ጳጉሜ 3፣2015 - በጎረቤት ሀገራት የግንባታ ስራዎችን ለመከወን እየሰራሁ ነው ሲል ኢኮስኮ ተነናገረSep 8, 20231 min readየኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ስራዎች ኮርፖሬሽን በመጪው ዓመት በጎረቤት ሀገራት የተለያዩ የግንባታ ስራዎችን ለመከወን እየሰራሁ ነው አለ፡፡ፋሲካ ሙሉወርቅhttps://www.mixcloud.com/ShegerFM/%E1%88%80%E1%8C%88%E1%8C%88%E1%8C%80%E1%8C%80%E1%88%80/የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz
የሐምሌ 24 2018 የውጪ ሀገር ወሬዎች #ኮንጎ በኮንጎ ኪንሻሣ በኢቦላ የሚያዙ ሕሙማንና ወረርሽኙ የሚገድላቸው ሰዎች ብዛት በጣሙን እየጨመረ ነው ተባለ፡፡ በበሽታው መያዛቸው የተረጋገጠው ሰዎች ብዛት ከ3 ሺህ 400 መብለጡን አናዶሉ ፅፏል፡፡ ወረርሽኙ የገደላቸው ሰዎች ብዛት ከ1 ሺህ 500 በላይ መድረሱ ተነግሯል፡፡ በአገሪቱ በኢቦላ በሽታ የሚያዙ ሰዎች
Comments