በኢትዮጵያ መንግስት ትንበያ መሰረት ከስድስት ወራት በኋላ የዋጋ ግሽበት ወደ ነጠላ አሃዝ ይወርዳል፡፡
- 1 hour ago
- 1 min read
ሐምሌ 24 2018
በኢትዮጵያ መንግስት ትንበያ መሰረት ከስድስት ወራት በኋላ የዋጋ ግሽበት ወደ ነጠላ አሃዝ ይወርዳል፡፡
የኢኮኖሚ ባለሙያዎች ማህበር ትንበያ ግን ከዚህ ይለያል፡፡

የብር የመግዛት አቅም አምስት በመቶ ሲዳከም ግሽበት ሁለት በመቶ ከፍ ይላል የሚለውን የመንግስት ሪፖርትና ሌሎችንም መለኪያዎች መሰረት በማድረግ ከአምስት አመት በኋላ እንኳን የግሽበት ምጣኔው 15 በመቶ ይሆናል ሲል ተንብየዋል፡፡
ሙሉ ዘገባውን ያድምጡ...
ንጋቱ ረጋሣ
_edited.jpg)

Comments