ግንቦት 26፣2016 - የተዳቀለችዋ ዶሮ በዓመት እስከ 300 እንቁላል ትጥላለች ሲባል ሰምተናል
- sheger1021fm
- Jun 3, 2024
- 1 min read
የተዳቀሉ የዶሮ ዝርያዎች ለማስፋት እየሰራሁ ነው፤ ሲል የግብርና ሚኒስቴር ተናግሯል፡፡
ያልተዳቀለች ዶሮ በአመት 40 እንቁላል እንደምትጥል ይገመታል፡፡
የተዳቀለችዋ ግን በዓመት እስከ 300 እንቁላል ትጥላለች ሲባል ሰምተናል፡፡
በረከት አካሉ












Comments