ጥቅምት 14፣2016 - ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ሁላችሁም አግዙኝ ብሏል
- sheger1021fm
- Oct 25, 2023
- 1 min read
አላግባባ ያሉ ጉዳዮች በንግግርና በጠረጴዛ ዙሪያ እንዲፈቱ የኢትጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ሁላችሁም አግዙኝ ብሏል፡፡
ኮሚሽኑ ሁሉም በውይይቱ እንዲካፈል ጥረት እያደረኩ ነው ሲል ለሸገር ነግሯል፡፡
ያሬድ እንዳሻው
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz












Comments