top of page


ከፋይናንስ ዘርፍ ጋር ብዙም ያልተሳሰረው የኢትዮጵያ ገበሬ ግብርናው እንዴት ማሳደግ ይችላል?
የአብዛኛው ኢትዮጵያዊ መኖሪያ መተዳደሪያ የሆነው ግብርና የፋይናንስ ዘርፍ ጋር ብዙም ትብብር የለውም፡፡ አርሶአደሩ ገበሬው ከባንክ ብድር ለማግኘት መያዥ እየተባሉ ዛሬም ይቸገራሉ፡፡ ጎርፍ እና ድርቅ ሲመጣ ገበሬው...
Mar 11, 20241 min read


የካቲት 25፣2016 - አዋሽ ባንክ ‘’የደንበኞች ሳምንት አከባበበር እና የዲጂታል ወር’’ መርሀ ግብሮችን አስጀመረ፡፡
የባንኩን ከዛሬ ጀምሮ ለአንድ ሳምንት የሚቆየውን የደንበኞች ሳምንትን መርሐ ግብር እና ለአንድ ወር የሚቆየውን የዲጂታል ወር መርሐ-ግብር ያስጀመሩት ዋና ሥራ አስፈፃሚው አቶ ፀሐይ ሽፈራው ናቸው፡፡ የዚህ መርሐ ግብር...
Mar 4, 20241 min read


የካቲት 21፣2016 - በሰሜን አዲስ አበባ መውጫ አዲሱ ገበያ አካባቢ በ200 ሚሊዮን ብር የተገነባ ሆቴል ለአገልግሎት ክፍት ሊሆን ነው
በሰሜን አዲስ አበባ መውጫ አዲሱ ገበያ አካባቢ በ200 ሚሊዮን ብር የተገነባ ሆቴል ለአገልግሎት ክፍት ሊሆን ነው። ናሁ ሰናይ የተሰኘው ይህ ሆቴል የ’’ናሁ ሰናይ የዘይት ማምረቻ’’ እህት ድርጅት እንደሆነም...
Feb 29, 20241 min read


የካቲት 21፣2016 - አዋሽ ባንክ ከኢትዮጵያ የሰነድ ሙዓለ ንዋይ ገበያ(ESX) የ 70 ሚሊዮን ብር ድርሻ ገዛ።
የአዋሽ ባንክ ዋና ስራ አስፈጻሚ አቶ ፀሃይ ሽፈራሁ እና የኢትዮጵያ የሰነድ ሙዓለ ንዋይ ገበያ ዋና ስራ አስፈጻሚ ዶ/ር ጥላሁን እስማኤል በተገኙበት በተሰጠ መግለጫ ላይ ነው የድረሻ ግዢው ወሬ የተሰማው፡፡ የአዋሽ...
Feb 29, 20241 min read


የካቲት 21፣2016 - የኢትዮጵያ የካፒታል ገበያ ባለስልጣን ገበያውን በተዓማኒነትና በብቃት እንዲመራ በብርቱ ይረዳሉ የተባሉ የተለያዩ ስምምነቶች ዛሬ አድርጓል፡፡
የተደረገው ስምምነት የኢትዮጵያ የካፒታል ገበያ ባለስልጣን የካፒታል ገበያ መሠረተ ልማቶችን ለማበርታት ግልጽነት እንዲሁም የቴክኖሎጂ አቅምን ለማዳበር ያግዛሉ መባሉንም ሰምተናል፡፡ ዛሬ ይህንኑ ስራ በህብረት አብሮ...
Feb 29, 20242 min read


የካቲት 18፣2016 - ካለፈው ዓመት ተመሳሳይ ወቅት ጋር ሲመሳከር በ41 በመቶ ብልጫ አሳይቷል ተባለ
አዲስ አበባ ባለፉት ስድስት ወራት ያገኘችው ገቢ ካለፈው ዓመት ተመሳሳይ ወቅት ጋር ሲመሳከር በ41 በመቶ ብልጫ አሳይቷል ተባለ፡፡ በጊዜው 74 ቢሊዮን ብር መገኘቱ ተሰምቷል፡፡ ያሬድ እንዳሻው የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ...
Feb 26, 20241 min read


የካቲት 15፣2016 - አለም አቀፉ የፋይናንስ ኮርፖሬሽን ለዘመን ባንክ የ30 ሚሊዮን ዶላር መተማመኛ ለመስጠት ተስማማ
በዘመን ባንክ በኩል ለሚደረጉ አለም አቀፍ ንግዶች የአለም አቀፉ የፋይናንስ ኮርፖሬሽን(IFC) የ30 ሚሊዮን ዶላር መተማመኛ ለመስጠት ተስማማ። ስምምነቱም በዘመን ባንክ ዋና መስሪያ ቤት በባንኩ ዋና ስራ አስፈፃሚ...
Feb 23, 20242 min read


የካቲት 14፣2016 - ወጋገን ባንክ “ወጋገን ሞባይል” የተሰኘ የሞባይል ባንኪንግ አገልግሎት መተግበሪያ በይፋ ስራ አስጀመረ
ባንኩ አገልግሎቱን በይፋ ያስጀመረው በድሬደዋ ከተማ ባዘጋጀው ስነ ሥርዓት ላይ ነው፡፡ በዝግጅቱ ላይ ንግግር ያደረጉት የወጋገን ባንክ ኢንተርፕራይዝ አገልግሎቶች ምክትል ዋና ስራ አስፈፃሚ አቶ የኋላሸት ዘውዱ ወጋገን...
Feb 22, 20241 min read


የካቲት 8፣2016 - አቶ ዱላ መኮንን የዳሸን ባንክ የዳይሬክተሮች ቦርድ ሊቀ-መንበር ሆነው በድጋሚ ተመረጡ
ተመራጩ ባለፉት ሶስት ዓመታት የባንኩ የዳይሬክተሮች ቦርድ በሊቀ-መንበርነት መምራታቸው ተሰምቷል። በድጋሚ የተመረጡትም የባንኩ ባለአክሲዮኖች ባካሄዱት 30ኛው መደበኛ ጉባኤ የተመረጠውና የምርጫውም ውጤት በኢትዮጵያ...
Feb 16, 20241 min read


የካቲት 7፣2016 - አዋሽ ባንክ እና ማስተር ካርድ አዲስ አለም አቀፍ የቅድመ ክፍያ ካርድ እና የክፍያ ጌትዌይ አገልግሎትን በጋራ አስጀመሩ
በዛሬው ዕለት ሥራ ላይ የሚውለው የአዋሽ አለም አቀፍ የቅድመ ክፍያ ካርድ (Awash International Prepaid card) የባንኩ ደንበኞች በፕላስቲክ ካርዱ አማካይነት እንዲሁም ኤቲኤምን በመጠቀም ገንዘብ ወጪ...
Feb 15, 20241 min read


የካቲት 7፣2016 - የገበያ ቅኝት - የወርቅ እና የብር ጌጣጌጦች ዋጋ
የገበያ ቅኝት;- የወርቅ እና የብር ጌጣጌጦች ዋጋ ፍቅሩ አምባቸው የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… Telegram: https://tinyurl.com/yc6tfzsw Tiktok:...
Feb 15, 20241 min read


የካቲት 4፣2016- ''ናይል ፔትሮሊየም'' ከ2 ዓመታት ማቋረጥ በኋላ የነዳጅ ውጤቶችን ከሱዳን ማምጣት ዳግም ሊጀምር መሆኑ ተሰምቷል
ቤንዚንን ጨምሮ የተለያየ የነዳጅ ውጤቶች ከሱዳን ወደ ኢትዮጵያ ያመጣ የነበረው ናይል ፔትሮሊየም (Nile Petroleum) ከሁለት ዓመታት ማቋረጥ በኋላ ስራውን ደግሞ ሊጀምር መሆኑ ተሰምቷል፡፡ በተለይ ሲሊንደር ጋዝ...
Feb 12, 20241 min read


ጥር 23፣2016 - ኃይሌ ሆቴሎች እና ሪዞርቶች ዘጠነኛ መዳረሻውን በወላይታ ሶዶ ከፈተ
በሌላ በኩል ሻሸመኔ በተቃጠለብኝ ሆቴል ምንም አይነት ማካካሻ ከመንግስት አልተደረገልኝም ሲሉ ሻለቃ ኃይሌ ገብረስላሴ ተናግሯል፡፡ ወላይታ ላይ ተሰርቶ ዛሬ መከፈቱ የተነገረው የሻለቃ ኃይሌ ሆቴል እና ሪዞርት ...
Feb 1, 20241 min read


ጥር 23፣2016 - የገበያ ቅኝት
የገበያ ቅኝት;- የጥራጥሬ እህሎች እና የባልትና ውጤቶች ዋጋ ፍቅሩ አምባቸው የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… Telegram: https://tinyurl.com/yc6tfzsw Tiktok:...
Feb 1, 20241 min read


ጥር 8፣2016 - አይቴል ሞባይል አዲስ ስሪት ምርቱን ይፋ አደረገ
የኤሌክትሮኒከስ ምርቶች ከሚያቀርቡ ታላላቅ የሞባይል አምራች ኩባያዎች አንዱ በሆነው ትራንሽን ኩባንያ የሚመረተዉ አይቴል ሞባይል አዲስ ስሪት ምርቱን ይፋ አደረገ፡፡ አዲስ ስሪቱ የአይቴል ሞባይል ቀፎ የላቁ የሆኑ...
Jan 17, 20241 min read


ጥር 2፣2016 - ባለሀብቶች በኢንዱስትሪ ፓርኮች ገብተው ለመስራት ከኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ጋር ስምምነት ተፈራረሙ
11 ባለሀብቶች በኢንዱስትሪ ፓርኮች ገብተው ለመስራት ከኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ጋር ስምምነት ተፈራረሙ። ስምምነት የተፈራረሙት ባለሀብቶች በ5 የተለያዩ የኢንዱስትሪ ፓርኮች ገብተው ለመስራት ተስማምተዋል።...
Jan 11, 20241 min read


ታህሳስ 29፣2016 - ኢንዱስትሪ ፓርኮች ዉስጥ ሳይያዙ የቆዩ የማምረቻ ሼዶች በባለሀብቶች እየተያዙ መሆኑ ተነግሯል
በተለያዩ የኢትዮጵያ አካባቢዎች የተገነቡ 13 ኢንዱስትሪ ፓርኮች ዉስጥ ሳይያዙ የቆዩ የማምረቻ ሼዶች በባለሀብቶች እየተያዙ መሆኑ ተነግሯል፡፡ ከወረቀት ንክኪ ነፃ የሆኑ ድጅታል አገልግሎት በመጀመሩም ባለሀብቶች ወደ...
Jan 8, 20241 min read


ታህሳስ 26፣2016 - የፋሽን ኢንዱስትሪ በምን ሁኔታ ላይ ይገኛል?
በኢትዮጵያ የፋሽን ኢንዱስትሪ ቢዝነስ በምን ሁኔታ ላይ ይገኛል? ተህቦ ንጉሴ የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz
Jan 5, 20241 min read


ታህሳስ 23፣2016 - ቡና ባንክ የ"ይቆጥቡ ይሸለሙ" ላይ ለተሳተፉ የዕጣ አሸናፊዎች ሽልማት ሰጠ
ቡና ባንክ በ3ኛው የ"ይቆጥቡ ይሸለሙ" ፕሮግራም ላይ ለተሳተፉ የዕጣ አሸናፊ መምህራን አና የጤና ባለሞያዎች ሽልማት ሰጠ፡፡ በዚህም መሰረት ወ/ሮ ፈጓታዬ ደምሴ የተባሉ የባንኩ ደንበኛ የቤት አውቶሞቢል አሸናፊ...
Jan 2, 20241 min read


ታህሳስ 18፣2016 - ዳሸን ባንክ እና የኢትዮጵያ አየር መንገድ ደንበኞች የአየር ትራንስፖርት አገልግሎት ተጠቅመው ቆይተው የሚከፍሉበትን አማራጭ አስተዋወቁ
ዳሸን ባንክ እና የኢትዮጵያ አየር መንገድ ደንበኞች የአየር ትራንስፖርት አገልግሎት ተጠቅመው ክፍያውን ቆይተው የሚከፍሉበትን አዲስ የክፍያ አማራጭ በጋራ አስተዋወቁ። "ጉዞዎ ይቀድማል ክፍያው ይደርሳል"በሚል የተሰየመው...
Dec 28, 20231 min read


ታህሳስ 2፣2016 - ኤም ፔሳ ሳፋሪኮም ከ1 ሚሊዮን በላይ ደንበኞቼን ልሸልም ነው አለ
የፋይናንስ አገልግሎት አቅራቢው ኤም ፔሳ ሳፋሪኮም ከአንድ ሚሊዮን በላይ ደንበኞቼን ልሸልም ነው አለ፡፡ የሽልማት መርኃ ግብሩ ''ተረክ በ ኤም ፔሳ’’ እንደተባለ ሰምተናል፡፡ ኤም ፔሳ ሳፋሪኮም አዲስ ተጠቃሚ እና...
Dec 12, 20231 min read
ፕሮግራሞች
bottom of page








