተጠቅመው ለሚያመርቱ የብድር ቅድሚያ እየሰጠሁ ነው አለ፡፡ ባንኩ ከሚሰጠው ብድር 50 ከመቶ የሚሆነውን ለኢንዱስትሪዎች እያቀረበ እንደሚገኝም ሠምተናል። በረከት አካሉ...
May 14, 20241 min read


ግንቦት 5፣2016 - ኢትዮጵያ በማዕድን ዘርፉ ሀብት ቢኖራትም አውጥታ መጠቀም አለመቻሏ ብዙ እያሳጣት ነው ተባለ
ኢትዮጵያ በማዕድን ዘርፉ ሀብት ቢኖራትም አውጥታ መጠቀም አለመቻሏ ብዙ እያሳጣት ነው ተባለ፡፡ የኢንዱስትሪ ሚኒስቴር አዘጋጅቶ እያተደረገ ባለው ኢትዮጵያ ታምርት ኤግዚቢሽን ላይ ዘርፉን ለማሳደግ ምክክሮች ጎን ለጎን...
May 13, 20241 min read


ግንቦት 5፣2016 - አምራች ዘርፉ እንዲበርታ የፋይናንስ ተቋማት የተሻለ ብድር ሊያቀርቡ ይገባል ተባለ
አምራች ዘርፉ እና የግብርናው ዘርፍ እንዲበርታ የፋይናንስ ተቋማት ለዘርፎቹ የተሻለ ብድር ሊያቀርቡ ይገባል ተባለ፡፡ ትርፋማ መሆን ጀምሬያለሁ ያለው የኢትዮጵያ ልማት ባንክ፤ ለአምራች ዘርፉ ብቻ 30 ቢሊዮን ብር ብድር...
May 13, 20241 min read


ግንቦት 2፣2016 - ስታርት አፕ(Start UP)ን በኢትዮጵያ ተግባር ላይ ለማዋል ብዙ መስራት ይጠይቃል ተባለ
ስራ ፈጣሪዎችን ለማበረታታት ያግዛለ በሚል መመሪያ የወጣለት ስታርት አፕ(Start UP) ተግባር ላይ ለማዋል ብዙ መስራት ይጠይቃል ተባለ፡፡ በተለያዩ መስኮች የሚመነጩ የፈጠራ ሀሳቦችን ወደ ተግባር ለማውረድ መንገድ...
May 10, 20241 min read


ሚያዝያ 30፣2016 - የሪል ስቴት ዘርፍ የሚመራበት ፖሊሲ የለውም፣ ታዲያ ምን ይሻላል?
በሀገሪቱ ያለውን ከፍተኛ የመኖሪያ ቤት እጥረት ለመፍታት ያግዛል፣ ለበርካቶችም እንጀራ ያስቆርሳል፣ መንግስትም ከፍተኛ ገቢ ያገኝበታል የሚባልለት የሪል ስቴት ዘርፍ የሚመራበት ፖሊሲ የለውም፡፡ ይህ መሆኑ ዘርፉ ጤናማ...
May 8, 20241 min read
ፕሮግራሞች
bottom of page








