top of page


መጋቢት 25፣2016 - ግንባታዎች ከዋና ከመንገድ በ10 ሜትር ርቀት ሆነው እንደሚገነቡ የከተማዋ ካቢኔ ወሰነ
በአዲስ አበባ ከዚህ በኋላ የሚገነቡ ማንኛውም ግንባታዎች ከዋና ከመንገድ በ10 ሜትር ርቀት ሆነው እንደሚገቡ የከተማዋ ካቢኔ ወሰነ። ከዚህ በተጨማሪም ከንዑስ ዋና መንገድ 5 ሜትር ርቀት፤ ሰብሳቢ መንገድ ደግሞ 3...
Apr 4, 20241 min read


የካቲት 28፣2016 -የስራ ላይ አደጋን እንዲቆጣጠር ሀላፊነት የተሰጠው መ/ቤት በቂ በአሰሪዎች ላይ ብርቱ ቁጥጥር ማድረግ አልቻልኩም ብሏል
እንደ ግንባታ በመሳሰሉ የስራ ዘርፎች የስራ ላይ አደጋ ደጋግሞ ሲያጋጥም ይታያል፡፡ በስራ ላይ ያለ አንድ ሰራተኛ በስራው ወቅት ጉዳት ቢደርስበት አሰሪው የጉዳት ካሣ እንዲከፍል በህግ ተደንግጓል፡፡ ይሁን እንጂ የስራ...
Mar 7, 20241 min read


ጳጉሜ 3፣2015 - በጎረቤት ሀገራት የግንባታ ስራዎችን ለመከወን እየሰራሁ ነው ሲል ኢኮስኮ ተነናገረ
የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ስራዎች ኮርፖሬሽን በመጪው ዓመት በጎረቤት ሀገራት የተለያዩ የግንባታ ስራዎችን ለመከወን እየሰራሁ ነው አለ፡፡ ፋሲካ ሙሉወርቅ የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…...
Sep 8, 20231 min read
ጥር 26፣ 2015- በአፋርና በአማራ ክልል በጦርነቱ ምክንያት የወደሙ ት/ቤት መልሶ መገንቢያ እስካሁን 2.8 ቢሊየን ብር ተሰብስቧል ተባለ
በአፋርና በአማራ ክልል በጦርነቱ ምክንያት የወደሙ ት/ቤት መልሶ መገንቢያ እስካሁን 2.8 ቢሊየን ብር ተሰብስቧል ተባለ፡፡ በጦርነቱ ከ300 ት/ቤቶች በላይ ሙሉ በሙሉ መውደማቸው ይታወሳል፡፡ ተመስገን አባተ ሸገርን...
Feb 3, 20231 min read
ፕሮግራሞች
bottom of page